EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
verse of the day
“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይህን አስቦአል፤ የሚያስጥለውስ ማን ነው? እጁም ተዘርግታለች የሚመልሳትስ ማን ነው?”
— ኢሳይያስ 14፥27
508
#የኢየሱስ ልደት መታሰቢያ
አርብ ታህሳስ 21 ከምሽቱ 1፡00 የሚጀምር አዳር ፕሮግራም ስለሚኖረን ተዘጋጁ። ለምግብ የሚሆን 50 ብር እና ስጦታ ይዛቹ ኑ።
508
# የእግዚአብሔር መንግስት
📃by Clinton
በ Action team የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት📚
📆ዘወትር አርብ morning prayer program ላይ
🕕 ከጧት 12፡30 ጀምሮ @ሻካሂና ቸርች
📝 ስለ እግዚአብሔር መንግስት እና ስለ ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ እንማራለን።
እንዳያመልጣቹ!!!
