EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
#Day6
#ክፋት_ተሸንፏል_በኢየሱስ
#Victory_over_evil
ሰዋች ሁሉ ኃጢአተኞች በመሆናቸው ኃጢአት እና ሞት እንደ ጌታ በሰው ልጆች ላይ ሰልጥኗል። ኢየሱስ እውነተኛ ሰው ሆኖ ኃጢአት እና ሞትን በማሸነፉ በእርሱ ውስጥ የሚሆኑ ሁሉ ከኃጢአት እና ከሞት ፍርሃት ነጻ ናቸው።
ክፋት ፍጥረትን እያበላሸ እና እያጣመመ ነው። ኢየሱስ በሞቱ ክፋትን በማሸነፍ ፍጥረትን በማደስ አድስ ፍጥረት የማድረግን ሥራ እየሰራ ነው።ሞት አሁን ሰዋች ላይ ብሰለጥንም ኢየሱስ በሞቱ ሞትን ድል በመንሳቱ የትንሳኤ ተስፋ አላቸው። በሰዋች የትንሳኤ ተስፋ ፍጻሜም መላው ፍጥረት ቤዛነት ይሆንለታል።
አንተ ሰው ሆይ የዚህ ዓለም ክፋት ጠራሪጎ እንዳይወስድህ ወስትናክ ምንድነው? ሞት በደጅ ቋሞ በሪህን ስያንኳኳ የትንሳኤ ተስፋ ከሌለክ ወዮልህ! ሞት እና ኃጢአትን ያሸነፈውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወትህ ጌታ አድርገ የኃጢአት መንገድህን እስካልተውክ ምንም ተስፋ የለህም። ተስፋ እንደሌላቸው እንዳትኖር፤ ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ በመምጣት ፈጽሞ ክፋትን ስያሰወግድ ከሚጠፉት ጋር እንዳትሆን ኢየሱስ ክርስቶስን የሕይወትህ ጌታ አድርገህ በእርሱ ሥራ በማመን ኑር።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#ማሳሳሰቢያ
ሰላም ቅዱሳን ማህበራዊ ድረጾችን በመጠቀም እየሰራን ያለነው Digital Mission በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው፤ ለዚህም እግዚአብሔር ሙሉ ክብሩን ይውሰድ🙏፡፡ እናንተም እየተለቀቁ ያሉትን Articles, Graphics and Video እየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው አርገው ላልተቀበሉ ሰዎች Share በማረግ እየተባበራቹን እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን፡፡
✅ ይህንን Digital Mission ውጤታማ ለማድረግ ተግባራዊ ምክሮች
1️⃣. በቅድሚያ ስራው የመንፈስ ቅዱስ ነውና ለእርሱ እውቅና በመስጠት ለምትመሰክሩላቸውን ሰዎች ጸልዩ፡፡
2️⃣. የምትመሰክሩላቸውን ሰዎች ቴሌግራም አካውንት pin ያድርጉ፤ ከዛም የሚለቀቁትን Articles, Graphics and Video ሼር ያድርጉ
3️⃣. ምላሽ ለሚሰጡ እንዲሁም ጥያቄ ለሚጠይቋችሁ ሰዎች ምላሽ ስጡ እንሁም መንፈስ ቅዱስ ቃሉን እንዲገልጥላቸው ጸልዩ፡፡
4️⃣. የሚለቀቁትን ፎቶዎች ፕሮፋይሎ ያድርጉ
5️⃣. የተለያዩ ማህበራዊ ድረጾችን በመጠቀም Share, Like, Comment ያድርጉ
Every minute people👬👭 are dying all over the world🌎 with out knowing God. Some did not even heard the name ✝️Jesus✝️.😞 As we did in the past 4 days, send a message for those that are on your PCS plan and also for those God has brought to your mind. One message can change somebody. So don't procrastinate. Pick your phone up and send a message to your beloved unbeliever friend right now! Reach him or her today so you can meet in the coming world, the world in heaven.
✅ Challenge your self to reach at least 🔟 of your unbeliever friends.
EIABC #Action_Team.
#FAITHFULL_WITNESSES_OF_THE_KINGDOM
#SEE #WITNESS #ENDURE
508
#Day5
#የጌታ መሢሕ
“👉 #በጌታም_የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር👈።”
— ሉቃስ 2፥26
በመሢሑ ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም(1ጴጥ 2;6)፤ መሢሑ የበረከት ምንጭ ነው፤ እርሱ ብርሀን ነው፤ እርሱ ሕይወት ነው፤ እርሱ የተስፋ ፍጻሜ ነው፤ እርሱ ጽድቅና የዘላለም ሕይወት ነው።ይህም መሢሕ ኢየሱስ ነው፤ ይህንንም ማመን የዘላለም ሕይወት ነው(1ዮሐ 5;1)።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#Day5
#የጌታ መሢሕ
“👉 #በጌታም_የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር👈።”
— ሉቃስ 2፥26
በመሢሑ ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም(1ጴጥ 2;6)፤ መሢሑ የበረከት ምንጭ ነው፤ እርሱ ብርሀን ነው፤ እርሱ ሕይወት ነው፤ እርሱ የተስፋ ፍጻሜ ነው፤ እርሱ ጽድቅና የዘላለም ሕይወት ነው።ይህም መሢሕ ኢየሱስ ነው፤ ይህንንም ማመን የዘላለም ሕይወት ነው(1ዮሐ 5;1)።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
Beloveds make the pictures profile and share on social media, so that you can continue to announce the birth of the Messiah to others.
Be blessed
#Action_team
508
#Day5
#የጌታ መሢሕ
“👉 #በጌታም_የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር👈።”
— ሉቃስ 2፥26
በመሢሑ ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም(1ጴጥ 2;6)፤ መሢሑ የበረከት ምንጭ ነው፤ እርሱ ብርሀን ነው፤ እርሱ ሕይወት ነው፤ እርሱ የተስፋ ፍጻሜ ነው፤ እርሱ ጽድቅና የዘላለም ሕይወት ነው።ይህም መሢሕ ኢየሱስ ነው፤ ይህንንም ማመን የዘላለም ሕይወት ነው(1ዮሐ 5;1)።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#Day5
#የጌታ መሢሕ
“👉 #በጌታም_የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር👈።”
— ሉቃስ 2፥26
👉ይህ የጌታ መሢህ ዘመኑ በደረሰ ጊዜ እንደሚወለድ አስቀድሞ በተነገረለት በይሁዳ አውራጃ በቤተልሔም ተወለደ(ት.ሚክያስ 5;2፣ማቴዎስ 2;1)፤ እርሱም ለአህዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሀንና የእስራኤል ክብር ነው።ይህ መሢሕ እግዚአብሔር ከዘላለም ለሰዎች ያሰበውን አሳብ የፈጸመበት ታላቅ መድሀኒት ነው።የዘላለምን ሕይወት ያገኘንበት ጸጋ አስቀድሞ በመሢሁ በክርስቶስ ተሰጥቶን በእርሱ መምጣት ደግሞ እንደተገለጠ መጽሐፍ ይናገራል(2ጢሞ 1;9-11)።ይህ መሢህ የአህዛብ ብርሀን በመሆኑ ከኪዳን ርቀው የነበሩትን አህዛብ ወደ እግዚአብሔር ያቀረበ ነው(ኤፌ 2;13)፤ በዳዊት ዙፋን ላይ በመንገስ የእስራኤልን ተስፋ የሚፈጽምበት ዘመን ደግሞ ወደፊት ይመጣል(ዳን 2;44)።
በመሢሑ ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም(1ጴጥ 2;6)፤ መሢሑ የበረከት ምንጭ ነው፤ እርሱ ብርሀን ነው፤ እርሱ ሕይወት ነው፤ እርሱ የተስፋ ፍጻሜ ነው፤ እርሱ ጽድቅና የዘላለም ሕይወት ነው።ይህም መሢሕ ኢየሱስ ነው፤ ይህንንም ማመን የዘላለም ሕይወት ነው(1ዮሐ 5;1)።
#royalpriesthood
#onEarthasinHeaven
508
#day1 #ለእግዚአብሔርባሪያቃልታዘዙ
ኢሳይያስ 50
¹⁰ ከእናንተ እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ የባሪያውንም ቃል የሚሰማ፥ በጨለማም የሚሄድ፥ ብርሃንም የሌለው፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም የሚታመን፥ በአምላኩም የሚደገፍ ማን ነው?
¹¹ እነሆ፥ እሳት የምታነድዱ የእሳትንም ወላፈን የምትታጠቁ ሁላችሁ፥ በእሳታችሁ ነበልባል ባነደዳችሁትም ወላፈን ሂዱ፤ ይህ ከእጄ ይሆንባችኋል በኀዘን ትተኛላችሁ።
#RoyalPriesthood
#የንጉሥ_ካህናት
#OnEarthasInHeaven

#dayone
#ለእግዚአብሔርባሪያቃልታዘዙ
👉ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣው ብርሃን አገልጋዩ ነው። በጨለማ ውስጥ ሆነው የራሳቸውን ብርሃን ለማንደድ በመሞከር የእግዚአብሔርን ብርሃን የተቃወሙ ወደ ጥልቅ ጨለማ ይገባሉ። እውነተኛውን ብርሃን እምቢ ወዳሉት ጨለማ። በዚያም በራሳቸው ያበሩት እሳት ነበልባሎች ተሸካሚዎቻቸውን በሕይወት ይበላሉ።
👥በሰው ኃጢአት ጨለማ ውስጥ ያለ ብርሃን አንድ ብቻ ነው ፤ እርሱም በእግዚአብሔር እና በአገልጋዩ በኩል የነደደው። ያንን ብርሃን አለመቀበል እና የራስን ብርሃን ማበጀት እራስን ለሚባላ እሳት ወርውሮ መስጠት ነው።
🌕የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር ሕዝቡን ወደ ብርሃን ለማምጣት የላከው የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው። በራሳችው የፈጠራችሁት የሚባላ የሐሰት ብርሃን በመጣል እውነተኛ ብርሃን የሆነውን ኢየሱስን የሕይወታችሁ ጌታ በማድረግ እውነተኛ የሆነውን እግዚአብሔርን አምልኩ።
#royalpriesthood #onEarthasinHeaven
508
Verse of the day
“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።”
— ኤርምያስ 29፥11
508
#onedaysleft #ታላቅ_የምስራች_ለሁላችንም
#6DaysDigitalEvangelism
ኢየሱስ እርሱ ክርሰቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናችኃል? እንኪያስ ይሄን ምስጢር ለሌሎች የምናካፍልበት #6DaysChallenge የተሰኘ ዕድል ተዘጋጅቶልናል። በእነዚህ ቀናት የኢየሱስ ክርሰቶስ መወለድ በማስመልከት የተወለደው ማነው እና ለምን ተወለደ በሚል ወንጌልን እንመሰክራለን።
#Title_Of_The_Days
#ለእግዚአብሔር_ባሪያ_ቃል_ታዘዙ #እውነተኛ_መቅደስ #አዳኝ_እርሱም_ክርሰቶስ_ጌታ_የሆነ #የኃጢአት_ይቅርታ_በኢየሱስ #የጌታ_መሢሕ #ክፋት_ተሸንፏል_በኢየሱስ
#ታህሳስ_❷❹_❷❾
👉Hosted by 4kilo, 5kilo, 6kilo, EIABC, Sefereselam and Black lion University fellowship
#RoyalPriesthood #የንጉሥ_ካህናት #OnEarthasInHeaven #6_Days_Challenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT

#tuesday service Come with your friends and lets give others Christ and having time with the special one's. Stay blessed! Don't be late!❤️❤️❤️
508
ኢየሱስ ክርስቶስ ቀረምች ከሄኖም ኡሊና
ሀሬች አገን አሼሮ።ሞስር ዶል ሂጋ ፡ ሀሬች ዶል ዋሩኮ። ቀረሞን ኢለጌ አገናኔ ኦዲም ኢጥ ቀረሚቻኔ ፣ኦዲም ቀረማ ላሰጌ ኦዲም ከበል አፌቤኤ ፡ማኒ ኦስ ኢጢ ቢኪና አረቅ ሰዊቱዋ ሰዎኮ። ኩ ሰዊቱዊ ሀንቅ ኢሄና ጣኖኮኪ ሀንቅ ኬናንች ኢሁክ ዋኢ ሰጋረኔ ሺናታሞሃሬቴ ። ኬሰም መጣፊ ቴኢም ዋኢ ሰጋር ዋኢ ለቺ ሀናን ኢሁክ ለቹዋ ቢኢሶ ኦረሚች ሙታ ።ከ ዲጂታ'ል አሴአምቻኔ አይ ቀረሙደኤ፣ መሂና ቀረሙደኤ ሰዊሚኔ : ኬሳሚ ዋኢ ለቻ መኒና ኩኖሞ ።
ከሰዊቴ ሚናደብና ጫኪስሚና ዋኢ ቤቲ ኢየሱስ ቀረሚቻ ነቃሳሞ ወንጌልኢ አሼሮኡዋ ዶ'ሊናሞ ። ከ ኣዋናሞ ሎሂ በሉዋኔ ከ ኣዋኖ ሳዊቲዋ0 ሞ'ኖሞ
1) ሞላኒ አጊሽ ሳጋሪና ኢጃጃሜሄ
2)ሃኒቆ'ኢ ዋኢ ሚኔ
3)ጋቲሳንቺ ኢጢም ሞላን ኪሪስቶስ ኢሁኮኪ
4)ባጢ'ል ኡረት እየሱሲኔ
5) ሞለኒ ገቲሳንቾ
6)ጆሪ እየሱሲኔ ካኣማኮ #ታህሳስ_❷❹_❷❾
👉Hosted by 4kilo, 5kilo, 6kilo, EIABC, Sefereselam and Black lion University fellowship
#RoyalPriesthood #የንጉሥ_ካህናት #OnEarthasInHeaven #6_Days_Challenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
ኢየሱስ ክርስቶስ ቀረምች ከሄኖም ኡሊና
ሀሬች አገን አሼሮ።ሞስር ዶል ሂጋ ፡ ሀሬች ዶል ዋሩኮ። ቀረሞን ኢለጌ አገናኔ ኦዲም ኢጥ ቀረሚቻኔ ፣ኦዲም ቀረማ ላሰጌ ኦዲም ከበል አፌቤኤ ፡ማኒ ኦስ ኢጢ ቢኪና አረቅ ሰዊቱዋ ሰዎኮ። ኩ ሰዊቱዊ ሀንቅ ኢሄና ጣኖኮኪ ሀንቅ ኬናንች ኢሁክ ዋኢ ሰጋረኔ ሺናታሞሃሬቴ ። ኬሰም መጣፊ ቴኢም ዋኢ ሰጋር ዋኢ ለቺ ሀናን ኢሁክ ለቹዋ ቢኢሶ ኦረሚች ሙታ ።ከ ዲጂታ'ል አሴአምቻኔ አይ ቀረሙደኤ፣ መሂና ቀረሙደኤ ሰዊሚኔ : ኬሳሚ ዋኢ ለቻ መኒና ኩኖሞ ።
ከሰዊቴ ሚናደብና ጫኪስሚና ዋኢ ቤቲ ኢየሱስ ቀረሚቻ ነቃሳሞ ወንጌልኢ አሼሮኡዋ ዶ'ሊናሞ ። ከ ኣዋናሞ ሎሂ በሉዋኔ ከ ኣዋኖ ሳዊቲዋ0 ሞ'ኖሞ
1) ሞላኒ አጊሽ ሳጋሪና ኢጃጃሜሄ
2)ሃኒቆ'ኢ ዋኢ ሚኔ
3)ጋቲሳንቺ ኢጢም ሞላን ኪሪስቶስ ኢሁኮኪ
4)ባጢ'ል ኡረት እየሱሲኔ
5) ሞለኒ ገቲሳንቾ
6)ጆሪ እየሱሲኔ ካኣማኮ #ታህሳስ_❷❹_❷❾
👉Hosted by 4kilo, 5kilo, 6kilo, EIABC, Sefereselam and Black lion University fellowship
#RoyalPriesthood #የንጉሥ_ካህናት #OnEarthasInHeaven #6_Days_Challenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT
508
# የእግዚአብሔር መንግስት
📃by Clinton
በ Action team የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት📚
📆ዘወትር አርብ morning prayer program ላይ
🕕 ከጧት 12፡30 ጀምሮ @ሻካሂና ቸርች
📝 ስለ እግዚአብሔር መንግስት እና ስለ ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ እንማራለን።የመጨረሻው ክፍል።
እንዳያመልጣቹ!!!
508
#ታላቅ_የምስራች_ለሁላችንም