EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
ሰላም የተወደዳቹ👋 ትምህርት እና ፈተና እንዴት ነው?የፊታችን አርብ የአዲስ መሪዎች ምርጫ ስለሚኖር ሁላችንም ተገኝተን ተተኪ መሪዎቻችንን እንምረጥ።እንዲሁም እረፍት የምትሄዱ ልጆች ከመሄዳቹ በፊት የመጨረሻ ፌሎ ስለሚሆን እንዳያመልጣቹ።ግቢ ለምትሆኑ ፌሎ ማክሰኞ ማክሰኞ ፌሎ ይቀጥላል።ተባረኩ
አርብ 11፡30 ልደታ አሴምብል እንገናኝ!!!
508
Notice for Registration for 2013 Entrant Year II Semester I- Dear students until now only 35% of students registered you have only tomorrow, the system will be closed after that.
