ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
photo content

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

❌❌ ውድ ተከታታዮቻችን ዛሬ ትልቅ የኔትዎርክ እና ሌሎችም ችግሮች ምክንያት ሙሉ ፕሮግራማችንን ማድረግ አልቻልንም። በመሆኑም ከነገ ወድያ እሮብ የምናደርግ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን

እንዳነበባችሁትና እንደተባረካችሁበት ተስፋ አደርጋለው

ለ ተፈጠረው የቴክኒክ(connection) ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን😲😬

ይቅርታ በኔትዎርክ እጥረት ነው የቆየነው

1ኛ ዮሐንስ ምዕ.3 ማጠቃለያ "Vertical and horizontal Love" 📌 የገባንበትን ፍቅር ስናውቀው እና ስንረዳው ለሌላው ማካፈል እንጀምራለን፣ የተትረፈረፈ ህይወት ይባላል 📌 የአዲስ ኪዳን የሕግ ማጠቃለያ እግዚአብሔርን መውደድ እና ባልንጀራችንን መውደድ ነው 📌 በእግዚአብሄር የተወደድነው ከእርሱ የመወለዳችን እና የእግዚአብሄር ልጆች የመባላችን ምስጢር ነው 📌 የተቀበልነው ፍቅር 👇👇 👉 በትልቁ የተትረፈረፈ ፍቅር ፈሶልናል 👉 ይህም የእግ/ር ልጆች አስብሎናል 👉 እውነተኛ የሆነው የክርስቶስ ህይወት(ከአለም system ተቃራኒ የሆነ) 👉 ይህን ህይወት መኖር ስንጀምር ከአለም መለየታችን በግልፅ መታወቅ ይጀምራል 👉 ይህም በአለማዊያን ዘንድ እንድንጠላ እና እንድንገፋ ሊያደርገን ይችላል 📌ስለ ኃጥያት እናውራ ቁ.(4-10) 👉 ኃጥያትን define ለማድረግ የመጀመሪያው የሰው ልጅ ኃጥያት ምን እንደሆነ መመልከት አለብን 👉 አዳም በእግ/ር ኪዳን ውስጥ ይኖር ነበር። ኪዳኑም በሁሉም ነገር ገዢ እንዲሆን እና በእግ/ር ትዕዛዝ ውስጥ ብቻ እንዲመላለስ ነበር (ዘፍ 2: 16) ። ክፉውን እና መልካሙን የምትለየው ያች ፍሬ የመቀመጥዋ ትልቁ ምክንያት ፦ ሰው እውነት በእግዚያብሄር ትዕዛዝ ይመላለሳል ወይስ የራሱን ስሜት እና ፈቃድ ይፈፅማል የሚለውን ለመለየት ነው። ሰይጣንም ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳቡን ማስፈፀሚያ እንዲሆን ያን እንሰሳ እባብን ተጠቀመ። 📌 እስኪ እቺን conversation እንያት 👩‍🦳 አዳም.....አዳም 👱‍♂ ወዬ እማ 👩‍🦳 እንካ ሚበላ ነገር? የሚያምር 🍎 👱‍♂ እሺ እሺ እሺ??? Seriously??? Atleast መምን እንደሆነ መጠየቅ ነበረበት፤ የእግ/ርን ትዕዛዝ ችላ ብሏል ሰይጣን በድክመቱ ቢጠቀምም 📌 የሀጥያትን ትርጉም ከዚህ እናገኛለን 👉 ከእግዚአብሄር ትዕዛዝ ውጭ የሆነውን ነገር ማድረግ 👉 ከእግ/ር በላይ እራስን መውደድ 👉 ይህ ነው በእግዚያብሄር ላይ ማመፅ የሚባለው 👉 ሀጥያት ፦ የሚለው ቃል በግሪክ "ሃመርሺያ" ማለት ነው ፤ ትርጓሜውም "ኢላማን መሳት" ማለት ነው 📌 እና በአዲስ ኪዳን ሀጥያትና ሀጥያተኛ የሚያደርገው የዲያብሎስን ስራ ለማፍረስ ክርስቶስ ተገልጧል 📌 እኛም በእግዚያብሄር ትዕዛዝ እና በፅድቁ ስንመላለስ ከኢየሱስ ጋርፀእንተባበራለን 📌 ሀጥያትን ማድረግ እግዚአብሔርን ካለማወቅ ጋር ይያያዛል። ስለዚህ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማወቅ እና ወደ መምሰል ማደግ የህይወታችን ዘይቤ መሆን አለበት 📌 እርስ በእርስ መዋደድ (Horizontal) 👉 ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው፤ በፍቅር ውስጥ የሚኖር በእግዚያብሔር ውስጥ እየኖረ ነው 👉 የፍቅርን ትርጉም ያልተረዳ ወይም ምን ያህል እንደተወደደና ይቅር እንደተባለ ያልገባው ሰው Already በጨለማ ውስጥ ነው ፤ መውደድ አይችልምና ይቅር ማለትም አይችልምና 👉 እርሱ ህይወቱን አሳልፎ ሰጥቶአልና፤ የፍቅር ትርጉምም ይህ ነው 👉 ወንድምን መውደድ ማለት ስለወንድምህ ክራስህን አሳልፎ መስጠት ማለት ነው 👉 እራስን በመስጠት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናገኛለን ፦ ገንዘብን፣ እንክብካቤን፣ ገንዘብን.... 👉 1ኛ ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¹⁴ ወንድሞቻችንን ስለምንወድ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ፍቅር የሌለው ሁሉ በሞት ይኖራል። … ²³ ትእዛዙም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እንድናምንና እርሱ እንዳዘዘንም እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።

ሰላም ሰላም ብለናል

🙌 የዛሬ ፕሮግራሞቻችን 🙌 1⃣ የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ም.3 ማጠቃለያ 📖 2⃣ የዝማሬ ግብዣ ከ @AdadisSongs 🎶 3⃣ ከዚህ ቀደም በዚህ ህብረት የነበሩ ተማሪዎች ከተነሷቸው ምስሎች መካከል የተወሰኑትን 📸 4⃣ የቃለ መጠይቅ እና ልምድ የማካፈል ጊዜ 🎤🤹‍♂ 5⃣ የመፀሀፍ ግብዣ 📚 6⃣ ይመልሱ፣ ይሸለሙ 🗣 💸 #StayHome #StayTuned

🕚🕛 ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት!! 🎤🎤ዕለተ ሰኞ በዚህ ሰዓት የሚቀርበው #መልካም ሰኞ ሾው ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት 👏👏 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ደቂቃዎችን ብቻ ይቆጥራል👏😍😍 🎭 አዘጋጅ እና አቅራቢ አማኑኤል 🎧 ከ ቴክኒሻን ካሌብ ጋር🙈

Are you ready for tonight's show😱😱 anonymous poll Yes – 16 👍👍👍👍👍👍👍 100% No ▫️ 0% 👥 16 people voted so far.

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የሳምንቱ #መልካም እንግዳ ❗️Architect Birukyihun shigute ❗️ዛሬ ማታ 2:30 ይጠብቁን ❗️only on EECSF ❗️ #Stay_Tune
. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የሳምንቱ #መልካም እንግዳ ❗️Architect Birukyihun shigute ❗️ዛሬ ማታ 2:30 ይጠብቁን ❗️only on EECSF ❗️ #Stay_Tuned and #Share @EECSF @EECSF

. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay
. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️የዕለቱን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ማንበብ እንዳትረሱ ❗️ በጊዜው መገኘት እንዳትዘነጉ ❗️ ጥያቄና አስተያየት የተፈቀደ ነው ❗️ ማታ 2:30 ❗️ #Stay_Tuned and #Share @EECSF @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 3ተኛ ሳምንት ርዕስ - በፍቅር መመላለስ 1 ዮሐ 3፥ 1-24 ቀን 1 📌በምናውቀው የተፈጥሮ ሕግ ሳይሆን በፍቅሩ ልጆቹ ስላደረገን ለእግዚአብሔር ምስጋና 📌በአይናችን ከምናየው ልጅነት ይልቅ እውነት የሆነው በማመናችን የሆነው ልጅነት የበለጠ እንዲበራልን ልመና 📌 ለወላጅ የልጁ እርሱን መምሰል እጅግ እንደሚያስደስተው ሁሉ እግዚአብሔር በኛ ልጅነት መልኩን እንዲገልጥ ፀጋ እንዲበዛልን ⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።❞ —ሮሜ 8: 16   ************************** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ዎች ተማሪ 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

photo content

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

photo content

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF