ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

All Rounded Christian✝️

All Rounded Christian✝️

前往频道在 Telegram

>Strengthening the journey to our eternal country together >Encouraging Christianity that has grown in all directions >Imitating Christ by being renewed and awakened join and share

显示更多
898
订阅者
+124 小时
+47 天
+430 天
帖子存档
በጊቢ የነበረኝን ቆይታ እንደወደው ያደረገኝ AASTU ኳየር ነበር። በኳየር እንዲሁም በሙዚቃ ከነበረኝ ነገር የተሻለ ነገር ያገኘሁበት ህብረት ነው። ለብዙ የጊቢ ኳየሮች ምሳሌ መሆን የሚችል ህብረት ነው። ዛሬ 1 የመዝሙር ክሊፕ ለቀዋል። እስኪ ገብተን እያየን እንባርካቸው።
በቅርቡ ደግሞ የመዝሙር አልበም ይለቀቃል። 🔥
እስከዛው ይገባሀል በሚለው በዚህ መዝሙር ተባረኩ 😊❤️👇 https://www.youtube.com/watch?v=qyudU-_FroE @aastuecsf

Hold on to me🙏 #ChristianSongs #Lauren #english @all_rounded_christian

የኪንግደም ሳውንድ #11ኛ ዙር የዘማሪያንና የሙዚቀኞች ስልጠና ምዝገባ መከፈቱን በደስታ እናሳውቃለን! ምዝገባው እስከ መስከረም 22/2019 ድረስ ብቻ ይቆያል። ይህ ስልጠና ዘማሪያንንና ሙዚቀኞችን
የኪንግደም ሳውንድ #11ኛ ዙር የዘማሪያንና የሙዚቀኞች ስልጠና ምዝገባ መከፈቱን በደስታ እናሳውቃለን! ምዝገባው እስከ መስከረም 22/2019 ድረስ ብቻ ይቆያል። ይህ ስልጠና ዘማሪያንንና ሙዚቀኞችን በእውቀት ለማብቃት፣ ለማነሳሳትና በአገልግሎታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ለማገዝ የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ተሳታፊ ከስልጠናው እጅግ ብዙ ጥቅም እንደሚያገኝ እናምናለን። 👉 ለመመዝገብ፦ https://t.me/KingdomSoundBot በምዝገባ ወቅት ማንኛውም ችግር ካጋጠማችሁ፣ በቴሌግራም የድጋፍ አካውንታችን ያግኙን፦ https://t.me/kingdomsound11thBatchSupport እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

የ2019 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ተጀምሯል። ተቀላቀሉ። https://t.me/yekalen #bibleStudy #የቃልን_ወተት_ተመኙ

@all_rounded_christian #christiansongs #bereketTesfaye #live

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ዓመት ለሀገራችን ሰላም የሚሆንበት፣ የእግዚአብሔርን መልካምነት ይበልጥ የምናይበት ዓመት ይሁንልን። Happy new year y'all @all_round
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ዓመት ለሀገራችን ሰላም የሚሆንበት፣ የእግዚአብሔርን መልካምነት ይበልጥ የምናይበት ዓመት ይሁንልን። Happy new year y'all @all_rounded_christian #NewYear #2019

If you are into open science get this free course and you will get certificate from NASA. Share it especially for highschool and university students.🙏

Repost from TalentVerse
🚀Calling all Students & Researchers: Join NASA’s FREE Open Science Courses🚀 ✨Are you interested in science, research, AI, data, or innovation? NASA is offering free, self-paced online Open Science courses that you can take from anywhere. What You’ll Gain: 🔹Learn directly through NASA Open Science training 🔹Earn a NASA certificate 🔹Get a digital badge 🔹Learn about Open Data, Open Code & Open Results 🔹Understand transparent and reproducible research 🔹Learn practical tools for modern scientific collaboration 🔹Add your achievement to your ORCID profile Who Should Join? 🔸Grade 9–12 students 🔸College & university students 🔸Undergraduate, graduate & postgraduate learners 🔸Researchers & educators 🔸Anyone interested in Open Science Courses Available: 📌Open Science Essentials 📌Open Science 101 ✍Format: 100% online 🎯Self-paced, Learn anytime, anywhere 💵Cost: Free 🔗Register: https://science.nasa.gov/open-science/training/ "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities

ሃና ተክሌ - " እንደ ሰው" @all_rounded_christian #christian_songs #hanaTekle

Repost from ናሆም drafts
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.
This is genuinely disheartening. Let's all contribute what we have.

#GoToChurch መዝሙር 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ⁴ ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምን
#GoToChurch መዝሙር 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ⁴ ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?
@all_rounded_Christian

"ነፍስ ነጻነትን እስክምትጠይቅ ድረስ ሀጢያት የነጻነትን ጭምብል ይለብሳል...ነጻነቷን የጠየቀች ጊዜ የታሰረችበት እስርቤት ራሱን ይገልጣል" ~ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ
ask him to be free. #thoughts @all_rounded_christian

እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ እንደ ሰው ቢያሰብ ኖሮ...
@all_rounded_christian #christian_songs #eyerusalemNegiya

#kingdomSound #bereketTezera original song by #dawitGetachew @all_rounded_christian

ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ #bibleVerses @all_rounded_christian

ምህረትና ቸርነትህን ስታፈስ ያለማቋረጥ አልጠበክም እስካመልክህ x2 #christian_songs #chelina #gospel_songs #protestant @all_rounded_christian

#GoToChurch #Churchሂዱ @all_rounded_christian
#GoToChurch #Churchሂዱ @all_rounded_christian

#christian_songs #dawitGetachew @all_rounded_christian

All Rounded Christian✝️ - Telegram 频道 @all_rounded_christian 的统计与分析