All Rounded Christian✝️
الذهاب إلى القناة على Telegram
>Strengthening the journey to our eternal country together >Encouraging Christianity that has grown in all directions >Imitating Christ by being renewed and awakened join and share
إظهار المزيد898
المشتركون
-224 ساعات
+37 أيام
+330 أيام
أرشيف المشاركات
በጊቢ የነበረኝን ቆይታ እንደወደው ያደረገኝ AASTU ኳየር ነበር። በኳየር እንዲሁም በሙዚቃ ከነበረኝ ነገር የተሻለ ነገር ያገኘሁበት ህብረት ነው። ለብዙ የጊቢ ኳየሮች ምሳሌ መሆን የሚችል ህብረት ነው።
ዛሬ 1 የመዝሙር ክሊፕ ለቀዋል። እስኪ ገብተን እያየን እንባርካቸው።
በቅርቡ ደግሞ የመዝሙር አልበም ይለቀቃል። 🔥እስከዛው ይገባሀል በሚለው በዚህ መዝሙር ተባረኩ 😊❤️👇 https://www.youtube.com/watch?v=qyudU-_FroE @aastuecsf
Repost from Kingdom Sound Public
የኪንግደም ሳውንድ #11ኛ ዙር የዘማሪያንና የሙዚቀኞች ስልጠና ምዝገባ መከፈቱን በደስታ እናሳውቃለን!
ምዝገባው እስከ መስከረም 22/2019 ድረስ ብቻ ይቆያል።
ይህ ስልጠና ዘማሪያንንና ሙዚቀኞችን በእውቀት ለማብቃት፣ ለማነሳሳትና በአገልግሎታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ለማገዝ የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ተሳታፊ ከስልጠናው እጅግ ብዙ ጥቅም እንደሚያገኝ እናምናለን።
👉 ለመመዝገብ፦
https://t.me/KingdomSoundBot
በምዝገባ ወቅት ማንኛውም ችግር ካጋጠማችሁ፣ በቴሌግራም የድጋፍ አካውንታችን ያግኙን፦
https://t.me/kingdomsound11thBatchSupport
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
የ2019 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ተጀምሯል። ተቀላቀሉ።
https://t.me/yekalen
#bibleStudy #የቃልን_ወተት_ተመኙ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።
ይህ ዓመት ለሀገራችን ሰላም የሚሆንበት፣ የእግዚአብሔርን መልካምነት ይበልጥ የምናይበት ዓመት ይሁንልን።
Happy new year y'all
@all_rounded_christian
#NewYear #2019
If you are into open science get this free course and you will get certificate from NASA.
Share it especially for highschool and university students.🙏
Repost from TalentVerse
🚀Calling all Students & Researchers: Join NASA’s FREE Open Science Courses🚀
✨Are you interested in science, research, AI, data, or innovation? NASA is offering free, self-paced online Open Science courses that you can take from anywhere.
What You’ll Gain:
🔹Learn directly through NASA Open Science training
🔹Earn a NASA certificate
🔹Get a digital badge
🔹Learn about Open Data, Open Code & Open Results
🔹Understand transparent and reproducible research
🔹Learn practical tools for modern scientific collaboration
🔹Add your achievement to your ORCID profile
Who Should Join?
🔸Grade 9–12 students
🔸College & university students
🔸Undergraduate, graduate & postgraduate learners
🔸Researchers & educators
🔸Anyone interested in Open Science
Courses Available:
📌Open Science Essentials
📌Open Science 101
✍Format: 100% online
🎯Self-paced, Learn anytime, anywhere
💵Cost: Free
🔗Register: https://science.nasa.gov/open-science/training/
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
#GoToChurch
መዝሙር 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ ⁴ ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?@all_rounded_Christian
"ነፍስ ነጻነትን እስክምትጠይቅ ድረስ ሀጢያት የነጻነትን ጭምብል ይለብሳል...ነጻነቷን የጠየቀች ጊዜ የታሰረችበት እስርቤት ራሱን ይገልጣል" ~ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪask him to be free. #thoughts @all_rounded_christian
እግዚአብሔር እንደሰው ቢሆን ኖሮ እንደ ሰው ቢያሰብ ኖሮ...@all_rounded_christian #christian_songs #eyerusalemNegiya
#kingdomSound #bereketTezera
original song by #dawitGetachew
@all_rounded_christian
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
#bibleVerses
@all_rounded_christian
ምህረትና ቸርነትህን ስታፈስ ያለማቋረጥ
አልጠበክም እስካመልክህ x2
#christian_songs #chelina #gospel_songs #protestant
@all_rounded_christian
