ch
Feedback
Robust Family

Robust Family

前往频道在 Telegram

Robust School

显示更多
1 286
订阅者
-124 小时
+47
+2530

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+48
在0个频道中
六月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+47
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+54
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+68
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+76
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+172
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+633
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 七月+1
29 七月0
28 七月+2
27 七月+2
26 七月0
25 七月0
24 七月+4
23 七月+2
22 七月+2
21 七月+2
20 七月+2
19 七月+1
18 七月0
17 七月+1
16 七月+1
15 七月+1
14 七月+3
13 七月+1
12 七月0
11 七月0
10 七月+2
09 七月+2
08 七月+10
07 七月+4
06 七月+2
05 七月0
04 七月+1
03 七月+1
02 七月+1
01 七月0
频道帖子
ለነበር ተማሪ ወላጆች በቅድሚያ እንደምን ሰነበታችሁ። በመቀጠልም የ2019 ዓ.ም ነባር ተማሪ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሆነ መግለፃችን ይታወሳል። በመሆኑም እስካሁን ያላስመዘግባችሁ ወላጆች ካላችሁ ዛሬ ተመዝግባችሁ እንድታጠናቀቁ። ከነገ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ባለን ክፍት ቦታ ላይ ሁሉ አዲስ ተማሪዎችን የምንመዘግብ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።

2
+1
没有文字...
1 040
3
የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ለአንድ ወር ያክል ብቻ ማለትም እስከ ነሐሴ 8 2018 አመተ ምህረት ድረስ።
1 724
4
ለወላጆች በሙሉ የክረምት ትምህርትን ይመለከታል ። ሮበስት ቁጥር 1 መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አካባቢ ቅርንጫፍ ሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ይጀምራል። ትምህርቱ የሚሰጠው በሳምንት አራት ቀናት ማለትም ሰኞ ማክሰኞ ሐሙስ እና አርብ እስከ ሰባት ሰአት ድረስ ብቻ ነው፡፡ ። ከአንደኛ ክፍል እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በሳምንት አራት ትምህርት ይማራሉ። ። 7ኛ እና ስምንተኛ ክፍሎች ደግሞ አምስት ትምህርቶችን ይማራሉ። ። ለክፍያና ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ የስልክ ቁጥር 0937611451 ይጠቀሙ፡፡
1
5
ለወላጆች በሙሉ የክረምት ትምህርትን ይመለከታል ። ሮበስት ቁጥር 1 መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አካባቢ ቅርንጫፍ ሐሙስ 9 ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ይጀምራል። ትምህርቱ የሚሰጠው በሳምንት አራት ቀን ማለትም ሰኞ ማክሰኞ ሐሙስ እና አርብ እስከ ሰባት ሰአት ድረስ ብቻ ነው፡፡ ። ከአንደኛ ክፍል እስከ ስድስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በሳምንት አራት ትምህርት ይማራሉ። ። 7ኛ እና ስምንተኛ ክፍሎች ደግሞ አምስት ትምህርቶችን ይማራሉ። ። ለክፍያና ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ የስልክ ቁጥር 0937611451 ይጠቀሙ፡፡
1 697
6
https://www.tiktok.com/@robustacademy/video/7551469358829014284?_r=1&u_code=ebdh2i6d1igdcb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ebdh25d2e8ldk7&share_item_id=7551469358829014284&source=h5_m&timestamp=1783966008&user_id=7310665747674432517&sec_user_id=MS4wLjABAAAAupZxWotVmX20T-P6kcIPAE2rykolXnyVSxgLll2a3jJJ6K3ABS1K7ETQvJ-z8r9_&item_author_type=1&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7613479269913724692&share_link_id=cee423af-8a87-4f09-9d60-01ee01d55700&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1
1
7
ለነበር ተማሪ ወላጆች በሙሉ ከላይ ያስቀመጥነው መረጃ ግልጽ ያልሆነላቸው ወላጆች እንዳሉ በስልክ በስልክ ደውለው ጠይቀውናል። ግልጽ ለማድረግ ያክል ነባር ተማሪዎች የሚማሩበት ቦታም ሆነ የክፍያው መጠን ወይም ያከፋፈል ስርዓቱ የተቀየረ ነገር የለም። እንደተለመደው በየወሩ ነው የሚከፈለው። አዲስ ተከፈተ ያልናችሁ ትምህርት ቤት ተጨማሪ እንጂ ነባሩን ትምህርት ቤት የሚተካ አይደለም። እስካሁን ስትከፍሉት የነበረውን ወርሃዊ ክፍያም ሆነ መዝገበያ ክፍያ አልተቀየረም በነበረበት ነው የሚቀጥለው። ያከፋፈል ርዓቱም ቢሆን እስከ ዛሬ እንደምትከፍሉት በየወሩ የሚከፈል ነው። በተርም ወይም በዓመት 4 ጊዜ ይከፈላል ብለን ከላይ የገለጽነው ለአዲሱ ትምህርት ቤት ብቻ ነው። በዚ ላይ ግልጽ ያልሆነላችሁ ወላጆች ካላችሁ አሁንም ደውላችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት ትችላላችሁ። መልካም ቀን
646
8
ለወላጆች ትምህርት ቤታችን ሮበስት አካዳሚ በ 2019 ዓ.ም ጀሞ ሚካኤል አካባቢ አዲስ ትምህርት ቤት ከፍቷል፡፡ ለዚህም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እንወዳለን። ከ20019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮም በቦታው ላይ ስራ የምንጀምር ሲሆን በዛሬው እለት በይፋ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን።የዚህ ትምህርት ቤት የቢሮ አደረጃጀት የተወሰኑ ቀናቶችን የሚፈልግ በመሆኑ ለጊዜው ምዝገባውን የምናካሂደው በነባሩ ግቢያችን ወይም ነባር ተማሪዎቻችንን በምንመዘግብበት መካኒሳ አቦ መዞሪያ አካባቢ የሚገኘው አንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል በሚማበት ግቢ ነው። የአዲሱ ትምህርት ቤት መረጃ፡ 1. የትምህርት ቤቱ ደረጃ፡ ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል 2. የክፍያ ሁኔታ፡ በተርም ወይም በዓመት አራት ጊዜ የሚከፈል 3. የክፍያው መጠን፡ ። በተርም 18,000 ብር ። የመመዝገቢያ ክፍያ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚከፈል፡ ብር 1,800.00 አዲስ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ መረጃዎች፡ 1. ከነበሩበት ትምህርት ቤት ወደሚቀጥለው ክፍል የተዛወሩበትን የትምህርት ማስረጃ ወይም ካርድ 2. ከነበሩበት ትምህርት ቤት የተሰጣቸውን መልቀቂያ ወይም መሸኛ 3. የልደት ካርድ 4. ብሔራዊ መታወቂያ / National ID / አድራሻ፡ 1. በህብር ትምህርት ቤት በኩል የኮብል ስቶን መንገዱን ይዘው ወደ ታች ሲወርዱ ዋናው የአየር ጤና መንገድ ላይ በሚያገኙት አዲሱ የትራፊክ መብራትስር፡፡   ። ከፊት ለፊቱ ፌዴሬሽን ሜዳ አለ   ። ከአጠገቡ ደግሞ የሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አለ፡፡ ወይም 2. ከጀሞ ሚካኤል መብራት ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ቀኝ ይዘው 200ሜ ከተጓዙ በኋላ አዲሱ መብራት አጠገብ ያገኙታል። ከጎኑም የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ይገኛል።
2 245
9
ለወላጆች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ በሰላም አደረሳችሁ እንላለን፡፡ በመቀጠልም የሚከተሉትን የምዝገባ መረጃዎች እናስተላልፋለን። 1. ነባር ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 2018 ዓ.ም ድረስ ተመዝግበው መጨረስ አለባቸው። 2. በምዝገባ ወቅትንም የመስከረምን ክፍያና የዓመቱን የመመዝገቢያ ክፍያ መክፈል ይጠበቅባችኋል። 3. አዲስ ተማሪ ለማስመዝገብ የምትፈልጉ ነባር ወላጆች ባለን ክፍት ቦታ ላይ ለእናንተ ቅድሚያ ስለምንሰጥ ቦታው ከመያዙ በፊት ቀደም ብላችሁ መጣችሁ በማስመዝገብ በኋላ ላይ የሚፈጠረውን የቦታ እጥረት እንድታስወግዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተለይ ጀማሪ ወይም ነርሰሪ ተማሪዎችን የምታስመዘግቡ ወላጆች ቀደም ብላችሁ በማስመዝገብ በየአመቱ የሚገጥመንን ችግር እንድንቀርፍ በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ፡ 1. ነባር ተማሪዎች ቀደም ሲል በምትከፍሉበት መለያ ቁጥር ተጠቅማችሁ ኦሮምያ ኢንተ. ባንክ በመክፈል የከፈላችሁበትንም ደረሰኝ ትምህርት ቤት ድረስ ይዛችሁ በመምጣት ተማሪዎችን ከአስመዘገባችሁ በኋላ የትምህርት ቤቱን ደረሰኝ መዉሰድ ይጠበቅባችኋል። 2. አዲስ ተማሪዎች የባንክ መክፈያ መለያ ቁጥር ስላልተሰጣቸው ክፍያውን የምትፈጽሙት በካሽ ለትምህርት ቤቱ መዝጋቢዎች ሲሆን ለከፈሉት ክፍያ ግን ከካሽ ሬጅስተር የወጣ ህጋዊ ደረሰኝ ወዲያውኑ ይቀበሉ።
1 641
10
GRADE 6 National Examination result 2018.xlsx
1 596
11
GRADE 6 National Examination result 2018.xlsx
105
12
የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች የመጀመሪያ ስም የሚለው ላይ ስማችሁን መጻፍ ያለባችሁ በአማርኛ ነው እንግሊዘኛ ከሆነ ውጤቱን አያወጣላችሁም፡፡
1 582
13
https://aa6.ministry.et/#/result
1 699
14
ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ የተፈተኑ ተማሪዎች ሁሉም በማለፋቸው በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን። ከተፈተኑት ሃምሳ ሁለት ተማሪዎች ውስጥ 24 ተማሪዎች ከ90 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ውጤታቸውንም የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ
1 670
15
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ201
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 682
16
没有文字...
1 595
17
没有文字...
1 608
18
robust baner2x1.5m 2018-02.jpg
1
19
没有文字...
1 611
20
ለወላጆች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለ 2018 ዓመተ ምህረት ትምህርት መጨረሻ ጊዜ በሰላም አደረሳችሁ። በመቀጠልም ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓመተ ምህረት ካርድ የሚሰጥ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል። በመሆኑም በእለቱ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት እስከ ቀኑ ዘጠኝ ድረስ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ መገኘት የልጅዎን ሪፖርት ካርድ እንዲወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። ማሳሰቢያ የትምህርት ቤት የሰርቪስ እና የጥናት ክፍያ ክፍለው ላልጨረሱ ተማሪዎች የሪፖርት ካርድ የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ያለባቸሁን ክፍያ ከወዲሁ ክፍላችሁ እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን።
2 031