cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Robust Family

Robust School

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 085
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ነገ ማክሰኞ ግንቦት 20/09/2016 ዓ.ም ትምህርት አይኖርም የመንግስት ት/ቤት መጋቢ እናቶች ምገባ እንዳያዘጋጁ ይነገራቸው!!!
إظهار الكل...
ለወላጆች በሙሉ * ነገ ሙሉ ቀን ትምህርት አለ። * በሳይንስ አውደ ርዕዩ ላይ ለመሳተፍ የሚሄዱት የሱማሌ ብሔረሰብ ልብስ ያላቸው ብቻ ናቸው። ይህ ደግሞ አስገዳጅ አይደለም። የሌላቸው ልጆች በቀጣይ በሚኖረው ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ።
إظهار الكل...
ማስታወሻ *
إظهار الكل...
Share 'G8 GENERAL SCIENCE.docx'
إظهار الكل...
እንዴት ዋላችሁ ሁሉም የግልና የመንግስት ት/ቤቶች ከ16/09/2016 እስከ 18/09/2016ዓ.ም ለሚካሄደው የሳይንስና ኢግዚብሽን ውድድር አርብ 12:30 ልደታ ክፍለ ከተማ በር በመገናኘት ወዳጅነት አደባባይ እሄዳለን ።ስለዚህ ሁሉም ት/ቤት 40 ተማሪ የብሔር ብሔረሰቦች የባህል ልብስ በመልበስ 2 መምህርና 1ዋና ር/መምህር በመያዝ ት/ቤታችሁን የሚገልፅ ባነር በማሰራት በሰዓቱ እንድትገኙ በጥብቅ አሳስባለሁ ።የተመረጠው የፈጠራ ስራ ሐሙስ ይገባል።ለወረዳችን የደረሰን የባህል ልብስ የሶማሌ ክልል ነው ።የሚቀር ት/ቤት አኖርም
إظهار الكل...
For grade 8 students
إظهار الكل...
Share '2015 Grade 8 Amharic Model exam.pdf'
إظهار الكل...