EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
前往频道在 Telegram
"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever" Mahatma Gandhi...
显示更多1 003
订阅者
+224 小时
无数据7 天
-630 天
帖子存档
የ2018 የ2ኛ መ/ዓመት የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከግንቦት 10-12/2018 ዓ.ም ስለሚሰጥ ተማሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ወላጆ ለልጆቻችሁ ድጋፍና ክትትል እንድታደርጉላቸው እያስታወስን
ውዝፍ የት/ቤት ወርሃዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ከወዲሁ እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን።
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 1ኛ ደረጃ ቁ1 እና ቁ2
04/09/2018 ዓ.ም🇪🇹
ኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 ሚያዝያ 29 አና 30/2018 ዓ.ም ትምህርታዊ ጉብኝት በአድዋ ድል መታሠቢያ ሙዚየም፣ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሳይንስ ሙዚየም እና በብሔራዊ ሙዚየም አስተማሪና አዝናኝ በሆነ ሁኔታ ተማሪዎች አካሂደዋል።
የ2018 የ2ኛ መ/ዓመት የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና ከግንቦት 10-12/2018ዓ.ም ስለሚሰጥ ተማሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ወላጆ ለልጆቻችሁ ድጋፍና ክትትልና እንድታደርጉላቸው እያስታወስን
ውዝፍ የት/ቤት ወርሃዊ ክፍያ ያልከፈላችሁ ከወዲሁ እንድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን
ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 1ኛ ደረጃ
ቁ1 እና ቁ 2
04/009/2018
ኢቢ አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ቁ.2 ሚያዝያ 29 አና 30/2018 ትምህርታዊ ጉብኝት በአድዋ ድል መታሠቢያ ሙዚየም ,በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሳይንስ ሙዚየም እና በብሔራዊ ሙዚየም አስተማሪና አዝናኝ በሆነ ሁኔታ ተማሪዎች አካሂደዋል !
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
