ch
Feedback
Jucs Grade 12

Jucs Grade 12

前往频道在 Telegram
741
订阅者
+124 小时
+27
+430
帖子存档
ለተማሪዎች እና ለወላጆች! "በጅማ ዩ.ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ይሰጣል" ተብሎየነበረው የክረምት የቲቶሪያል ፕሮግራም በመምህራን የክረምት ልዩ ስልጠና ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናስታውቃለን።

ማስታወቂያ በነገው እለት ማለትም በ 09/11/2016ዓ.ም ፈተና ስለሚጀመር በቅድሚያ ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ እየተመኘን የሰርቪስ አገልግሎት ስላዘጋጀንላችሁ በሁለት መስመር ማለትም ፣ 1. በእርሻ ኮሌጅ እና 2. በአጂፕ ፣ቲሻየር፣መርካቶ እና ፈረንጅ አራዳ በኩል ስለምናሰማራ ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ በየፌርማታው ተገኝታችሁ እንድትሳፈሩ እናሳውቃለን። ት/ቤታችሁ

ማስታወቂያ ለ 2016ዓ.ም የዩኒቨርሲቲውን መግቢያ ተፈታኞች ኦረንቴሽን የሚሰጠው ነገ በ08/11/2016 ጠዋት 3:00 ላይ ስለሆነ በቆሎ በር ገብታችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን ። ት/ቤቱ

ማስታወቂያ ለ 2016ዓ.ምየዩኒቨርሲቲ መግቢያ ተፈታኝ ተማሪወቻችን በሙሉ ፣ እሁድ(07/11/2016) ጠዋት 2:00 በዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ እንድትገኙ እያሳወቅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 1. አንድ ጉርድ ፎቶ 2.የት/ቤት መታወቂያ 3.አድሚሽን ካርድ እና የደንብ ልብሳችሁን በመልበስ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

photo content

photo content

+1
@ethio_entranceG12_bio_pilot_exam_2016_12_Jun_24_·_08·37·33.pdf2.08 MB

+1
@ethio_entranceG12 bio pilot exam 2016.pdf2.46 MB

+1
Answer to booklet code 024.docx0.16 KB

ማስታወቂያ ለ 2016ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ በበይነ መረብ ተፈታኞች በሙሉ በ29/10/2016 ዓ.ም የሒሳብ ሙከራ ፈተና በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ከዚህ ቀደም በተፈተናችሁበት ክፍል ልክ 8:00 ሰዓት ላይ ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳውቃለን ::

Second round model.docx1.75 KB

26/10/2016 ዓ/ም ለተማሪዎቻችን በሙሉ! የጅማ ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የወላጆች በዓል የሚካሄደው ዓርብ ሰኔ 28/2016 ዓ/ም ስለሆነ ከበዓሉ ቀን ቀደም ብላችሁ ነገ ሐሙስ ሰኔ 27/2016 ጠዋት ት/ቤት በመገኘት የወላጅ መጥሪያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። 👉 ልብ አድርጉ! ያለ ጥሪ ካርድ ወደ ጅማ ዩኒቨርስቲ ጊቢ መግባት አይፈቀድም!!!

Dear my students,this is to leave a piece of advice for you; try to attempt the pilot exams being sent from MOE and the school channels; invest all your time to your studies as you have got only a couple of weeks time.Bear in mind that you have a model exam 2 tomorrow (Tuesday). BEST OF LUCK....

G12 English pilot test 2016.pdf1.83 MB

@ethio_entranceG12 English pilot.pdf2.19 MB

photo content

photo content

Eng. Gr. 12 Exam Final.pdf6.16 KB

+4
Grade 12 Chemistry Model Exam Final Version-OEB-2024.pdf5.68 KB

#እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ! ✅ዝነኛው H.u Square School of American and British ተቋም ልምድ ባላቸው እና እውቅና በተቸሩ አስተማሪዎች 20,000 በላ
#እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ! ✅ዝነኛው H.u Square School of American and British  ተቋም ልምድ ባላቸው እና እውቅና በተቸሩ አስተማሪዎች 20,000 በላይ ተማሪዎችን   በ3ወር ብቻ አስተምሮ  ታላቅ ተናጋሪ በማድረግ በ ሰርተፊኬት  ማስመረቁ ይታወቃል፣ ⏳ በ አሁን ሰዓት  በጅማ ከተማ  ውስጥ ከ 25 በላይ ቅርንጫፎችን ከፍቶ ከ 5000 በላይ ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ እያስተማረ ይገኛል ፤ 🔴ምዝገባ ተጀምሯል እንዳያመልጣችሁ! 👉ምዝገባው ከ ሀሙስ (20/10/2016)-ረቡዕ (26/10/2016) ጠዋት 4:00-6:00 📍 አድራሻ፦Jimma university community secondary school telegram Username= @humeduto ለበለጠ መረጃ:- tele= 09-13-33-30-33            09-01-33-67-53            telegram Username= @humeduto