ch
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

关闭频道
486
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
photo content
+4

Health Club Presentation

photo content
+5

Students Music Performance

photo content
+6

Country Club Presentation

English literature presentation

photo content
+6

Music club performance

ውድ ወላጆች የ4ኛው ሩብ ዓመት ክፍያ በተመለከተ ከተወሰኑ ወላጆች በቀረበ ጥያቄ መሠረት ከሚያዚያ 1-10/2014ዓ.ም የሚለው ቀርቶ እስከ ሚያዚያ 30/2014ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን በጊዜ ገደቡ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡ ከሠላምታ ጋር!

ውድ ወላጆች የ4ኛው ሩብ ዓመት የትምህርት አገልግሎት የክፍያ ወቅት ከሚያዚያ 1 እስከ ሚያዚያ 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን፡፡ ለክፍያ ስትመጡ የልጅዎ መታወቂያ ላይ ያለውን መለያ ቁጥር በመያዝ በገርጂ መብራት ሀይል ካምፖሶች የምታስተምሩ በተመቻችሁ የአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ በአካውንት ቁጥር፤5208599 ሰሚት ቅርንጫፍ የምታስተምሩ በማንኛውም ህብረት ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1170716365770023 እንድትከፍሉ እናሳስባለን። የት/ቤቱ አስተዳደር!!!

ውድ ወላጆች ማክሰኞ 27 /07/14 የጀመረው የአጋማሽ ፈተና ዛሬ 29/07/14 ተጠናቋል፤ በመሆኑም ነገ አርብ 30/07/14 ዓ.ም. መደበኛው የሙሉ ቀን ትምህርት ይቀጥላል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ተማሪ ይህን አውቆ በተለመደው ስዓት በትምርት ገበታው እንዲገኝ ት/ቤቱ ያሳስባል፡፡

Maths question and answer
+7
Maths question and answer

Awards for High Achievers & Best improved Students From Grade 1&2.