ch
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

关闭频道
486
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
March 8 International Women's Day Celebration

ማስታወሻ ⏰ 👉ሰኞ የካቲት 21 2014 ዓ.ም የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል።በእለቱ ተማሪዎች እስከ 6:00 ሰአት ት/ቤት ይቆያሉ። 👉ከየካቲት 22 እስከ የካቲት 27 2014 ዓ.ም ት/ቤት ለተማሪዎች ዝግ ይሆናል። 👉ሰኞ የካቲት 28 2014 ዓ.ም. የ3ኛ ሩብ አመት ትምህርት ይቀጥላል። ት/ቤቱ!

ማስታወሻ ⏰ ነገ ሰኞ፣የካቲት 14፣ 2014 ዓ.ም እና ረቡዕ፣ የካቲት 16፣ 2014 ዓ.ም ከ 1-8 ያሉ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ለቀጣይ ፈተና የሚዘጋጅ ይሆናል። እናመሰግናለን! REMINDER ⏰ Monday, February 21 and Wednesday, February 23, 2022 are study at home days for grade 1-8 students. Thank you!

sticker.webp0.09 KB

ለአንደኛ ደረጃ ተማሪ ወላጆች:- ✍የ2014ዓ.ም የት/ት ዘመን የ2ኛው ሩብ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ከአርብ የካቲት 11 እስከ ሐሙስ የካቲት 17 2014 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በፊት በተላከው ፕሮግራም መሰረት የሚሰጥ ይሆናል 👉ሰኞ የካቲት 14 እና ረቡዕ የካቲት 16 ተማሪዎች ለቀጣዩ ፈተና ዝግጅት የሚያደርጉበት ቀን ስለሆነ ት/ቤት አይመጡም 👉ከላይ በተጠቀሱት የፈተና ቀናት የተማሪዎች መዉጫ ሰአት 6፡00 ሰአት ይሆናል። 👉ሰኞ የካቲት 21 2014 ዓ.ም የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል።በእለቱ ተማሪዎች እስከ 6:00 ሰአት ት/ቤት ይቆያሉ። 👉ከየካቲት 22 እስከ የካቲት 27 2014 ዓ.ም ት/ቤት ለተማሪዎች ዝግ ይሆናል። 👉ሰኞ የካቲት 28 2014 ዓ.ም. የ3ኛ ሩብ አመት ትምህርት ይቀጥላል። 📌ተማሪዎች የተሰጠውን ሰፊ ጊዜ በአግባቡ በመጠቀም ለተሻለ ውጤት እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እናሳስባለን ። ት/ቤቱ!

sticker.webp0.11 KB

Spelling Bee Competition Between G3&4 Students.