ሲዳማ ቡና Sidama Coffe©
前往频道在 Telegram
Every event about sidama coffe Football club are available in this channel
显示更多未指定国家未指定类别
5 031
订阅者
-124 小时
-17 天
-5030 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+28
在0个频道中
十一月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+130
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+119
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+102
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+425
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+84
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+142
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+176
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+146
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+113
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+130
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+149
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+155
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+210
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+258
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+163
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+78
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+99
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+241
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+90
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+92
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+72
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+111
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+113
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+77
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+3 835
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 15 十二月 | 0 | |||
| 14 十二月 | 0 | |||
| 13 十二月 | 0 | |||
| 12 十二月 | +3 | |||
| 11 十二月 | +3 | |||
| 10 十二月 | +3 | |||
| 09 十二月 | 0 | |||
| 08 十二月 | +1 | |||
| 07 十二月 | 0 | |||
| 06 十二月 | +4 | |||
| 05 十二月 | +1 | |||
| 04 十二月 | +5 | |||
| 03 十二月 | +3 | |||
| 02 十二月 | +1 | |||
| 01 十二月 | +4 |
频道帖子
⚡️ እግር ኳስን ለሰላም ፣ ለመዝናኛነት ፣ ባህልን ለማስተዋወቅ ፣ እርስ በርስ ያለን ፍቅር ለማጉላት እንዲሁም ሀገርን ለማስተዋወቅ ጭምር መጠቀም የሁሉም ፍላጎት እና ምኞት ነዉ ፤ ታዲያ የእግር ኳስ ሜዳን በጸብ እና ብጥብጥ ሳይሆን ፍጹም ሰላም የሰፈነበት እና ከህጻን እስከ ሽማግሌ በአንድነት በፍቅር እንዲከታተሉ ማስቻል የቤት ስራችን ነዉ።
⚡️ በክለቦች ዘንድ ያለን ችግሮች እንዲሁም ሊሰሩ ይገባል በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ከክለቦች ጋር በመነጋገር እግር ኳስ ወዳድ ደጋፊ የሚወደዉን እና የሚደግፈዉን ክለብ ከሌሎች የክለብ ደጋፊዎች ጋር በፍቅር እንዲመለከት ማስቻል ዋናዉ ስራ ነዉ።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማህበር ጥምረት ታዲያ ይህንን ስራ ለማስራት እና የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ደጋፊዎችን ፍላጎት በማስቀደም ሊጉን ገጽታ ስፖርታዊ ጨዋነትን ለማስፈን ባለፈዉ አመት እዉቅና በማግኘት ወደስራ የገባ ተቋም ነዉ።
⚡️ እግር ኳስ ሜዳዎቻችንን ከፍርሃት እና ፀብ የፀዳ ፍጹም ሰላማዊ ለማድረግ የሚሰራዉ ይህ ተቋም እግር ኳስ ተመልካችን በእኩል አይን በማየት ለሁሉም እኩል ግልጋሎትን የሚሰጥም ጭምር ነዉ።
⚡️ ታዲያ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች ማህበር ጥምረት የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመቀላቀል ስለ ክለባችሁ መረጃን ፣ በየጨዋታዉ የነበሩ ሁነቶችን ከደጋፊዎች ምስል ጋር ያገኙ:-
ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/EthioFansCoalition
ቲዊተር :- https://twitter.com/EthioFansCoalition
ቴሌግራም:- https://t.me/EPLFFC
ኢሜይል :- Ethiofanscoalition@gmail.com
ኢንስታግራም :- EPLFFC
| 2 | ሰዎቻችን በምሽቱ ፕሮግራም ደምቀዋል.........
የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ፣ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኤሪሚያስ ተስፋዬ ፣ የክለቡ የደጋፊዎች ማህበር ጸሃፊ ደጀኔ ማርቆስ ፣ የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሺን ፍሬዉ አሬራ እና የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ሀላፊ ጃጎ አገኘሁ በፕሮግራሙ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዉ ይገዙ ቦጋለ የሁለት ሚልዮን ብር ተሸላሚ ሆኗል ፤ ሲዳማ ቡና እንዲሁ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁን ተከትሎ ከሊግ ኮሚቴዉ የገንዘብ ድጋፍን በደረጃ አጊኝቷል።
አሰልጣኙ እስካሁን ባለዉ መረጃ ከክለቡ ጋር እንደሚቆዩ ሲጠበቅ በቀጣይነት ወደ ክለቡ የሚመጡ ተጫዋቾችን ዝዉዉር የማደርሳችሁ ይሆናል።
@sidamacoffe
@sidamacoffe | 1 165 |
| 3 | ለሲዳማ ቡና እያንዳንዱ የማጥቃት እንቅስቃሴ ሁሌም የማይታጣ ተጫዋች ዳዊት ተፈራ ( ኦዚል ) | 275 |
| 4 | ለምርጡ ተከላካያችን ጊት ጋትኩት ድምጻችሁን ስጡት ፤ በአመቱ በሲዳማ ቡና ያለዉን ሁሉ ሜዳ ዉስጥ የሰጠ በአንድ ለአንድ ግንኙነት የተካነ የአየር ላይ ኳሶች ላይ የሚደነቅ እና ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ከቀረበላቸዉ ተጫዋቾችም አንዱ ነበር።
ጊት ምርጡ 👏❤️
@Sidamacoffe
@sidamacoffe | 1 217 |
| 5 | የእናንተ የአመቱ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ ምርጡ ተከላካይ ማነው? | 509 |
| 6 | ስራዉ አሁንም ቀጥሏል.........
ማንም ዘወር ብሎ ያላየዉን የሲዳማ ቡና ታዳጊዎችን ይዞ በፈተኝ ወቅት ለክለቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ ይዞ መጥቶ ነበር ፤ አሁን ላይ ደግሞ እድገቱን አሳድጎ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆን ስራዉን ቀጥሏል እስካሁን በርስ ስር ክለቡ የተሸነፈዉ አንድ ጨዋታ ሲሆን በቡድኑ ዉስጥ የተጫዋቾች ስነልቦናን እና በራሳቸዉ እምነትን እንዲያሳድግ አድርጓል ።
ሲዳማ ቡና ሶስተኛ ደረጃን እንዲያጠናቅቅ የራሱን ድርሻ የተወጣዉ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾሜ ዛሬ በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ታዳጊዎችን በማሰለፍ ጨዋታዉን የሚያደርግ ይሆናል ፤ ክለቡ ዉስጥ ያሉትን ክፍተቶችን በመሸፈን ለቀጣይ አመት ለመዘጋጀት እረፍት የሚያገኘዉ ክለቡ ለዋንጫ ፉክክሩ ቀጣዩን አመት ካሁኑ እየጠበቁት ይገኛሉ።
አሰልጣኙ ባለፈዉ አመት በታዳጊዎች ዘንድሮም በሊጉ ጥሩ ስራን የሰራ ሲሆን ደጋፊዎችም ከእርሱ የሚጠብቁትን ለማድረግ ካሁኑ እየታተረ ይገኛል ፤ በአመቱ የመጨረሻ ጨዋታዉን ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የሚያደርጉት ቡናማዎቹ ድልን አልመዉ ይገዙ ቦጋለን የሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ለማድረግም ጭምር ወደ ሜዳ ይገባሉ።
ወንድማገኝ ተሾመ እና ይገዙ ቦጋለ እናመሰግናለን 👏🙏
@sidamacoffe
@sidamacoffe | 807 |
| 7 | ወንድማገኝ ተሾመ | 1 |
| 8 | ተጠናቀቀ
ሲዳማ ቡና 1-2 አርባምንጭ ከተማ | 1 333 |
| 9 | በመጀመሪያው አጋማሽ ለሲዳማ ቡና የመጀመሪያውን ግብ ያስቆጠረው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ልክ በዛሬ ቀን ሰኔ 7 2007 ኢትዮጵያ ሌሶቶን 2-1 ስታሸንፍ ግብ አስቆጥሮ ነበር።
@Sidamacoffe
@Sidamacoffe | 945 |
| 10 | የሚገርም አመታት ነበር ግን ወጥቶበታል | 819 |
| 11 | ሲዳማ ቡና ቅጣት ምት አጊኝቷል | 811 |
| 12 | ኦኦኦኦ ሰላዲን የሚገርም እድል ነበር ግን ወጣበት | 817 |
| 13 | አርባምንጮች ወደኋላ አፈግፍገዉ እየተከላከሉ ይገኛሉ | 810 |
| 14 | ሙሏለም መስፍን ወደ ኋላ ተመልሶ የመከላከል ሂደቱን እያገዙ ይገኛል | 794 |
| 15 | የእርሱን ቦታ ሳይተኩ ገብተዉ አህመድ ሁሴን ሊያስቆጥር የሚችልበት እድል ነበር ግን ወፈጥቷል | 788 |
| 16 | ኤሪክ ካፓዬቶ ላይ ነዉ ጥፋት የሰራበት | 779 |
| 17 | በሁለተኛ አጋማሽ ያኩቡ መሃመድ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል | 765 |
| 18 | ዳዊት ሙከራ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ሙከራዉ ደካማ የበር | 789 |
| 19 | ኦኦኦ ለጥቂት አስቆጠሩ
ሲዳማ ቡና 1-2 አርባምንጭ ከተማ | 784 |
| 20 | መክብብ ደገፉ ግብ ጠባቂ ነዉ | 741 |
