6 199
订阅者
-224 小时
无数据7 天
-3630 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+7
在0个频道中
六月 '26
+46
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+53
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+747
在20个频道中
Get PRO
三月 '26
+49
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+53
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+830
在10个频道中
Get PRO
十二月 '25
+100
在8个频道中
Get PRO
十一月 '25
+58
在6个频道中
Get PRO
十月 '25
+88
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+649
在14个频道中
Get PRO
八月 '25
+72
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+77
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+103
在6个频道中
Get PRO
五月 '25
+106
在7个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 045
在30个频道中
Get PRO
三月 '25
+52
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+60
在7个频道中
Get PRO
一月 '25
+145
在8个频道中
Get PRO
十二月 '24
+572
在24个频道中
Get PRO
十一月 '24
+605
在13个频道中
Get PRO
十月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+55
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+46
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+49
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+88
在3个频道中
Get PRO
四月 '24
+50
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+234
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+22
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+71
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+94
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+79
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+117
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+76
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+100
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+69
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+126
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+112
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+389
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+296
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '210
在0个频道中
Get PRO
九月 '210
在0个频道中
Get PRO
八月 '210
在0个频道中
Get PRO
七月 '210
在0个频道中
Get PRO
六月 '210
在0个频道中
Get PRO
五月 '210
在0个频道中
Get PRO
四月 '210
在0个频道中
Get PRO
三月 '210
在0个频道中
Get PRO
二月 '210
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+702
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | 0 | |||
| 03 七月 | +2 | |||
| 02 七月 | +3 | |||
| 01 七月 | +2 |
频道帖子
መልካም ስጦታና ፍጹም በረከት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ከእርሱ የሆነ ስጦታዎች ቁሳዊ በረከቶችን ብቻ አይደለም። እርሱ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ ነው። እግዚአብሔር የሚለዋወጥ አምላክ አይደለም። ሁኔታዎች ቢቀየሩ፣ ሰዎች ቢለዋወጡ፣ ዘመናት ቢያልፉም የእርሱ ቸርነት፣ ታማኝነት እና ፍቅር አይለወጡም። ትናንት የረዳህ አምላክ ዛሬም ይረዳሃል፤ ነገም አይተውህም።
ስለዚህ ዛሬ በሕይወትህ ላለው መልካም ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግን፤ ገና እንዲሆን ተስፋ ለምታደርገውም በእምነት እርሱን ብቻ ጠብቅ።
ያዕቆብ 1:17 በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
| 2 | ድነት የሚገኘው በሰው ጥረት ወይም በመልካም ሥራ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው። የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ተገልጧል።
እርሱ ኃጢአትህን ይቅር ብሎ፣ በመንፈስ ቅዱስ አዲስ ሕይወት ሰጥቶሃል። ስለዚህ ያለፈው ውድቀትህ የወደፊት ተስፋህን አይወስንም፤ የእግዚአብሔር ጸጋ ከውድቀትህ ይበልጣል፣ ፍቅሩም ከኃጢአትህ ይበልጣል።
ስለዚህ ዛሬ ክርስቶስ በሰራልህ ስራ ብቻ እመን። ያዳነህ ጌታ ዛሬም ህይወትህን ሙሉ ያድሰዋል።
ቲቶ 3:4-5 ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 765 |
| 3 | አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ለመሠዋት በታዘዘ ጊዜ አንድ ልጁን ለእግዚአብሔር ለመሰዋት እላቅማምም ነበር። በእግዚአብሔርም ታምኖ ታዘዘ።
እግዚአብሔር ግን በምትኩ የሚሠዋን በግ አዘጋጀለት። አብርሃምም በልጁም ፋንታ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ሠዋው።
ከዚያም አብርሃም ያንን ቦታ “ያህዌ ይርኤ” ብሎ ጠራው፤ የእግዚአብሔርንም አቅርቦት መሰከር። ያህዌ ይርኤ ዛሬም ሕያው የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ስለዚህ ዛሬ በጭንቀት ፈንታ በእግዚአብሔር ታመን። እስካሁን የረዳህ አምላክ ዛሬም ያይሀል፣ ነገም አይተውህም። ያህዌ ይርኤ በእውነት በእግዚአብሔር ተራራ ይታያል።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 941 |
| 4 | እስራኤላውያን በምድረ በዳ ሲጓዙ በነበረበት ወቅት ውኃ የለም፣ ምግብ የለም፣ ተስፋ የሚያደርጉት ምንም ነገር አልነበረም። ነገር ግን እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ነበረ፤ መንገዳቸውን ያውቅ ነበር፣ የእጃቸውንም ሥራ ባረከ፣ የሚያስፈልጋቸውንም ሁሉ አቀረበላቸው። አንዳችም አላሳጣቸውም።
ዛሬም ይህ ቃል ላንተም ተስፋ ነው። ምናልባት አንተም አሁን ምድረ በዳ የሚመስልህ ዘመን ውስጥ ትሆናለህ፤ነገር ግን መንገድህን የሚያውቅ አምላክ አለ። አንተ ያለህበትን ሁኔታ ያያል፣ የሚያስፈልግህንም ሁሉ በጊዜው ያቀርብልሃል፤ አንዳችም አያሳጣህም!
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 206 |
| 5 | ቁራዎች አይዘሩም፣ አያጭዱም፣ ጎተራም የላቸውም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በየቀኑ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ያቀርብላቸዋል። እግዚአብሔር ፍጥረቱን ሁሉ የሚመግብ አምላክ ነው።
አንተ ደግሞ በእግዚአብሔር ፊት ውድ ልጁ ነህ። ወፎችን የሚመግብ አምላክ፣ በአምሳሉ የፈጠረህን አንተን ደግሞ እጅግ ይንከባከብሀል! አንተ መሥራት እና መትጋት እና አለብህ ፤ ነገር ግን የሕይወትህ እውነተኛ መጋቢ እና አቅራቢ እግዚአብሔር መሆኑን ግን በሙሉ ልብህ እመነው። የምትሰራው ስራ እና የምታገኘው ገቢዋስትና አይሆንህም፤ ዋስትናና የማይነጥፍ ምንጭ እግዚአብሔር ብቻ ነው። እግዚአብሔር ብቻ የሕይወትህ አቅራቢ ነው።
ምናልባት ዛሬ ምን እበላለሁ?፣ ምን እሰራለሁ?፣ ቤተሰቤን እንዴት እመራለሁ? የሚሉ ሀሳቦች አስጨንቀውህ ሊሆን ይችላል። እግዚአብሔር ግን ከጭንቀት ይልቅ አይኖችህን ወደ እርሱ እንድታነሳ ይነግርሀል። እስከዛሬ ያኖረህ አምላክ፣ ለነገም ያዘጋጅልሀል፤ ርሀብን ያጠግባል፣ የጎደለንን ይሞላል፣ የሚያስፈልግህንንም ሁሉ ያቀርብልሀል።
ዛሬ በእግዚአብሔር መጋቢነት እና አቅርቦት ታመን። እርሱ እንዴት እንደሚያኖር የሚያውቅ ታማኝ አባት ነው።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 283 |
| 6 | በቅንነት መመላለስ፣ እግዚአብሔርን በሙሉ ልብ መውደድ፣ በቃሉ መመላለስ እና ፈቃዱን ለመፈጸም መኖር ማለት ነው። እንዲህ ያለ ሕይወት በእግዚአብሔር ሞገስና በረከት ውስጥ ያኖራል።
በዚህ ዘመን ብልጠትና ማታለል ስኬት የሚያመጡ የሚመስሉ ቢሆንም፣ እግዚአብሔር ግን የቅን ሰውን መንገድ ይባርካል። የእርሱ በረከት የሚያመጣው እውነተኛ እርካታ ነው።
ዛሬ በእግዚአብሔር ላይ ታመን፤ በቅንነትም ተመላለስ። እርሱ ሞገሱን ይሰጥሃል፣ በረከቱንም ያበዛልሃል፤ ከመልካም ነገርም አያሳጣህም።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 286 |
| 7 | የእግዚአብሔር ጸጋ ሁሉን የሚያበዛ፤ የሚባርክ ነው። ስለዚህ የህይወትህ መባረክ ምንጩ የራስህ አቅም ወይም ሀብት ሳይሆን የእግዚአብሔር የተትረፈረፈ በረከት ነው።
እግዚአብሔር የሚሰጠው ጸጋ አንተ የሚያስፈልግህን ብቻ ሳይሆን፣ ሌሎችንም ለመባረክ ምክንያት አድርጎህም ጭምር ነው። እርሱ በሕይወትህ ውስጥ ሲሠራ ማጣትህን በመሙላት በማትረፍረፍ እና፤ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድንበዛ በማድረግ ነው።
ዛሬ አቅም፣ ገንዘብ፣ ኃይል አጥተሀል? ወደ እግዚአብሔር ቅረብ: እርሱ የጎደለውን የሚሞላ፣ ለተጠራህበት ሥራ የሚያበቃህ አምላክ ነው።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 348 |
| 8 | ዳዊት በዘመኑ ሁሉ የእግዚአብሔርን ታማኝነት እንዳየ መስክሯል። ጻድቅ ሲጣል ወይም ዘሩ እህል ሲለምን አላየሁም የሚለውም፣ እግዚአብሔር ለሚታመኑበት ሰዎች ታማኝ አቅራቢ እንደሆነ እየመሰከረ ነው።
ዛሬ በሕይወት ጉዞህ እየታገልክ ከሆነ፤ እግዚአብሔር ያይሃል፣ አይጥልህም፣ ይደግፍሃል፣ አይተውህምም። እርሱ ከትውልድ እስከ ትውልድ ታማኝነቱን የሚገልጥ፣ እስከ እርጅና ድረስ የሚሸከም ቸር አምላክ ነው።
በእግዚአብሔር መንገድ ለሚሄዱ ለእነርሱም ሆነ ለዘሮቻቸው የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ የሚያሟላላቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 507 |
| 9 | በብዙ ነገር ባለጠጋ የሚመስሉ ሰዎች እንኳ አንድ ቀን ጉድለት እና ማጣት ሊያጋጥማቸው ይችላሉ። የዓለም ነገር ሁሉ ዘላቂ አይደለም፤ እግዚአብሔር ብቻ የማያልቅ ታማኝ ምንጭ ነው።
እግዚአብሔር ለልጆቹ የሚያደርገው ሁሉ መልካም ነው። የሚያስፈልግህን ሁሉ በጊዜው ያቀርብልሃል።
ዛሬ ሁኔታዎች ቢከብዱም፣ ልብህን በእግዚአብሔር ላይ አድርግ። እርሱን በእውነተኛ ልብ ስትፈልገው፣ ከሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ አትጎድልም።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 471 |
| 10 | ብዙ ጊዜ በሕይወትቴ ምን ያስፈልገኛል? የሚለው ሀሳብ ልብህን ሊያስጨንቅህ ይችላል: ኢየሱስ ግን ቅድሚያህ ምን መሆን እንዳለበት በግልጽ ይነግርሀል።
ከሁሉ አስቀድመህ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ስትፈልግ፣ ሕይወትህን ለእርሱ ፈቃድ ስታስገዛ እና ፈቃዱን ብቻ ስትከተል፣ እርሱ የሚያስፈልግህን ሁሉ ያሟላልሀል።
እግዚአብሔር በሕይወትህ ቀዳሚ ሲሆን፣ ነገርን ሁሉ በጊዜው ያዘጋጃል።
ማቴዎስ 6:33 ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 953 |
| 11 | እግዚአብሔር ሁልጊዜም ልጆቹን በእውነተኛ መንገድ ይመራል፣ ይጠብቃል፣ ይንከባከባልም። እርሱ ሲመራ በትክክለኛው እና ጥፋት በሌለበት መንገድ ብቻ ነው።
አንዳንድ ጊዜ የሚያስፈልግህን ነገር በማጣት ምክንያት ልትጨነቅ ትችላለህ፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር እረኝነት ውስጥ እውነተኛ ሙሉነት እና ማረፍ አለ። እርሱ ሕይወትህን በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ይሞላዋል።
ዛሬ እግዚአብሔርን እንደ እረኛህ አምነኸው ተከተለው፤ በእርሱ ውስጥ ሙሉ እርካታ ታገኛለህ።
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። መዝሙረ ዳዊት 23 : 1
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 856 |
| 12 | እግዚአብሔር የልጆቹን ፍላጎት የሚያውቅ እና የሚያሟላ ቸር አባት ነው።
የሰው ልጅ የሚያስፈልገው ነገር ሲጎድልበት ሊጨነቅ፣ ተስፋ ሊያጣ ይችላል: ነገር ግን ተስፋውን በሰዎች ወይም በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ ያደረገ ሰው እነዚህ ነገሮች እያሰጉትም።
እግዚአብሔር ከማያልቀው ሀብቱ የሚያስፈልግህን ሁሉ ያሟላልሀል።
እግዚአብሔር የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ሳይሆን፣ በሕይወትህ ለሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ሊያደርግልህ ታማኝ ነው። እርሱ ፈጽሞ አይተውህም፣ አያሳፍርህምም።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 689 |
| 13 | ከሰው ድካም የእግዚአብሔር ምሕረት እጅግ ያይላል።
አንዳንድ ጊዜ በድካምህ ምክንያት ወድቀህ ልትቀር፣ በኃጢአትም እንደተሸነፍክ እና እጅ እንደሰጠህ ሊሰማህ ይችላል ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋ ከድካምህ ይበልጣል።
ነገር ግን ኃጢአት ሊያሸንፍህ ቢሞክርም፣ ወደ እግዚአብሔር በንስሐ ብትመጣ እርሱ ይቅር ይልሀል፣ ያነጻሀል፣ እንደገናም በምህረት ያቆምሀል።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 2 000 |
| 14 | እግዚአብሔር የልብን ጸሎት የሚሰማ የቅርብ አምላክ ነው። በምንም አይነት ሁኔታ ብትሆን እንኳን በቅን ልብ ወደ እርሱ ብትጮህ ይሰማሃል።
ዛሬ ያለብህን ሸክም፣ ጭንቀት እና ሀዘን ሁሉ ለእግዚአብሔር ንገረው: እርሱ ጩኸትን የሚሰማ፣ ጸሎትንም የሚመልስ ታማኝ አምላክ ነው።
አቤቱ፥ ጽድቄን ስማ ጩኸቴንም አድምጥ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጥ። - መዝሙረ ዳዊት 17:1
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 853 |
| 15 | እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ ነው። ሁኔታዎች ተስፋ ቢያስቆርጡህ እንኳን፣ እግዚአብሔር ፈጽሞ ተስፋ አያስጥልህም። አቅምህ የተሟጠጠ እና የደከምክ በሚመስልህ ጊዜ ሁሉ ዓይኖችህን ወደ ተስፋህ አምላክ ወደ እግዚአብሔር አንሳ።
በድካምህ ኃይልን፣ ባስጨነቀህ ነገር ፈንታ ሰላምን ይሰጥሃል። በእርሱ ለሚታመኑ ሰዎች ደግሞ ከዚህ ዓለም ያልሆነ እና የማያልቅ ተስፋ አለ፤ ይህም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከቀን ወደ ቀን የሚበዛ ተስፋ ነው።
እግዚአብሔር በደስታና በሰላም የሚሞላ አምላክ ነው።
ይህ ደስታና ሰላምበ ሁኔታዎች የሚመጣ ሳይሆን ከእግዚአብሔር የሚመነጭ አዕምሮን ሁሉ የሚያልፍ ነው።
ስለዚህ ዓይኖችህን ከጊዜያዊ ደስታና እርካታ ምንጮች ላይ አንሳ። ሁሉን ቻዩ አምላክ የዘላለም ተስፋህና ደስታህ እንደሆነ እመን። በእርሱ ስትታመን ሰላሙና ደስታው በሕይወትህ ይበዛል፤ ተስፋህም ፈጽሞ አይጠፋም።
ሮሜ 15:13 የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 788 |
| 16 | የክርስቶስ ሰላም ችግር፣ ጭንቀት፣ ፍርሃት ወይም ግራ መጋባት ሲግጥምህ የሚመራህ እና የሚያሳርፍህ ነው።
ዛሬ ልብህን የሚገዛው ፍርሃት ነው ወይስ የክርስቶስ ሰላም?
እግዚአብሔር ወደ ሰላም፣ ወደ አንድነት እና ወደ ምስጋና ህይወት ጠርቶሀል። ሁኔታዎችህ ምንም ቢሆኑ፣ የክርስቶስ ሰላም ሁሉን አልፎ ልብህን በሰላሙ ይገዛዋል።
ቆላስይስ 3:15 በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ። የምታመሰግኑም ሁኑ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 756 |
| 17 | አንዳንድ ጊዜ ሕዝብ በችግር፣ በጦርነት፣ በማጣት ውስጥ ሊያልፍ ይችላል። በእንደዚህ ያለ ጊዜ ለምድር የሚያስፈልገው ደግሞ እውነተኛ መፍትሔ እና ተስፋ የእግዚአብሔር ጉብኝት ብቻ ነው።
ዛሬ ለምድራችንም ይሄ ነው ሚያስፈልጋት። እግዚአብሔር ሕዝባችንን እንዲያድስ፣ የተሰበሩ ልቦችን እንዲፈውስ፣ ሰላምን እዲሰጠን እና ሕዝቡ እንደገና በእርሱ ደስ እንዲለው በፊቱ መሆን ነው። እግዚአብሔር ሕዝቡን ሲጎበኝ፣ ይሄ ይሆናል! ተስፋ ይታደሳል፤ የተሰበሩ ልቦች ይፈወሳሉ፤ ሰላምም ይሆንልናል።
መዝሙር 85:6 አቤቱ፥ ትመለሳለህ ታድነንማለህ፤ ሕዝቡም በአንተ ደስ ይላቸዋል።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 769 |
| 18 | በእግዚአብሔር ፊት ትክክል የሆነ ሕይወት መኖር፣ ፍትሕን መውደድ፣ እውነትን መከተል እና እግዚአብሔርን መፍራት ከፍ ያደርጋል።
ሕዝብ ጽድቅን ሲከተል ሰላም፣ ፍትሕ፣ አንድነት እና በረከት ለምድር ይሆናል። ነገር ግን ኃጢአት፣ ጥላቻ፣ ዓመፅ እና ኢፍትሐዊነት ሲበዙ ግን ሕዝብን ወደ ጥፋት ይመራል።
ለምድራችን ሰላም፣ ፈውስ እና መታደስ የምንፈልግ ከሆነ፣ እንደ ሕዝብ ወደ ጽድቅ ህይወት መመለስ አለብን።
ምሳሌ 14:34 ጽድቅ ሕዝብን ከፍ ከፍ ታደርጋለች፤ ኃጢአት ግን ሕዝብን ታስነውራለች።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 971 |
| 19 | ሀገር የምትባረከው ባላት የጠፈጥሮ ሀብት ብዛት ወይም በኃይሏ ሳይሆን፣ እግዚአብሔርን በማወቅና በእርሱ በመታመን ነው።
ሕዝብ እውነተኛ መባረክን የሚያገኘው ከእግዚአብሔር ጋር በመጣበቅ እንጂ በምድራዊ ኃይል ወይም በሀብት አይደልም።
እግዚአብሔርን የሚፈልግ፣ ቃሉን የሚታዘዝ፣ በእርሱ የሚታመን እና ለእርሱ ክብር የሚኖር ሕዝብ ለምድር በረከት ነው። እንዲህ ያለ ሕዝብ የእግዚአብሔርን መሪነት፣ ጥበቃ እና በረከት ያገኛል።
ስለዚህ እንደ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይኖርብናል። ሕዝብ እግዚአብሔርን ሲፈልግ፣ ስለ ሀገሩ ሲጸልይ እና በእግዚአብሔር መንገድ ሲመላለስ፣ የእግዚአብሔር በረከት በምድሪቱ ላይ ይሆኖልና።
መዝሙር 33:12 እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 2 122 |
| 20 | መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ነገሥታትና ስለ ባለሥልጣናት ሁሉ እንድንጸልይ ያስተምረናል። መሪዎች በጥበብ እንዲመሩ፣ በፍትሕ እንዲወስኑ እና ለሕዝብ በቅንነት እንዲያገለግሉ እንድንጸልይ ይመክረናል።
ደግሞም እንደ ክርስቲያን ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለሀገራችን፣ ለሕዝባችን እና ለመሪዎቻችንም ጭምር እንድንጸልይ ተጠርተናል።
የሀገር ሰላም በብዙ መንገዶች ይገነባል፣ በዚህ ውስጥ የእኛ ድርሻ ደግሞ ለሀገር እና ለመሪዎቹ በታማኝነት መጸለይ ነው።
ዛሬ ለሀገራችን እንጸልይ፤ ለመሪዎች፣ ለሕዝብ፣
ፊቱ በመቅረብ ሰላምና ፈውስ እንለምን።
1 ጢሞቴዎስ 2:1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 1 880 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
