2 831
订阅者
-324 小时
-67 天
-2930 天
数据加载中...
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+8
在0个频道中
十一月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+77
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+64
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+187
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+136
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+137
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+91
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+63
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+81
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+203
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+88
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+139
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+98
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+54
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+61
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+113
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+98
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+114
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 532
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | 0 | |||
| 20 十二月 | 0 | |||
| 19 十二月 | 0 | |||
| 18 十二月 | +1 | |||
| 17 十二月 | +1 | |||
| 16 十二月 | 0 | |||
| 15 十二月 | +1 | |||
| 14 十二月 | 0 | |||
| 13 十二月 | 0 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | 0 | |||
| 10 十二月 | 0 | |||
| 09 十二月 | 0 | |||
| 08 十二月 | 0 | |||
| 07 十二月 | +1 | |||
| 06 十二月 | +1 | |||
| 05 十二月 | +1 | |||
| 04 十二月 | 0 | |||
| 03 十二月 | 0 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | +2 |
频道帖子
ለልደታ ት/ቤት መምህራን በሙሉ ነገ አስቸኳይ ስብሰባ ስላለ ጥዋት በት/ ቤት ቅጥር እንድትገኙ ት/ቤቱ ያሳስባል።
| 2 | 7. Final English G 7 Student's Textbook (2) (1).pdf | 1 875 |
| 3 | English G 7 Student's Textbook (2) (1).pdf | 2 187 |
| 4 | 000.ts | 416 |
| 5 | Final registration | 2 683 |
| 6 | ቀን 11/12/2014 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2015 የትምህርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ዙሪያ ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ እንዳሳወቁት የተማሪዎች ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ላይ በተዘጋጀዉ ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት መከናወን እንዳለበት፤ የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራን በተመለከተ በግል፣ መንግሰታዊ ባልሆኑ እና መንግስታዊ በሆኑ ትምህርት ተቋማት ላይ ሳይሸራረፍ እንዲተገበር ተገቢዉ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ፤ የ2015 የትምህርት ዘመን አጀማመር የንቅናቄ ስራዎች ከቢሮ ተዘጋጅቶ በወረደዉ እቅድ መሰረት ማከናወን እንደሚገባ እንዲሁም የመጽሀፍ ስርጭትን በተመለከተ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በተማሪዎች እጅ እንዲደርስ ለማድረግ አጽኖት ሰጥቶ መስራት ይገባል ብለዋል፡፡
አቶ አድማሱ አክለዉም በ1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት ላይ የሙከራ ትግበራ በ2014 የትምህርት ዘመን ላይ የተከናወነ በመሆኑ በ2015 የትምህርት ዘመን ሙሉ ትግበራ እንደሚካሄድባቸዉ ፤ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም በከፊል በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 የትምህርት ዘመን የሙከራ ትግበራ ከተከናወነ በሃላ በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ ፤ በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፣ 8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ እንዲሁም 12ኛ ክፍል/የሁለተኛ ደረጃ የማጠቃለያ ፈተና ይስጣል ብለዋል፡፡ | 1 511 |
| 7 | ቀን 4/12/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ!/ BEEKSISA!
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ! | 1 944 |
| 8 | ቀን 2/12/2014 ዓ.ም
የትምህርት ዕድል ማስታወቂያ!
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ! | 1 855 |
| 9 | 没有文字... | 948 |
| 10 | 没有文字... | 963 |
| 11 | 没有文字... | 970 |
| 12 | ቀን 29 /11/2014 ዓ.ም
የ2015 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደር
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ! | 2 738 |
| 13 | 没有文字... | 608 |
| 14 | 没有文字... | 605 |
| 15 | Attention to All Parents | 2 989 |
| 16 | ቀን 18/11/2014 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡
ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታችሁን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን
https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/
ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም
ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት የምትችሉ መሆኑን አክለው አሳውቀዋል፡፡
Biroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee qabxii kutaa 8ffaa bara 2014 kan gadhiifame yoo ta'u barattoota barnootaaf taa'an keessaa parsantaan 63.9, 50 fi isaa ol galmeessuu danda'aaniiru. Kunis qaphxii baroota darban waliin yeroo ilaalamu guddaa ta'uu fi dabalataan parsantaan 85.5 gara kutaa itti aanutti darbuu isaanii Direktooreetiin qormaataa Obboo Dinaol Caalaa ibsaniiru.
waan ta'eef harra irraa eegalee linkii | 2 438 |
| 17 | ቀን 15/11/2014 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ፡፡
ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡
ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከሰኞ ማለትም ከ18/11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በቀጣይ በምናሳውቃችሁ አድራሻ አማካኝነት ኦላይን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ! | 1 757 |
| 18 | ሐምሌ 7 ቀን 2014
ማስታወቂያ
ልደታ ማርያም የልጃገረዶች ት/ቤት ከ1ኛ -8ኛ ክፍል ላላችሁ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የአመቱ ማጠቃለያ የተማሪዎች ሰርተፊኬት ከሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሰርተፊኬት ያልወሰደ ወላጅ/አሳዳጊ የመጨረሻ ቀን አርብ ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ.ም. በመሆኑ ከጠዋቱ 2፡30 ት/ቤት ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ | 2 500 |
| 19 | ሰርተፊኬት የሚሰጥበት.docx | 1 926 |
| 20 | Photo from Nardos | 2 106 |
