ch
Feedback
🇪🇹Ethiopia Casting Film production

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

前往频道在 Telegram

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505

显示更多

📈 Telegram 频道 🇪🇹Ethiopia Casting Film production 的分析概览

频道 🇪🇹Ethiopia Casting Film production (@ethiopiacasting) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 678 名订阅者,在 电影 类别中位列第 17 365,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 034

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 678 名订阅者。

根据 30 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.11%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.65% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 019 次浏览,首日通常累积 1 442 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505

凭借高频更新(最新数据采集于 31 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 电影 类别中的关键影响点。

16 678
订阅者
无数据24 小时
-217
-12730
帖子存档
🎉 Congratulations Tamrat and your entire team We are incredibly proud of this amazing achievement Congratulations on Mehal S
+1
🎉 Congratulations Tamrat and your entire team We are incredibly proud of this amazing achievement Congratulations on Mehal Sefari being selected for Final Cut in Venice at the 83rd Venice International Film Festival

I'am honored to hve served as the Line Producer for Mehal Sefari which has been selected for Final Cut in Venice at the 83rd Venice International Film Festival This recognition reflects the dedication passion and hard work of our entire cast and crew thank you to my Ethiopian crew Your dedication hard work passion and resilience made this achievement possible I am proud to have worked alongside such an incredible team This success belongs to all of us Congratulations to our producers Tamara dawit Marie Fuglestein Lægreid Harry Flöter Ingrid Lill Høgtun Linda Bolstad Strønen Sander Verdonk and the entire production team and to our director and producer Abreham Gezahegn on this incredible achievement Thank you to our international crew and co_producer 2pilots film production barentsfilm and new Amsterdam film company #Abericommedia #gobezmedia https://www.instagram.com/p/DbC6J3aimwt/?igsh=MTFtNWR6aDZkOGMzNA==

የዳንስ ችሎታ ያላችሁ ብቻ እድሜ 18-30 ክብደት 35-70 ኪሎ የምትሆኑ በዚ ስልክ ደውሉልን 0911652972

Open kitchen ያለው መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን ለግማሽ ቀን

አሁንም ክፍት ነው ፎቶ እና ስልክ ላኩልን

ቀይ ሙስሊም ሴት አሁንም አላገኝንም @Ethiopiacastingteam

ዘመናዊ አፕርትመንት ለቀረፃ እንፈልጋለን ለግማሽ ቀን የቀረፃ ሰሀት የቤታችሁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን

ለምን ካስት አልተገኘም እድሜ ከ40 በላይ ወንድ ሙስሊም ሴት ከ22_30 አንድ ቆንጆ ሴት እድሜ ከ22_26 ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @Ethiopiacastingteam ለምታቁት ሰው ሼር አርጉላቸው

ማስጠንቀቂያ ቴሌግራም ላይ የኛን ቻናል ስም ፖሮፋይል ፒክቸር ሁሉንም ነገር ኮፒ በማረግ ሞዴሎችን እያጭበረበሩ ያገኛሉ ስለዚህ በዚ ቻናል በኩል ስልክ ተደውሎ ስራ አለ እንገናኝ ብታባሉ በፍፁም እንዳ
+1
ማስጠንቀቂያ ቴሌግራም ላይ የኛን ቻናል ስም ፖሮፋይል ፒክቸር ሁሉንም ነገር ኮፒ በማረግ ሞዴሎችን እያጭበረበሩ ያገኛሉ ስለዚህ በዚ ቻናል በኩል ስልክ ተደውሎ ስራ አለ እንገናኝ ብታባሉ በፍፁም እንዳትሄዱ እናሳስባለን @ETHIOPIACASTINGTEAM

ማስጠንቀቂያ ቴሌግራም ላይ የኛን ቻናል ስም ፖሮፋይል ፒክቸር ሁሉንም ነገር ኮፒ በማረግ ሞዴሎችን እያጭበረበሩ ያገኛሉ ስለዚህ በዚ ቻናል በኩል ስልክ ተደውሎ ስራ አለ እንገናኝ ብታባሉ በፍፁም እንዳ
+1
ማስጠንቀቂያ ቴሌግራም ላይ የኛን ቻናል ስም ፖሮፋይል ፒክቸር ሁሉንም ነገር ኮፒ በማረግ ሞዴሎችን እያጭበረበሩ ያገኛሉ ስለዚህ በዚ ቻናል በኩል ስልክ ተደውሎ ስራ አለ እንገናኝ ብታባሉ በፍፁም እንዳትሄዱ እናሳስባለን @ETHIOPIACASTINGTEAM

ቀጣይ ለምንሰራው ማስታወቂያ 👉 ሙስሊም ሴት ቆንጆ እድሜ ከ22_30 👉 ሴት እድሜ ከ22_25 ጥሩ ፈገግታ ያላት 👉1 ወንድ ሼፍ ጥሩ ቁመና እና ፈገግታ ያለው እድሜ ከ35_50 👉 ወንድ እፃን እድሜ ከ7_12 👉እናት እድሜ ከ50 በላይ 👉 አባት እድሜ ከ50 በላይ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM

እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ ! መልካም በዓል! Ethiopiacastingteam

5 ተጨማሪ ሴቶች ደጋፊ ሆነው ሚሰሩ በዚው ካስት መስፈርት ቀረፃ ዛሬ ነው @HelpCenterEthiopia

ለ ነገ ቀረፃ 2 ወንድ እንፈልጋለን እድሜ ከ30 በላይ Instagram lay photo ena selke lakulet https://www.instagram.com/tamrat_shekur?igsh=c3Azcm1vaTE4MWc2

አበበ ቢቂላ ለምንቀርፀው የባንክ ማስታወቂያ የ እግር ኮስ ሲን ደጋፊ ሆነው የሚሰሩ ካስቶች እንፈልጋለን ቀረፃ ስለሚያስመሸን ቤታችሁ ለአቶቢስተራ ለሜክስኮ ለፒያሳ የቀረበ መሆን አለበት ብዛት 100 ክፍያ 1000 ብር ወንዶች ብቻ ፍላጎት ያላችሁ ፎቶ ስልክ ቁጥር የምትኖሩበት ሰፈር አያይዛችሁ ላኩልን ከዚ ውጪ ለሚልክ ተቀባይነት አይኖርም

Bezi reference cast enefelegalen @Ethiopiacastingteam
Bezi reference cast enefelegalen @Ethiopiacastingteam

ለ ሜን ካስት ምትሆን አላገኝንም ቆንጆ ሴት እድሜ ከ 20_30 ጥሩ ቁመና ያለው ወንድ እድሜ ከ30 በላይ ለምታቁት እና ማስታወቂያ መስራት ለሚፈልጉ ሼር አርጉላቸው ፎቶ እና ስልክ ላኩልን Ethiopiacastingteam