cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው የመስራት ፍላጎት ካላችው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505 0926690408

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
13 401
المشتركون
+2024 ساعات
+827 أيام
+68930 أيام
أرشيف المشاركات
ለአቢሲኒያ ለምንሰራው ማስታወቂያ ወንድ 👉እድሜ ከ6_13 ከዚ ውጪ የሆናችው ከይቅርታ ጋር አሁንም ምዝገባ ስላልጀመርን በትግስት ጠብቁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
👍 17🤬 5
ከ ሁለት ወር በታች የሆነው እፃን ልጅ እንፈልጋለን ፃፉልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
ተለቅ ያለ የምግብ ጠረቤዛ ያለው መኖሪያ ቤት ለግማሽ ቀን የማስታወቂያ ስራ እንፈልጋለን የቤታችሁን ፎቶ ላኩልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 4😁 4
ለአቢሲኒያ ለምንሰራው ማስታወቂያ ሙስሊም ወንድም ሴትም 👉እድሜ ከ6_13 👉 ወጣት ሴት ከ25 በላይ ከዚ በፊት እኛ ጋር ፎቶ ልካ ማታቅ 👉በቅርብ የተወለደ እፃን (new born) ከዚ ውጪ የሆናችው ከይቅርታ ጋር አሁንም ምዝገባ ስላልጀመርን በትግስት ጠብቁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
👍 11👏 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
# እኛ ነው ምናወርደው Our work Samples M_pesa Safricom tv Commercial
إظهار الكل...
8.02 MB
👍 15 1🔥 1
ሙስሊም ወጣት ወንድ ለነገ ቀረፅ የሚችል ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
إظهار الكل...
👍 1
ከተመዘገባችሁ 5 ወር ና ከዛ በላይ የሆናችሁ ወንዶች ብቻ ለነገ ጠዋት ለቀረፃ ስለምንፈልግ hi በሉን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
ለሙስሊሞች ብቻ ለምንሰራው ማስታወቂያ 👉ጎልማሳ እድሜ ከ 35 በላይ 👉ቆንጆ ሴት እድሜ ከ 20 በላይ 👉ተለቅ ያሉ አባት እድሜ ከ 60 በላይ 👉ወጣት ወንድ እድሜ ከ 27 በላይ እንዲሁም ቆንጆ ሰፋ ያለ መጅሊስ ያለው የሙስሊም ቤት ለግማሽ ቀን ለማስታወቂያ ለቀረፃ እንፈልጋለን የቤታችሁን ፎቶ ላኩልን ሙሉ ስም ስልክ ቁጥር እና ጥራት ያለው ፎቶ ላኩልን አሁን ለሙስሊም ካስት ብቻ የወጣ ማስታወቂ ሲሆን ለሌሎች ስራዋች አሁንም ምዝገባ አለመጀመራችንን እንገልፃለን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 23👏 5😁 5🔥 2
ለቀረፃ ቆንጆ ሰፋ ያለ የሙስሊም መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
🤷‍♀ 3👍 3
ምዝገባ ስለማቆማችን እናንተው በሰጣችሁን አስተያየት ብዙ ልጆች ፎቶ ልከን አልታየልንም ባላችሁት መሰረት.ፎቶ ልክችሁ ያልታየላችሁ ልጆች ሁሉንም እያየን የምንመዘግብ ሲሆን ከዛሬ ቀን 30/08/2016 ጀምሮ ለተወሰነ ጌዜ ምዝገባ ያቆምን ሲሆን ለጊዜው ቀድማችሁ ፎቶ ልካችሁ ከተመዘገባችሁ ጋር ብቻ ይሆናል ካስት ምናረገው @EthiopiaCastingTeam
إظهار الكل...
👍 69😡 29😁 8 7👏 5😨 5
ምዝገባ ስለማቆማችን እናንተው በሰጣችሁን አስተያየት ብዙ ልጆች ፎቶ ልከን አልታየልንም ባላችሁት መሰረት.ፎቶ ልክችሁ ያልታየላችሁ ልጆች ሁሉንም እያየን የምንመዘግብ ሲሆን ከዛሬ ቀን 8/30/2016 ጀምሮ ለተወሰነ ጌዜ ምዝገባ ያቆምን ሲሆን ለጊዜው ቀድማችሁ ፎቶ ልካችሁ ከተመዘገባችሁ ጋር ብቻ ይሆናል ካስት ምናረገው @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
ምዝገባ ስለማቆማችን እናንተው በሰጣችሁን አስተያየት ብዙ ልጆች ፎቶ ልከን አልታየልንም ባላችሁት መሰረት.ፎቶ ልክችሁ ያልታየላችሁ ልጆች ሁሉንም እያየን የምንመዘግብ ሲሆን ከዛሬ ቀን 8/30/2016 ጀምሮ ለተወሰነ ጌዜ ምዝገባ ያቆምን ሲሆን ለጊዜው ቀድማችሁ ፎቶ ልካችሁ ከተመዘገባችሁ ጋር ብቻ ይሆናል ካስት ምናረገው @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ትንሣኤ ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን ! #ኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ፖሮዳክሽን @Ethiopiacasting
إظهار الكل...
👍 21 7🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ቤት የልካችሁልን ስልክ ስለጠፋብን አናግሩን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 7 2
ቆንጆ የሆነ መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን ሰፊ አፓርትመንት ወይም ኮንዶሚኒየም ለግማሽ ቀን ለቀረፆ ሚተባበረን የቤታችሁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
👍 3
ለሳፋሪኮም M_pesa Tv commercial ወንድ እድሜ ከ 20_27 አሪፍ ፈገግታ ያለው ROLE MAIN CAST ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTING
إظهار الكل...
👍 34 6🤔 2👀 2
ለ ኢድ ማስታወቂያ የሰራችው ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam መታወቂያ  ስልክ ቁጥር  የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን  በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ እናመሰግናለን
إظهار الكل...
👍 3
የዚ ማስታወቂያ ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ
إظهار الكل...
👍 7 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! Ethiopia casting film production @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 12 6🥰 5
01:00
Video unavailableShow in Telegram
Our work samples Big Advertising Wegagen bank
إظهار الكل...
20.13 MB
👍 16 9🔥 6💩 1
إظهار الكل...
Lenege tewat 1 sehat medrse mechel musilm wend le masetawekiyaw sera enfelegalen
إظهار الكل...
ሙስሊም መሆን አለባቸው ለነገ ጠዋት አንድ ወንድ አንድ ሴት እድሜ ከ 6 እስከ 10 ፎቶ ላኩልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 4
إظهار الكل...
💋 4🔥 1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 OPEN.        OPEN.              OPEN @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 OPEN. OPEN. OPEN @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
👎 5👍 1
ቆንጆ ሰፋ ያለ መጅሊስ ያለው የሙስሊም ቤት ለግማሽ ቀን ለረመዳን ማስታወቂያ ለቀረፃ እንፈልጋለን
إظهار الكل...
1
إظهار الكل...
ለሙስሊሞች ብቻ ለምንሰራው ማስታወቂያ ወጣት ወንድ እድሜ ከ27 በላይ ቆንጆ ሴት እድሜ ከ 20 በላይ ተለቅ ያሉ አባት እና እናት ሙሉ ስም ስልክ ቁጥር እና ጥራት ያለው ፎቶ ላኩልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 18 9🥴 3👎 2
🇪🇹ኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ኘሮዳክሽን EthiopiaCasting FILM PRODUCTION በኢትዬጲያ ዉስጥ ለሚገኙ በከፍተኛ ህመም ዉስጥ የህክምና ብር አተው እየተሰቃዩ ላሉ ለተለያዩ ህፃናት የ130,000 ብር እርዳታ ያደርገን ሲሆን ፡፡ በቃጣይም ድርጅቱ ከኪነጥበቡ ጎን ለጎን የተለያዩ ማህበረሰብ ሀላፊነቶችን እና በበጎ ስራዋች እየተሳተፍን የምንቀጥል ሲሆን በዚ የጾም ወቅት እናንተም የተቻላችሁን የናንተን ድጋፍ ለሚፈልጉ በሙሉ እንድታግዙ በዚ አጋጣሚ እንጠይቃለን ኢትዮጵያ ካስቲንግ ፊልም ፕሮዳክሽን መልካም የዐቢይ ጾም እንዲሁም መልካም የረመዷን ጾም እንዲሆን ከልብ ይመኛል
إظهار الكل...
11.86 MB
12.84 MB
👏 21👍 12 11🔥 2
ለማስታወቅያ ስራ ለአዲሱ ገበያ ሰፈር ቅርብ የሆናችሁ አምሽታችሁ መስራት ምትችሉ ወንዶች ብቻ
إظهار الكل...
ቀጣይ ሳምንት እሮብ ጠዋት ለምንቀርፀው የሲኒማ ቤት ሲን ማስታወቂያ 10 ሴቶች 5 ወንዶች እንፈልጋለን ፎቶ እና ስልክ @Ethiopiacastingteam ክፍያ 1000 ብር ቀደም ብለው ለተመዘገቡ ቅድሚያ እንሰጣለን
إظهار الكل...
ቆንጆ መኖሪያ ቤት ለቀረፃ ለግማሽ ቀን ሚተባበረን ካለ የቤታችሁን ፎቶ ላኩልን ማስታወቂያውም ላይ ካስት እናረጋችዋን
إظهار الكل...
ሰርከስ ምትሰራ ወይም መከርበት የምትችል ሴት ልጅ እንፈልጋለን ምታቁትን ሰው መጠቆም ትችላላችሁ
إظهار الكل...
ለምንሰራው ማስታወቂያ እድሜ   ከ3 እስከ 7አመት የሆናችሁ ወንዶች ብቻ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
ለ  ማስታወቂያ ስራ ህፀን ልጅ እድሜ 8_12 ወንድ ሴት እድሜ ከ30_50 አንድ ሴት ጂምናስቲክ ወይም ማርሻል አርት የተማረች እድሜ 20_27 ወንድ እድሜ ከ27_50  በዚ ማስታወቅያ ላይ መስፈርቱን ምታምዋሉ ልጆች ብቻ ነገ   [ሰኞ] 4/7/2016  ፒያሳ ካንትሪ ታወር 7th ፎቅ ከ 9 ሰሀት ጀምሮ እየመጣችሁ ኦድሽን መውሰድ ትችላላችሁ
إظهار الكل...
Lenege ke sehat ye bank masetawekiya mederes metechelu and wend and set @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
Bezi masetawekiya lay meseferetun metamualu lejoch bech nege piyassa County tower 7th floor ke 8 sehat jemero eyemetachew audtion mewesed techelalachew
إظهار الكل...