ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337
-10730
帖子存档
SketchUp Pro 2021 v21.0.339 SketchUp Pro 2021 for Windows PC it is useful from the earliest stages of design to the end of co
SketchUp Pro 2021 v21.0.339 SketchUp Pro 2021 for Windows PC it is useful from the earliest stages of design to the end of construction. Programming, diagramming, design development, detailing, documentation, RFIs—wherever you need drawings, you need SketchUp Pro.

📕 IDM 6.38 bulid 15

✅ #Hetman_Partition_Recovery ስትሉ ለነበራችሁ ✅ #Latest_version 👉 ለ64 bit Windows Pc 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ Bots to download media from different websites: 🔰 @allsaverbot - YouTube, Instagram, TikTok, VK, FaceBook, Pinterest, Likee, Funimate and Douyin 🔰 @scsavebot - music from SoundCloud 🔰 @ttsavebot - video (without watermark) and audio from TikTok and Likee 🔰 @vkmsaverbot - audio, video and photo from VK 🔰 @spotifysavebot - tracks, playlists and albums from Spotify and Deezer 🔰 @Tech_Zone_admin_Bot - bot to give suggestions, comments and questions to support our channel 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601

✳️ Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው? እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል? ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው። ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው። በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው። ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Word ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር። እዚህ ጋር #Core የሚለው ቃል ይመጣል ።#Core ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።#CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ #Core ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ #አንድ_ትንሽ አእምሮ ማለት ነው። እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ #Word ላይ እየሰራን ጎንለጎን #Excel ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ። ታድያ #አንድ_core ሜለት #አንድ_አእምሮ ነው ካልን እና #አንድ_አእምሮ ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ? አሁን #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ። ▫️ Corei3 ማለት 3 #processors ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው። ▫️ Corei5 ማለት 5 #processors ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው። ▫️Corei7 ማለት 7 #processors ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው። ▫️ Corei9 ማለት 9 #processors ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው። የ #core ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት። በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም። #core ማለት ይህ ነው። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601

IDM - Internet Download Manager v6.38 build 14
IDM - Internet Download Manager v6.38 build 14

IDM - Internet Download Manager v6.38 build 14 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads. password 👉@aiosetup

TechSmith Camtasia v2020.0.12 b26479 64bit With activator All-in-one screen recorder and video editor. Record your screen, add effects, and more. Turn those recordings into professional videos.

TechSmith Camtasia v2020.0.12 b26479 64bit
TechSmith Camtasia v2020.0.12 b26479 64bit

📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች🚫 : 🧿በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network : 🧿FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል! : 🧿ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት : 🧿በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም! : 🧿ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ : 🧿የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም! : 🧿የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል! : 🧿ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ! : 🧿የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ! : 🧿ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት : 🧿ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን! : 📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል! : 🧿በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል! : 🧿አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ! : 🧿ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት! 📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:- -> Premature Death -> Diabetes -> Heart disease -> የተለያዩ የCancer በሽታዎች -> Discomfort -> Musculoskeletal Symptoms ⚛ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ! : መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute🚫 ያደረጋችሁ በሙሉ #UnMute👁‍🗨 አድርጉት! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

MQ-9 Reaper - ሰው አልባዋ የመከላከያ ሰራዊት ተዋጊ ድሮን (drone) ሰሞኑን በትግራይ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት MQ-9 Reaper የተባለች የስለላ እና ተዋጊ ድሮን (ሰው አልባ ጀት ) እየተጠቀመ እንደሆነ በተለያዩ መንገዶች እየተጠቆመ ነው። የ አየር ሃይል አዛዡ ይህን በቀጥታ የሚያረጋግጥ ነገር ባይናገሩም፣ "ጠላቶቻችን በአሁኑ ሰአት የት እንዳሉ እናውቃለን" ማለታቸው ይህን ጭምጭምታ የሚያረጋግጥ ነው። ለመሆኑ MQ-9 Reaper ማን ናት? ምን ምን ብቃቶች አሏት? ለጠቅላላ እውቀት ይረዳ ዘንድ በዚህ አጭር ፅሁፍ እንደሚከተለው ዳስሻታለሁ። MQ-9 Reaper - አሜሪካ ሰራሿ ተዋጊ ድሮን MQ-9 Reaper አሜሪካ ሰራሿ ሰው አልባ ድሮን 11 ሜትር ቁመት፣ 20 ሜትር የክንፍ ስፋት ያላት ለተለያዩ ሚሽኖች የምትውል ሰው አልባ ድሮን ናት። General Atomics Aeronautical Systems, Inc በተባለው የ አሜሪካ ዲፌንስ ኮንትራክተር ዲዛይን ተደርጋ የተሰራችዋ ይችው ድሮን ለመጀመሪያ ጊዜ ኦፕሬሽን ላይ የዋለቸው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ 2007 ሲሆን አሜሪካ በዋናነት በውጭ ሀገራት ለምታደርጋቸው የስለላ እንዲሁም ለደህንነት ስጋት የሆኑ ተንቀሳቃሽም ሆነ የቆመ ታርገጌቶችን ነጥሎ የመምታት ኦፕሬሽኖቿን በብቃት ለማክናወን የሰራችው ድሮን ነው። MQ-9 Reaper ድሮን እስከ 1,800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ውስጥ ሆኖ እንቅስቃሴዋን ሙሉ በሙሉ መከታተል እና ማዘዝ ይቻላል። የድሮኗ አየር ላይ ለብዙ ጊዜ ቆሞ የመቆየት ብቃቷ (Loiter time)፣ ሰፊ ቦታ መሸፈን የሚችለው ሴንሰሯ (wide-range sensors)፣ መሬት ላይ ካሉ ስቴሽኖች ጋር ለመገናኘት ያላት ብቃት እና በጣም ከፍተኛ የሆነ የኢላማ ብቃቷ (precision weapons) እጅግ ተፈላጊ (high-value)፣ ለአጭር ጊዜ ብቻ እይታ ላይ የሚቆዩ ኢላማዎችን (fleeting and time-sensitive targets) በብቃት ለመሰለል እና አልሞ ለመምታት ለየት ያለ ብቃት አላት። ድሮኗ የምትልካቸውን ላይቭ ቪዲዮች ጠላት የት እንዳለ ለመከታተል ታስችላለች። የድሮኗ ዋና ብቃት ደግሞ፣ በብርሃን ጨረር እገዛ ተንቀሳቃሽ የሆነን የጠላትን ታርጌት በብቃት መከተታተል መቻሏ እና በዚሁ በብርሃን ጨረር የሚመራ ፈንጂ መሳሪያ (laser-guided munitions) መተኮስ መቻሏ ነው። ይህ ብቃቷ በጣም ኢላማን የጠበቀ (highly accurate)፣ በጣም ትንሽ የሆነ ከኢላማ ታርጌት ውጭ የሚደርስ ጉዳት (low-collateral damage) ያለው ድብደባን ለማድረግ ተመራጭ ያደርጋታል። ከውጊያ ባሻገር፣ በድንበር አካባቢ ሊኖር የሚችል የህገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውርን እና መሰል የሰርቪላንስ ተግባሮችን ለማከናወን የምትውል ድሮን ናት። ድሮና ተነቃቅላ በኮንቴነር ውስጥ በመግባት ከቦታ ቦታ በቀላሉ መዘዋወር ትችላለች። ሙሉ ገፅታዋ (specifications) 🔸ይህቺ ድሮን ከታች የተጠቀሱት ጠቅለል ያለ ገፅታ (specifications) አሏት: 📌ዋና ጥቅም - የጠላት ታርጌትን ፈልጎ መጨረስ 📌ቁመት - 11 ሜትር 📌የክንፍ ስፋት - 20 ሜትር 📌ከፍታ - 3.8 ሜትር 📌ያለ ጦር መሳሪያ ክብደት - 2,223 ኪሎ ግራም 📌መጫን የምትችለው የጦር መሳሪያ ክብደት - 1,701 ኪሎ ግራም 📌የበረራ ፍጥነት - በሰዓት 370 ኪሎ ሜትር 📌የበረራ ከፍታ - 50,000 ጫማ (15,240 ሜትር ) 📌የአንዷ ድሮን ዋጋ - $64.2 ሚሊዮን (የአሜሪካን ዶላር ) ▪️ምንጭ - U.S. Air Force 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

📌አሰላ እና አከባቢዋ ለምትኖሩ ❖ Global Internet Cafe Asella 🌍 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ☞Epson Resset ☞HD MOVIES & SERIES Archive ☞ Computer & Iphone Softwares ☞ Fax, Copy, Print, Scan ☞ ኮምፒውተር ስልጠና 👇👇👇 🔸https://t.me/joinchat/AAAAAFWoH0Ht89osWMfsPg

🌿 Adobe Illustrator 2021 25.0.0.60 Password Rar : @software_application

sticker.webp0.06 KB

💢 Adobe Photoshop 2021 22.0.1.73 - Update terkini baiki bug pada versi awal ps2021

🔸 Adobe InCopy 2021 v16.0.dmg Untuk MacOS

🔹 Adobe InDesign 2021 v16.0.dmg untuk MacOS

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  - Telegram 频道 @computer_android_tricks 的统计与分析