ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🔆 Adobe Photoshop Lightroom Classic 2021 x64 password @software_application

❄️ Adobe InCopy CC2021 x64 password @software_application

💤 Adobe InDesign CC2021 x64 password @software_application

📗 PDF-XChange Pro 8.0.342.0

ቢሊየነሩ ማርክ ዙከርበርግ በኤሎን መስክ ተበለጠ!! ከአማዞኑ ጄፍ ቤዞስ እና ከማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ ቀጥሎ በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ኤሎን መስክ ሆኗል። ይህ ደረጃ የፌስቡክ ፈጣሪው ማርክ ዘከርበርግ
ቢሊየነሩ ማርክ ዙከርበርግ በኤሎን መስክ ተበለጠ!! ከአማዞኑ ጄፍ ቤዞስ እና ከማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ ቀጥሎ በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ኤሎን መስክ ሆኗል። ይህ ደረጃ የፌስቡክ ፈጣሪው ማርክ ዘከርበርግ የተያዘ ነበር። ዘከርበርግ በኤሎን መስክ የተበለጠው ከሰሞኑ ነው፣ በድንገት። መስክ በድንገቴ ያገኘው ጭማሪ ሀብት ብቻ 15 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል። ለዚህም ነው 3ኛውን ደረጃውን ያለተቀናቃኝ ሊቆናጠጥ የቻለው። ለዚህ ድንገተኛ የሀብት ጭማሪ ምክንያት የሆነው ክስተት ከስቶክ ገበያ ጋር የተያያዘ ነው። ባለፈው ሰኞ ዕለት የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያው ቴስላ በአሜሪካ ዋናው የስቶክ ማርኬት ውስጥ መግባቱና ሽያጩ 12 በመቶኛ እድገት በማሳያቱ የተነሳ ነው። የኤለን መስክ "ስፔስ ኤክስ" የተሰኘው ሌላኛው ኩባንያው 4 የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችን ወደ ጠፈር ማሳፈሩን ተከትሎ የተሰማ ዜና ነው ኤሎን መስክ በቅርቡ የኮቪድ 19 ተህዋሲ ተገኝቶበት ትልቅ ዜና ሆኖ ነበር። አሁን በማገገም ላይ ይገኛል። (BBC) 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#Repost @Computer_Android_tricks 🖥⌨ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች‼️ @Computer_Android_tricks ✅ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው። ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው። ✅ አሁን ማንኛውም ሰው #Desktop_PC ከመግዛቱ በፊት ሊያውቃቸው የሚገባቸው ምርጥ 10 ሃሳቦችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። 1⃣ ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ። 2⃣ #Motherboard ውስጥ PCI Express x16 slot መኖር አለበት። ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል። ለምሳሌ፦ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድ እና ሌሎች . . . 3⃣ ሚሞሪው ወይም #RAM ቢያንስ 4GB መሆን አለበት። ይህም ኮምፒውተርዎ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል። 4⃣ ፕሮሰሰሩ ወይም #CPU Quad-core processor ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያደርጋል። 5⃣ ኮምፒውተሩን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፋኑ የማይጮህና የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል። 6⃣ All-in-one ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ #Flat እና #HDMI_Cable ማስገባት የሚችል፣ #Bluetooth እና #Wi-Fi የሚሰራ እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ) 7⃣ Single and High powered graphics card ያለው ይምረጡ። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅምዎታል። 8⃣ የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500 GB ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው። 9⃣ ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ። 🔟 ኮምፒውተር ሲገዙ አብረው #External_Hard_Disc ይግዙ። ይህም ኮምፒውተሩ ቢበላሽ ለFile backup (መጠባበቂያ) ያገለግላል። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ሳምንታዊ አጫጭር ቴክኖሎጂያዊ ዜናዎች 1⃣ Microsoft በአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሳይበር ጥቃት ከChina, Iran እና Russia እንደተፈፀመ አረጋግጫለሁ አለ። 2⃣ በDarkweb ላይ 15 billion ሀክ የተደረጉ ፓስወርዶች ለሽያጭ እንደቀረቡ ተገለፀ። ለአንዱ ፓስወርድም እስከ £56 ዩሮ እንደሚያስከፍሉም ተነግሯል። 3⃣ ለPS5 አዳዲስ ገራሚ ጌሞች Launch ተደርገዋል እነሱም Spiderman, Godfall,Sackboy,Fortnite,Assassins Creed Vallhala,Dirt 5 የመሳሰሉት ይገኙበታል። 4⃣ ቻይና የአለማችንን የመጀመሪያውን 6G Satellite ወደ Orbit ላከች። 5⃣ Iran ከምድር በታች (Underground) እየሰራች ያለችው የሚሳኤል ቴክኖሎጂ ሀገራትን እያስፈራ እንደሆነ ተነግሯል። 6⃣ ሁለት ጣሊያናዊ የ17 አመት ታዳጊዎች Darkweb ላይ ለLivestreaming murder site (በቀጥታ ሰው ሲገደል የሚያሳይ ዌብ አለ) Bitcoin ሲከፍሉ Report ተደርጎባቸው በአሁኑ ሰዓት እስር ቤት ይገኛሉ። (ሸቤን በፍቅር እያጣጣሟት ነው😂) 7⃣ በቻይና በተደረገ " Tianfu cup 2020 " Cyber security Challenge ተወዳዳሪዎቹ Windows 10,ios,chrome,Adobe pdf የመሳሰሉትን በብቃት ሀክ እንዳደረጉት ተገልጿል። 8⃣ የNorth korea ሀከሮች torisma የተባለ Spyware በመጠቀም በትልልቅ ካምፓኒዎች ላይ የስራ እድል ለመጠቀም እንደሞከሩ ተነግሯል። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport
#PASSPORT online መሙላት ጀምረናል። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601

🆔 GTA Vice City v1.09 mod ✅ Video game from Grand Theft Auto 👉 All-in-One APK, no obb needed #gta #vicecity 🔰 𝚓𝚘𝚒𝚗, 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎, 𝚊𝚍𝚍 𝚎𝚟𝚎𝚛𝚢𝚋𝚘𝚍𝚢 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

ወቅታዊ የሃገራችንን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ የተሰጠ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያ! #Ethiopia : የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታን ምክንያት በማድረግ የሚ
ወቅታዊ የሃገራችንን ሁኔታ ምክንያት በማድረግ የተሰጠ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያ! #Ethiopia : የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ወቅታዊ የሃገራችን ሁኔታን ምክንያት በማድረግ የሚከተለውን የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ማሳሰቢያ አስተላልፏል። በሃገራችን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ከምንግዜውም በላይ ሊቃጡ የሚችሉ የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ዝግጁ መሆኑን እያስታወቀ ሁሉም ኢንተርኔትና ኔትወርክ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆኑ የመንግስትና የግል ተቋማት እንዲሁም ሕብረተሰቡ ሊከሰቱ የሚችሉ የሳይበር ጥቃቶችን በንቃት በመከታተል የበኩሉን ሀላፊነት እንዲወጣ ኤጀንሲው ያሳስባል፡፡ በተለይም ቁልፍ የሃገራችን ተቋማትና መሰረተ ልማቶችን (የፋይናንስ፣ የመገናኛ ብዙሃን፣ የልማት ድርጅቶች እንዲሁም መሰል ተቋማትን) ዒላማ ያደረጉ የሳይበር ጥቃቶች ሊሰነዘሩ የሚችል በመሆኑ ተቋማቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኤጀንሲው ያስታውቃል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ተቋማትም ይሁኑ ህብረተሰቡ ማናቸውም አይነት የሳይበር ጥቃት ሙከራም ሆነ አጠራጣሪ ጉዳዮች ሲያጋጥሙ ከዚህ በታች በተገለጹት አድራሻዎች በማንኛውም ሰአት በፍጥነት ጥቆማ እንዲያደርጉ ኤጀንሲው ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ስልክ፡ 0900896448, 0936825343, 0944336802 ኢ-ሜይል፡ ethiocert@insa.gov.et ነጻ የስልክ መስመር፡ 933 ©የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

#በአማራ ንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የዘር ማጥፍት ማፅዳት ዘመቻ እቃወማለሁ!!! 🛑#StopAmharaGenocide!!! 🛑#በአማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማፅዳት ዘመቻ ይቁም!!! በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ህይወታቸውን ላጡ ንፁሃን ዜጎች ነብስ ይማር!!! ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።

🆔 fyn ግዕዝ 2 👉 The best keyboard app for android to write Amharic, English, Tigrigna, Afan Oromo, Somali and other languages ✅ Latest version v.20.8.9 #fyn_geez #android_keyboard #Amharic_keyboard 🔰 𝚓𝚘𝚒𝚗, 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎, 𝚊𝚍𝚍 𝚎𝚟𝚎𝚛𝚢𝚋𝚘𝚍𝚢 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች፣ ለዛሬ አንድ ምርጥ #Website ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሊንኩ http://en.avkeys.org/ ሲሆን የምትፈልጉትን #Antivirus Activate ማድረግ የሚችል Program አለው። Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Activate መደረግ የሚችሉ #Antivirus ዌብ-ሳይቱ ላይ ተዘርዝረዋል። #Activate #License #Antivirus ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

How to open .onion links without onion browser(Tor)?⚠️ Revealed content You all know about onion extension and to open them you are required to install onion browser also called tor. But did you know that you can open them in your normal browser. Yeah! It's true here are the steps you need to follow and open your desired site without tor. 🔺Method 1 - Using Onion.ws Gateway Change your website extension to .onion.ws Why? & how ! replacing .onion with .onion.ws in your browsers url bar, press go and you will be redirected to that darknet site without the need to download or configure any new software such as Tor and I2P. 🔺Method 2 - Using .onion chrome plugin/extension. #Open Google Chrome and then go to your settings #You will have to open chrome web store and download a plugin called "OnionLink .onion plugin" Now you can easily surf onion links without any external browser. 🔺Method 3 - Using Tor2web gateway Whenever you see a URL like http://duskgytldkxiuqc6.onion/, that's a Tor Onion service. Just replace .onion with .onion.to or .onion.city or .onion.cab or .onion.direct or any other domain made available by volounteers Tor2web operators Example: https://duskgytldkxiuqc6.onion.to/ This connects you with Tor2web, which then talks to the onion service via Tor and relays the response back to you. Thank you! ❤️ 🌟Share & Support🌟

#PASSPORT 🔸ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስ 🔸ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች 🔸የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት እና 🔸ቀጠሮ ለማስያዝ 📌በአስቸኳይ እና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አገልግ
#PASSPORT 🔸ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስ 🔸ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች 🔸የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት እና 🔸ቀጠሮ ለማስያዝ 📌በአስቸኳይ እና ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ የዲቪ 2022 ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናቶች ብቻ ይቀሩታል አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በአካል በመምጣት Dv 2022 መሙላት ትችላላችሁ ። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601

#PASSPORT www.ethiopianpassportservices.gov.et ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስና ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎትን ለማግኘት ይህን ሊንክ
#PASSPORT www.ethiopianpassportservices.gov.et ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስና ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎትን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቁሙ👇 www.ethiopianpassportservices.gov.et ደንበኞች በፕላትፎርሙ ላይ የሚገጥማቸው ጉዳይ ዘውትር በ support@ethiopianpassportservices.gov.et ላይ እና በስራ ሰዓት በ8133 ነጻ የስልክ መስማር ላይ INVEA ማሳወቅ ይችላሉ። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦ የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡ 1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉ
የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦ የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡ 1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፡ የአገልግሎት ጊዜው ያበቃው ፓስፖርት የመረጃ ገጽ ኮፒ 2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ የሚከተሉት የግድ ሊኖሩዎት ይገባል ፦ • የሕክምና ደብዳቤ • የትምህርት እድል እና ዲቪ • ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ • የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ • የግብዣ ደብዳቤ • አስቸኳይ የስራ ጉዞ • በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ 3. ለሚመርጧቸው አገልግሎቶች የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ እዚህ ላይ ያረጋግጡ>፦ • ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600 • ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#InfoCheck በኦንላይን ፓስፖርት የማደስ እና ለአዲስ ፓስፖርት ቀጠሮ የማስያዝ አገልግሎት ዛሬ ጥቅምት 10 ይጀመራል ተብሎ ነበር። በርካቶች ሊንክ ማግኘት እንዳልቻላችሁ ባደረሳችሁን መልእክት መሰረት ከኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ መረጃ ጠይቀናል። ኤጀንሲው "ባጋጠመን የኔትወርክ ችግር ምክንያት ዛሬ ጠዋት መጀመር አልተቻለም፣ ወደ ከሰአት አካባቢ ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ስራው ሲጠናቀቅ ሊንኩን ይፋ እናረጋለን" የሚል መልስ ሰጥቶናል። ✅ አሰላ እና አከባቢዋ ለምትኖሩ አዲስ ፓስፖርት፥ለማደስ እና የጠፋባችሁ ካላችሁ ምንም ሳትንገላቱ በ online እንሞላላችኋለን። 🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በአካል በመምጣት በአካል አናግሩን። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! 🔸Telegram channel @Global_Internet_Cafe FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598601። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ DV 2022 ማስሞላት ጀምረናል❗️❗️ 🖱አሰላ ለምትኖሩ በግሎባል ኢንተርኔት ካፌ በአካል በመምጣት Dv 2022 መሙላት ትችላላችሁ ። 🔍አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት አንደኛ ፎቅ ላይ በእምነት ካፌ ጎን ጎራ ይበሉ Global Internet Cafe Asella። መልካም እድል!! 🔸Telegram channel @Global_Internet_Cafe FAx:- 022-238-10-24 📞 +251911598601