ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
የትኛው የመረጃ ቻናል ይመችዎታል 👇👇

⚠️ሰዎች ባቋራጭ ሃብተም ለመሆን ስለ AWS ትርፋማነት እና ቀጣይነት ነግረዋችሁ invest በማድረግ ላይ ላላችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማደርግ አለባችሁ ያለምክንያት ይህን መልዕክት አላስተላለፍንም አታድርጉ። ✅ @Computer_Android_tricks ✅ለጥያቄ @Tech_Zone_admin_Bot

😂 ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጉድ ጉድ🔞

🔞ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ🔞🔞🔞🔞🔞 ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! 🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️

"ድንግል አይደለሽም " የተሰኘ ለየት ያለ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ልብ ወለድ በቻናላችን የፍቅር ማዕበል ልንጀምር ስለሆነ በዝግጅት ላይ ነን ቤተሰብ ሆናችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
"ድንግል አይደለሽም " የተሰኘ ለየት ያለ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ልብ ወለድ በቻናላችን የፍቅር ማዕበል ልንጀምር ስለሆነ በዝግጅት ላይ ነን ቤተሰብ ሆናችሁ መከታተል ትችላላችሁ።

😂 ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጉድ ጉድ🔞

😂 ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጉድ ጉድ🔞

🔞ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ🔞🔞🔞🔞🔞 ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! 🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️

😂 ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጉድ ጉድ🔞

የ Facebook Messenger ምሽት ሞድ(dark mode) የጨረቃ ኢሞጂ 🌙 (moon emoji) ምስልን በመላክ መጠቀም ይቻላል። ፌስቡክ የመልዕክት መተግብሪያዉን Facebook Messengerን እንደገና ለማሳመር እነደሚጥር እና ምሽት ሞድ ለተጠቃሚዎቹ እንደሚለቅ ከዚህ በፊት ቃል ገብቶ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን አሁን ለተጠቃሚዎቹ በከፊል ለቆታል። ይህን የምሽት ሞድ በሚስጥራዊ መንገድ ተጨማሪ ብዙ እርምጃዎች መሔድ ሳያስፈልግ ማብራት እና መጠቅም ይቻላል። እርስዎ ማድረግ የሚጠበቅብዎት የጨረቃ ኢሞጂ ምስልን (🌙 ይሄንኛው በተለይ) በ Messenger ውስጥ ላለ ለማንኛውም ሰው መላክ ነው። ከላኩ በኋላ የምሽት ሞዱን እንዲያብሩት የሚጠይቅ ማስተካከያ ይመጣል። በመተግበሪያው ውስጥ ወደ ፕሮፍይል ገጽ (profile page) ይሂዱ እና ሁነቱን ለማብራት አማራጮችን ያቀርብልዎታል። ይህንን ሚስጥራዊ መንገድ እንደሚሰራ ማረጋገጥ ችለናል። የጨረቃ ኢሞጂን 🌙 በመላክ እርሶም ይሞክሩት። የምሽት ሞድን ለማጥፋት፤ Facebook Messenger መተግበሪያ ላይ የራሳችሁን ፕሮፍይል ፎቶ ተጫኑ እና የምሽት ሞድ የሚለዉን አጥፉት። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

Facebook Messenger የጽሑፍ መልእክቶችን አለመላክ (unsend) የሚያስችልዉን ባህሪ ለሁሉም ተጠቃሚ ለቋል። ከብዙ ወራት ጥበቃ በኋላ, የፌስቡክ የተላክን መለእክት ማጥፋት ወይም "አለመላክ (unsend)" የሚያስችልዉን ባህሪ (feature) በመጨረሻ በዓለም አቀፋዊ ደረጃ ለቆታል። ይህ የ Facebook Messenger ባህሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2018 ለተወሰኑ ሀገሮች እንደ ሙከራ መለቀቁ ይታወሳል። ስሙ እንደሚነግረን፣ በ Messenger ውስጥ የተላከ መልዕክት እንዳይላኩ ባህሪው ይፈቅዳል። ስለዚህ እርስዎ በአጋጣሚ አንድ የተሳሳተ መልዕክት ለሰው ቢልኩ ወይም የትየባ ስህተት (typing error) ቢፈጥሩ, በ 10 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ መልእክቱን ከተቀባዩ የገቢ መልዕክት ሳጥን እንዲያስወግዱ ያስችልዎታል። ይህ እንዴት እንደሚሰራ ለሚፈልጉ ሰዎች፤ የተላከ ፅሁፍ በረጅሙ በመጫን ሁለት አማራጮችን ያቀርባል፤ ከሁሉም ሰው ያስወግዱ (Remove for Everyone) እና ክእርስዎ ያስወግዳል (Remove for You)። የመጀመሪያውን መምረጥ መልእክቱን ከየትኛውም ቦታ (ከራስዎም፣ ከተቀባዩም) ያስወግደዋል። ሁለተኛው ከራሰዎ ላይ ብቻ መልእከቱን ያጠፋዋል፤ ማለትም፣ መልእክቱ ከተቀባዩ ሳጥን ውስጥ አይጠፋም። የተሰረዘው ጽሑፍ መልዕክቱ እንደተወገደ የሚገልጽ መልእክት ይተካል። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

ሰሞኑን ማስታወቂያ ስላበዛንባችሁ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን🤝