ch
Feedback
RINGTONE PICTURES

RINGTONE PICTURES

前往频道在 Telegram

የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል። #SUBSCRIBE መዝሙርLYRICS 👇 https://www.youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩ Creator @zekibu

显示更多
2 930
订阅者
+124 小时
-277 天
-6130 天
帖子存档
ትመቸኛለህ ጌታ ትመቸኛለህ ኢየሱስ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
ትመቸኛለህ ጌታ ትመቸኛለህ ኢየሱስ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

በገናዬ ከተሰቀለበት ይውረድና ቅኔን ልቀኝበት ሁኔታዎች ሳይቀያየሩ አውቅበት የለ ለአንተ መዘመሩ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
+3
በገናዬ ከተሰቀለበት ይውረድና ቅኔን ልቀኝበት ሁኔታዎች ሳይቀያየሩ አውቅበት የለ ለአንተ መዘመሩ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

መልካም ነህ ለእኔ አባቴ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
መልካም ነህ ለእኔ አባቴ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

የሚወደውን ልጅ እግዚአብሔር ለጥቅሙ ይቀጣዋል መክሮ ይገስጸዋል ፣ ያስተካክለዋል በአባትነት ዓይኑ ይመለከተዋል ሲፍገመገም ቢያየው ፣ ፍጥኖ ይደግፈዋል አዝ፦ የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል ፣ በምክሩ ያስባል #Tesfaye_Gabiso

የምህረትህ ብዛት የደግነትህ እኔን ያየህበት አባትነትህ አስረድተውኛል ለእኔ ልብ እንዳለህ ከሚቀርቡኝ ይልቅ ይበልጥ የተሻለ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
የምህረትህ ብዛት የደግነትህ እኔን ያየህበት አባትነትህ አስረድተውኛል ለእኔ ልብ እንዳለህ ከሚቀርቡኝ ይልቅ ይበልጥ የተሻለ graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

የወደክበትን ሳይሆን የተንሸራተትክበትን ተመልከት። @mezemurringtone

በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት የአንተ አለም ነው ኢየሱስ😍 @mezemurringtone

መዝናናት አበዛን መዋጋት ትተናል ያለነው ጦር ሜዳ መሆኑን ረስተናል እስኪ እንበርከክ ወደ እልፍኝ እንግባ ሰይጣን ጸሎት እንጂ አይፈራም ጭብጨባ #TAMIRAT_HAILE #በዚህ_ዘመን @MEZEMURRINGTONE

ኑሮ ብዬ እኔ የያዝኩት ሕይወት ብዬ የመረጥኩት የሚተካ ያልተገኘለት ኢየሱስ ነው የሰጠኝ እረፍት አዝ፦ ከእርሱ ሌላም አልፈልግም ሌላውም አልሞተልኝም ያለኝን ሁሉ ብሰጠው አይቆጨኝ ለእርሱ ባፈሰው እስቲ ልባርከው ፣ እስቲ ልባርከው #mesfin_mamo 🎧

ብዙ ሃያላን ነበሩ በአምላኬ ላይ የተኩራሩ ቅዱሱ ላይ የተገዳደሩ ያ ዝናቸው አምድ ለብሶ ታሪካቸው ተቀልብሶ አለ ጌታ በላያቸው ነግሶ ክቡር ክቡር ሃያል ክቡር ለዘለዓለም የምትኖር አምላካችን እግዚአብሔር @mezemurringtone

እግዚአብሔር መተማመን ይሁንልን🙏 ኢሳይያስ 40 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ³⁰ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ ³¹ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

እኔ ግን በፈትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
እኔ ግን በፈትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

በህይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ ሲያምኑት ሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
በህይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ ሲያምኑት ሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”   — 1 ዜና 4፥10 እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ከመልካም ነገር ምኞታችሁን ያጠግባችሁ መልካም እሁድ ይሁንላችሁ❤️

ቅድስና ለእግዚአብሔር graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
ቅድስና ለእግዚአብሔር graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

ነብሴ አረካ ከለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
ነብሴ አረካ ከለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

ነብሲ አረካ አለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES
ነብሲ አረካ አለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር። graphics by @zekibu @RINGTONE_PICTURES

የYOUTUBE ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያላደረገ እስቲ

ስምህ እንድ ሚፈስ ዘይት ነው ጌታ ሆይ መልካም መዓዛ አለው ውዴ ሆይ መልካም መዓዛ አለው ጌታ ሆይ

እግዚአብሔር እንዲ በሉት ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው።