Kolfe Kale Hiwot Church Youth Ministry
前往频道在 Telegram
እንኳን የማይቻል ነገር ወደ የሚቻልበት ቦታ በሰላም መጣችሁ! Wel come to where impossibilities are possibilities!
显示更多844
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
በዚህ አመት አዲስ ወደ ዪኒቨርሲቲ የምትገቡ ተማሪዎች ሰኞ (በ18/1/2019ዓ.ም) ቤተ ክርስትያን ለፀሎትና ለስልጠና ስለምትፈልጋቹ 9:00 ሰአት ላይ ጉድ ኒውስ እንድትገኙ ይሁን ።
+6
እግዚአብሔር በብዙ እረድቶናል
የyouth Summer Camp በሁለት መርሀ ግብሮች ተጠናቅቋል። የመጀመሪያው ጠዋት ከ3:00-6:00 በወጣቶች፣በአዳጊ ወጣቶች እና ከቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ምስክርነት ጋር በጋራ በተደረገው የወንጌል ምስከርነት ከ20ዐዐ ሰዎች በላይ የምስራቹ ቃል ሰምተዋል ዘጠኝ ሰዎች ጌታ እንደግል አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል 7 ሰዎች ደግሞ ቀጠሮ ተሰጥተዋል
ሁለተኛው መርሀ ግብር በዝማሬ፣በጸሎት የረዳንን እግዚአብሔር ምስጋናችንን ያቀረብንበት ምሽት ነው።
+8

#1ቀንብቻ_ቀረው #ነገ_ዕሁድ
ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም
ዕሁድ ነሀሴ 24
ከጠዋቱ 2:30 -6:00 ወጣቶች እና አዳጊ ወጣቶች ከወንጌል ምስክርነት ጋር በመሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ለትወልዳችን እናበስራለን።
ኑ ወንጌልን በአንድነት በኮልፌ ጎዳናዎች ላይ እናውጅከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የዝማሬ ድግስ
በአንድነት በመንፈሳዊ ቅኔ ለአምላካችን እንቀኛለንሁላችሁም ተጋብዛችኋል
+1
#2ቀንብቻ_ቀረው

የዝማሬ ምሽት
ነሀሴ 24 እሁድ
ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
+1
ተወዳጆች:- ለማስታወስ ነው በአክብሮት ጥሪው መሰረት ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር እንገናኝ ። መጋቢ ዳን አግዘው
+9
#ስድስተኛው እና ሰባተኛው_ቀን
በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች እየተደረገ በሚገኘው "YOUTH SUMMER CAMP" 6ኛ እና 7ኛ ቀን ከዶ/ር ቶማስ ጋር "ሁለተናዊ የግል ዕድገት እና መጽሀፍ ቅዱሳዊ የስራ ፈጠራ በሚል ርዕስ አሳልፈናል እግዚአብሔርም በቃሉና በመንፈሱ እያስታጠቀን ይገኛል ።ፕሮግራማችን ዛሬ ሀሙስ ይቀጥላል....
https://t.me/KKHCYM
https://t.me/KKHCYM
+5

#ዛሬ_ማክሰኞ አይቀርም
#የወጣቶች_የክረምት_ስልጠና
#ከ10:00 ጀምሮ
#ሁለተናዊ_ዕድገት ከ ዶ/ር ቶማስ ጋር እናሳልፋለን
ዛሬ ሰኞ 5ኛ ቀን ይቀጥላል ...
ከ10-11:30 የማማከር ፣የጸሎት፣የጫወታ፣የሻይቡና ጊዜ
ከ11:30 የአምልኮና የትምህርት ጊዜ
ስለ "Digital purity " ከወንድም ናትናኤል ጋር እንማራለን።
ሁላቸውም ተጋብዛችኋል
+8
#ቀን_1&2 ማስታወሻ
በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች አገልግሎት የወጣት የክረምት ስልጠና ነሀሴ 6 ቀን 2018ዓ.ም በድምቀት ተጀምሮአል መረሀግብሩ በሁለት መንገድ እየተካሄደ ይገኛል
#የመጀመሪያው የኮርነር መርሀግብር
ከ10:00-11:30 በዚህ የማማከር ፣የጸሎት ፣የሻይ ቡና እና የጫወታ ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን
#ሁለተኛው መርሃግብር የትምህርት ጊዜ ከ12:00-2:00 በተለያዩ የትምህርት ርዕሶች ላይ እየተማርን እንገኛለን።
ስለዚህ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው ቀን ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ብስራት ጋር የ21 ክፍለዘመን የወንጌላውያን ወጣቶች ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎች" በሚል ርዕስ አሳልፈናል።

ደረሰ ደረሰ
#ከነገ_ዕረቡ_ጀምሮ
#Youth_summer_camp
#ከነሀሴ_6_17
#ከ10_2_00
ልዩ የወጣቶች SUMMER CAMP ከነሀሴ 6 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10:00-እስከ 2:00 ሰዓት በኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ይካሄዳል። በነዚህ ቀናት በተለያዩ ርዕሶች ላይ የትምህርት ጊዜ፣ የማማከር ጊዜ፣ በተለያዩ ርዕስ የፀሎት ጊዜ ፣ የጨዋታዎች እና የሻይ ቡና ጊዜ ይኖረናል። በመሆኑም ፕሮግራሙ ላይ በጊዜ በመገኘት እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።

#ማስታወሻ_አራት
ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ሚሊዮን ጋ "ስለ ጋብቻ" ተከታታይ ትምህርት ከተማርን በኋላ ሀምሌ 29 የወጣት ባለትዳሮች ቀን በማክበር ተጠናቀቀ ::
+6
#ማስታወሻ_ሶስት