ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Kolfe Kale Hiwot Church Youth Ministry

Kolfe Kale Hiwot Church Youth Ministry

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን የማይቻል ነገር ወደ የሚቻልበት ቦታ በሰላም መጣችሁ! Wel come to where impossibilities are possibilities!

إظهار المزيد
844
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

photo content

በዚህ አመት  አዲስ ወደ ዪኒቨርሲቲ የምትገቡ ተማሪዎች ሰኞ (በ18/1/2019ዓ.ም) ቤተ ክርስትያን ለፀሎትና ለስልጠና ስለምትፈልጋቹ 9:00 ሰአት ላይ ጉድ ኒውስ  እንድትገኙ ይሁን ።

photo content

እግዚአብሔር በብዙ እረድቶናል የyouth Summer Camp በሁለት መርሀ ግብሮች ተጠናቅቋል። የመጀመሪያው ጠዋት ከ3:00-6:00 በወጣቶች፣በአዳጊ ወጣቶች እና ከቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ምስክርነት
+6
እግዚአብሔር በብዙ እረድቶናል የyouth Summer Camp በሁለት መርሀ ግብሮች ተጠናቅቋል። የመጀመሪያው ጠዋት ከ3:00-6:00 በወጣቶች፣በአዳጊ ወጣቶች እና ከቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ምስክርነት ጋር በጋራ በተደረገው የወንጌል ምስከርነት  ከ20ዐዐ ሰዎች በላይ የምስራቹ ቃል ሰምተዋል ዘጠኝ ሰዎች ጌታ እንደግል አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል 7 ሰዎች ደግሞ ቀጠሮ ተሰጥተዋል  ሁለተኛው  መርሀ ግብር በዝማሬ፣በጸሎት የረዳንን እግዚአብሔር ምስጋናችንን ያቀረብንበት ምሽት ነው።

እግዚአብሔር በብዙ እረድቶናል የyouth Summer Camp በሁለት መርሀ ግብሮች ተጠናቅቋል። የመጀመሪያው ጠዋት ከ3:00-6:00 በወጣቶች፣በአዳጊ ወጣቶች እና ከቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ምስክርነት
+8
እግዚአብሔር በብዙ እረድቶናል የyouth Summer Camp በሁለት መርሀ ግብሮች ተጠናቅቋል። የመጀመሪያው ጠዋት ከ3:00-6:00 በወጣቶች፣በአዳጊ ወጣቶች እና ከቤተክርስቲያኒቱ የወንጌል ምስክርነት ጋር በጋራ በተደረገው የወንጌል ምስከርነት  ከ20ዐዐ ሰዎች በላይ የምስራቹ ቃል ሰምተዋል ዘጠኝ ሰዎች ጌታ እንደግል አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል 7 ሰዎች ደግሞ ቀጠሮ ተሰጥተዋል  ሁለተኛው  መርሀ ግብር በዝማሬ፣በጸሎት የረዳንን እግዚአብሔር ምስጋናችንን ያቀረብንበት ምሽት ነው።

#1ቀንብቻ_ቀረው #ነገ_ዕሁድ ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም ዕሁድ ነሀሴ 24 ከጠዋቱ 2:30 -6:00 ወጣቶች እና አዳጊ ወጣቶች ከወንጌል ምስክርነት ጋር በመሆን የጌታችን የኢየሱስ
#1ቀንብቻ_ቀረው #ነገ_ዕሁድ ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም ዕሁድ ነሀሴ 24 ከጠዋቱ 2:30 -6:00 ወጣቶች እና አዳጊ ወጣቶች ከወንጌል ምስክርነት ጋር በመሆን  የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ለትወልዳችን እናበስራለን።
ኑ ወንጌልን በአንድነት በኮልፌ ጎዳናዎች ላይ እናውጅ
ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የዝማሬ ድግስ
በአንድነት በመንፈሳዊ ቅኔ ለአምላካችን እንቀኛለን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

#2ቀንብቻ_ቀረው ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም ዕሁድ ነሀሴ 24 ከጠዋቱ 2:30 -6:00 ወጣቶች እና አዳጊ ወጣቶች ከወንጌል ምስክርነት ጋር በመሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳ
+1
#2ቀንብቻ_ቀረው ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም ዕሁድ ነሀሴ 24 ከጠዋቱ 2:30 -6:00 ወጣቶች እና አዳጊ ወጣቶች ከወንጌል ምስክርነት ጋር በመሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ለትወልዳችን እናበስራለን።
ኑ ወንጌልን በአንድነት በኮልፌ ጎዳናዎች ላይ እናውጅ
ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የዝማሬ ድግስ
በአንድነት በመንፈሳዊ ቅኔ ለአምላካችን እንቀኛለን
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም የዝማሬ ምሽት ነሀሴ 24 እሁድ ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ልዩ የ summer camp የመዝጊያ ፕሮግራም የዝማሬ ምሽት ነሀሴ 24 እሁድ ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ተወዳጆች:- ለማስታወስ ነው በአክብሮት ጥሪው መሰረት ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር እንገናኝ ። መጋቢ ዳን አግዘው
+1
ተወዳጆች:- ለማስታወስ ነው በአክብሮት ጥሪው መሰረት ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር እንገናኝ ። መጋቢ ዳን አግዘው

#ስድስተኛው እና ሰባተኛው_ቀን በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች እየተደረገ በሚገኘው "YOUTH SUMMER CAMP" 6ኛ እና 7ኛ ቀን ከዶ/ር ቶማስ ጋር "ሁለተናዊ የግል ዕድገት እና መ
+9
#ስድስተኛው እና ሰባተኛው_ቀን በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች እየተደረገ በሚገኘው "YOUTH SUMMER CAMP" 6ኛ እና 7ኛ  ቀን ከዶ/ር ቶማስ ጋር "ሁለተናዊ የግል ዕድገት እና መጽሀፍ ቅዱሳዊ የስራ ፈጠራ በሚል ርዕስ አሳልፈናል እግዚአብሔርም በቃሉና በመንፈሱ እያስታጠቀን ይገኛል ።ፕሮግራማችን ዛሬ ሀሙስ ይቀጥላል.... https://t.me/KKHCYM https://t.me/KKHCYM

#ስድስተኛው እና ሰባተኛው_ቀን በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች እየተደረገ በሚገኘው "YOUTH SUMMER CAMP" 6ኛ እና 7ኛ ቀን ከዶ/ር ቶማስ ጋር "ሁለተናዊ የግል ዕድገት እና መ
+5
#ስድስተኛው እና ሰባተኛው_ቀን በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች እየተደረገ በሚገኘው "YOUTH SUMMER CAMP" 6ኛ እና 7ኛ ቀን ከዶ/ር ቶማስ ጋር "ሁለተናዊ የግል ዕድገት እና መጽሀፍ ቅዱሳዊ የስራ ፈጠራ በሚል ርዕስ አሳልፈናል እግዚአብሔርም በቃሉና በመንፈሱ እያስታጠቀን ይገኛል ።ፕሮግራማችን ዛሬ ሀሙስ ይቀጥላል.... https://t.me/KKHCYM https://t.me/KKHCYM

#ዛሬ_ማክሰኞ አይቀርም #የወጣቶች_የክረምት_ስልጠና #ከ10:00 ጀምሮ #ሁለተናዊ_ዕድገት ከ ዶ/ር ቶማስ ጋር እናሳልፋለን
+1
#ዛሬ_ማክሰኞ አይቀርም #የወጣቶች_የክረምት_ስልጠና #ከ10:00 ጀምሮ #ሁለተናዊ_ዕድገት ከ ዶ/ር ቶማስ ጋር እናሳልፋለን

ዛሬ ሰኞ 5ኛ ቀን ይቀጥላል ... ከ10-11:30 የማማከር ፣የጸሎት፣የጫወታ፣የሻይቡና ጊዜ ከ11:30 የአምልኮና የትምህርት ጊዜ ስለ "Digital purity " ከወንድም ናትናኤል ጋር እንማራለን።
ዛሬ ሰኞ 5ኛ ቀን ይቀጥላል ... ከ10-11:30 የማማከር ፣የጸሎት፣የጫወታ፣የሻይቡና ጊዜ ከ11:30 የአምልኮና የትምህርት ጊዜ ስለ "Digital purity " ከወንድም ናትናኤል ጋር እንማራለን። ሁላቸውም ተጋብዛችኋል

#ቀን_1&2 ማስታወሻ በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች አገልግሎት የወጣት የክረምት ስልጠና ነሀሴ 6 ቀን 2018ዓ.ም በድምቀት ተጀምሮአል መረሀግብሩ በሁለት መንገድ እየተካሄደ ይገኛል #
+8
#ቀን_1&2 ማስታወሻ በኮልፌ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን በወጣቶች አገልግሎት የወጣት የክረምት ስልጠና ነሀሴ 6 ቀን 2018ዓ.ም በድምቀት ተጀምሮአል መረሀግብሩ በሁለት መንገድ እየተካሄደ ይገኛል #የመጀመሪያው የኮርነር መርሀግብር ከ10:00-11:30  በዚህ  የማማከር ፣የጸሎት ፣የሻይ ቡና እና የጫወታ ጊዜ እያሳለፍን እንገኛለን #ሁለተኛው መርሃግብር  የትምህርት ጊዜ ከ12:00-2:00  በተለያዩ የትምህርት ርዕሶች ላይ እየተማርን እንገኛለን። ስለዚህ በመጀመሪያው እና በሁለተኛው ቀን ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ብስራት ጋር የ21 ክፍለዘመን የወንጌላውያን ወጣቶች ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎች" በሚል ርዕስ አሳልፈናል።

ደረሰ ደረሰ #ከነገ_ዕረቡ_ጀምሮ #Youth_summer_camp #ከነሀሴ_6_17 #ከ10_2_00 ልዩ የወጣቶች SUMMER CAMP ከነሀሴ 6 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10:00
ደረሰ ደረሰ #ከነገ_ዕረቡ_ጀምሮ #Youth_summer_camp #ከነሀሴ_6_17 #ከ10_2_00 ልዩ የወጣቶች SUMMER CAMP ከነሀሴ 6 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10:00-እስከ 2:00 ሰዓት በኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ይካሄዳል። በነዚህ ቀናት  በተለያዩ ርዕሶች ላይ የትምህርት ጊዜ፣ የማማከር ጊዜ፣ በተለያዩ ርዕስ የፀሎት ጊዜ ፣ የጨዋታዎች እና የሻይ ቡና ጊዜ ይኖረናል። በመሆኑም ፕሮግራሙ ላይ በጊዜ በመገኘት እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።

#Youth_summer_camp #ከነሀሴ_6_17 #ከ10_2_00 ልዩ የወጣቶች SUMMER CAMP ከነሀሴ 6 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10:00-እስከ 2:00 ሰዓት በኮልፌ ቃለ
#Youth_summer_camp #ከነሀሴ_6_17 #ከ10_2_00 ልዩ የወጣቶች SUMMER CAMP ከነሀሴ 6 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 17 / 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10:00-እስከ 2:00 ሰዓት በኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ይካሄዳል። በነዚህ ቀናት በተለያዩ ርዕሶች ላይ የትምህርት ጊዜ፣ የማማከር ጊዜ፣ በተለያዩ ርዕስ የፀሎት ጊዜ ፣ የጨዋታዎች እና የሻይ ቡና ጊዜ ይኖረናል። በመሆኑም ፕሮግራሙ ላይ በጊዜ በመገኘት እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል።

#ማስታወሻ_አራት ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ሚሊዮን ጋ "ስለ ጋብቻ" ተከታታይ ትምህርት ከተማርን በኋላ ሀምሌ 29 የወጣት ባለትዳሮች ቀን በማክበር ተጠናቀቀ ::
+6
#ማስታወሻ_አራት ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ሚሊዮን ጋ "ስለ ጋብቻ" ተከታታይ ትምህርት ከተማርን በኋላ ሀምሌ 29 የወጣት ባለትዳሮች ቀን በማክበር ተጠናቀቀ ::

#ማስታወሻ_ሶስት ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ሚሊዮን ጋ "ስለ ጋብቻ" ተከታታይ ትምህርት ከተማርን በኋላ ሀምሌ 29 የወጣት ባለትዳሮች ቀን በማክበር ተጠናቀቀ ::
+6
#ማስታወሻ_ሶስት ከቤተክርስቲያናችን መጋቢ ሚሊዮን ጋ "ስለ ጋብቻ" ተከታታይ ትምህርት ከተማርን በኋላ ሀምሌ 29 የወጣት ባለትዳሮች ቀን በማክበር ተጠናቀቀ ::

Kolfe Kale Hiwot Church Youth Ministry - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @kkhcym