ch
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

前往频道在 Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

显示更多

📈 Telegram 频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] 的分析概览

频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 037 名订阅者,在 家居与建筑 类别中位列第 793,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 413

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 037 名订阅者。

根据 13 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -128,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 41.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 798 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 21

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

凭借高频更新(最新数据采集于 14 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 家居与建筑 类别中的关键影响点。

14 037
订阅者
-424 小时
-297
-12830
帖子存档
Etabs Part 1 in Afaan Oromo This is a video prepared by one of our staff member who is engaged in Afaan Oromo language stream. The project is the same as we prepared for Amharic video tutorial. @CENGGsoftwaresolution

ጥቅምት 3/2014 የሚጀምር የ2014 2ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C.2nd Round Training Starts on October 13/2021.] [Students with ID ha
ጥቅምት 3/2014 የሚጀምር የ2014 2ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C.2nd Round Training Starts on October 13/2021.] [Students with ID have discount ] @CENGGsoftwaresolution

SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። 1.Gravity Loading Calculations https://youtu.be/t-WFwP2FWos 2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ 3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate https://youtu.be/1TWavJhnKyk 4. Introduction to Structural Design https://youtu.be/nXnqz8lW0_4 5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP https://youtu.be/FGqrkc524c0 6. Bar Spacing Conversion https://youtu.be/53c2u9FAw0M 7. Stair Detailing presentation https://youtu.be/kXJm0UbeJxI 8. Mat Foundation on SAFE https://youtu.be/UDEVA0OcvDI 9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation https://youtu.be/EsEPq2qIof4 10. Highway Design Introduction https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s @CENGGsoftwaresolution

1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab] 2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing 3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል 4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate] 5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል 6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል። ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው። በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን። ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ። 6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ] ስራ ላይ ላሉ 5000.00 ብር Contact : @Belaychane 📞 0911890392 የድርጅታችን የባንክ ቁጥር: CENGG SOFTWARE SOLUTION CBE BANK - 1000341070515 ABYSSINIA BANK - 38813285 @CENGGsoftwaresolution

ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስ
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል። በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን። 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇 @CENGGsoftwaresolution

ብዙዎች የምጠይቁን ይሄ 6 IN 1 ፓኬጅ ሁሌም አለ።👇

መስከረም 6/2014 የሚጀምር የ2014 1ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C.1st Round Training Starts on September 16/2021.] [Students with ID
መስከረም 6/2014 የሚጀምር የ2014 1ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C.1st Round Training Starts on September 16/2021.] [Students with ID have discount ] @CENGGsoftwaresolution

Hello dear members. We are delightful to announce that on this year, 2014 E.C, we are going to start new on job software trai
Hello dear members. We are delightful to announce that on this year, 2014 E.C, we are going to start new on job software training on these major Languages in addition to Amharic. [English, Afan Oromo, Somali] We are also interested working with partnership with proffessionals who are in different regions of Ethiopia. Focus areas :- 👉 Software Training 👉 Design [ Buildings & Roads] 👉 Interior Design & Construction Contact : 0911890392 @BelayChane @CENGGsoftwaresolution