Ethiopian Youth Entrepreneurs Association
前往频道在 Telegram
EYEA's main purpose is the understanding, support and empowerment, advocation and promotion of the social, economic and entrepreneurial interests of its members and youth entrepreneurs in Ethiopia.
显示更多未指定国家未指定类别
499
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
吸引订阅者
九月 '21
九月 '21
+1
在0个频道中
八月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+96
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+134
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+521
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 九月 | 0 | |||
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | +1 | |||
| 03 九月 | 0 | |||
| 02 九月 | 0 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
Software developers are so highly regarded that they took the #1 spot in the top 100 jobs in the U.S. News Best Jobs rankings. ALX Ethiopia is here to provide you with the opportunity to join this community of leaders of the digital realm. Go to www.alxethiopia.com/software?utm_source=Telegram and start your journey today! DM us through @alxethiopiabot for more information. #ALXEthiopia
| 2 | Software developers are so highly regarded that they took the #1 spot in the top 100 jobs in the U.S. News Best Jobs rankings. ALX Ethiopia is here to provide you with the opportunity to join this community of leaders of the digital realm. Go to www.alxethiopia.com/software?utm_source=Telegram and start your journey today! DM us through @alxethiopiabot for more information. #ALXEthiopia | 0 |
| 3 | 没有文字... | 0 |
| 4 | በጣም ደስ በሚል ቆይታ ነበር አዲስ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን:: የወጣቶችን ችግር በወጣቶች በሚል የተዘጋጀው የመጀመሪያው ዌብነራችን ተጠናቀቀ:: ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ ፕሮግራሙን መመልከት ትችላላችሁ:: ስለ ነበረን ጥሩ ቆይታ የካዛና ግሩፕ ሊቀመንበር አቶ አዲስ አለማየሁን እና አጠቃላይ የግሩፑ አባላትን በራሴ እና በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ስም ከልብ አመሰግናለሁ::
https://youtu.be/MIlmYZnKhVE | 0 |
| 5 | አስደሳች ዜና ለስራ ፈጣሪዎች እና ለፈጠራ ስራ ባለሙያዎች!!
ከካዝና ግሩፕ ሊቀመንበር፣ በርካታ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች በመደገፍ ላይ ካሉት እና በቢዝነስ አለም ውስጥ ውጤታማ ከሆኑት አቶ አዲስ አለማየሁ እና በኢትዮጵያ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ማህበር ''የወጣቶችን ችግር በወጣቶች መፍታት'' በሚል ርዕስ ላይ የሚካሄደር ዊብናር እንድትሳተፉ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ዌብናራችን ሀሙስ, ሚያዚያ 7, 11:30 ሰዓት ላይ ይዘጋጃል።
ሁሉንም ጥያቄዎቻችሁን ለመመለስ ፣ ልምዶችን ለማካፈልና ጅማሪ ቢዝነሶች ለሚያጋጥማቸው ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት እንሞክራለን፡፡
ለመርሃ ግብሩ አዘጋጆች ያላችሁን ጥያቄዎች ከዚህ ስር ወይንም በቀጥታ ይጻፉልን።
በቀጥታ ዝግጅቱ የምትከታተሉበት ሊንክ https://youtu.be/MIlmYZnKhVE | 0 |
| 6 | 没有文字... | 0 |
| 7 | እንዳያመልጣችሁ!!! ጥያቄያችሁን ላኩልን
ሀሙስ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቀጥታ አብረውን ይሁኑ https://youtu.be/MIlmYZnKhVE | 0 |
| 8 | 没有文字... | 0 |
| 9 | Do you aspire for a Decent Job in Ethiopia? Then we have a very good and exiting news for Ethiopian Youth Entrepreneurs!
The Ethiopian Youth Entrepreneurs Association is now here to help the Ethiopian youth help themselves. The Ethiopian Youth Entrepreneurs Association has officially established to help and support the development of youth led new enterprises, support new enterprises and enterprise growths to create new jobs that may employ the young people and to enhance the youth employment prospects by developing underpinning skills ad experiences. We are very much pleased to invite all the Ethiopian Youth Entrepreneurs to come and join us. Come and Join and let us realize your dreams together!
Your success is what we strive for!
Tough times never last,but tough people do! | 0 |
| 10 | Photo from Samia | 0 |
| 11 | አስደሳች ዜና ለወጣት የስራ ፈጣሪዎች!
ካዛና ግሩፕ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በቅርብ ቀን የስራ ፈጣሪ ወጣቶች ''የወጣቶች ችግር በወጣቶች መፍታት'' በሚል ርዕስ የኦንላይን ዙም ኮንፈረንስ ሊያዘጋጅ ነው። በዚህ መድረክ ሁላችሁም ወጣት የስራ ፈጣሪዎች የማህበሩ አላማ እና ተግባር አስመልክቶ በማህበሩ መስራች አባላቶች የሚቀርበውን ማብራሪያ እንድትከታተሉ እንዲሁም ያላችሁ ጥያቄ ለማህበሩ እንዲሁም በስራ ፈጠራ አለም ውስጥ ውጤታማ ከሆኑት የካዛና ግሩፕ ሊቀመንበር አቶ አዲስ አለማየሁ የሂወት ተሞክሮ እንድተቀስሙ እና ለዕርሳቸው ያላችሁን ጥያቄ እንድታቀርቡ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። በዚሁ አጋጣሚ የካዛና ግሩፕ እንዲሁም የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ አዲስ አለማየሁ የኢትዮጵያ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለመርዳት ላሳዩት ቀና ትብብር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!
በቅርቡ የሚዘጋጀው ይህ መድረክ የእናንተም፤የዕኛም በመሆኑ እንዲሳተፉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል። የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ቤተሰብ በመሆን አዲስ ነገሮች ሲኖሩ ይከታተሉ።
Telegram :- https://t.me/EYEA_TG
Facebook :- https://www.facebook.com/EthiopianYouthEntrepreneursAssociation
ለበለጠ መረጃ :-
በ Email :- ethiopianyouthenterpreneurs@gmail.com | 0 |
| 12 | https://amharic.voanews.com/a/%E1%88%B5%E1%88%88-%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B1-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%88%B5%E1%88%AB-%E1%8D%88%E1%8C%A3%E1%88%AA-%E1%8B%88%E1%8C%A3%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD/5802681.html | 0 |
| 13 | ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ከልብ እናመሰግናለን!!
የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበርን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይቀላቀሉ
========================
በ Telegram :- https://t.me/EYEA_TG
በ Facebook :-
https://www.facebook.com/EthiopianYouthEntrepreneursAssociation
ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ :-
በ +251 922 02 41 97 / +251 944 72 70 19
በ Email :- ethiopianyouthenterpreneurs@gmail.com
አድራሻ :- ሜክሲኮ ፣ ኬ ኬር ሴንተር ፣ 8ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 814 ላይ ያገኙናል። | 0 |
| 14 | https://youtu.be/2Oy4sZ-r8r0 | 0 |
| 15 | የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበርን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይቀላቀሉ
========================
በ Telegram :- https://t.me/EYEA_TG
በ Facebook :-
https://www.facebook.com/EthiopianYouthEntrepreneursAssociation
ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ :-
በ +251 922 02 41 97 / +251 944 72 70 19
በ Email :- ethiopianyouthenterpreneurs@gmail.com
አድራሻ :- ሜክሲኮ ፣ ኬ ኬር ሴንተር ፣ 8ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 814 ላይ ያገኙናል። | 0 |
| 16 | የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በዛሬው ዕለት የካቲት 17 የማህበሩን መመስረት፣ አላማ እና ተግባር አስመልክቶ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ ለሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በጋዜጣዊ መግለጫው የማህበሩ ፕሬዚዳንት በሆነችው ወጣት ስራ ፈጣሪ ሳሚያ አብዱል ቃድር አና ሌሎች የማህበሩ መስራች አባሎች የማህበሩን አጠቃላይ ስራ ገለፆ አድርገዋል። ማህበሩ በቀጣይ በትኩረት ይሰራባቸዋል ብሎ ያስቀመጣቸው ዘርፎች ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ከኢንቨስተሮች ማገናኘት፣ በማህበሩ የሚገኙ አቅም ያላቸው የስራ ፈጣሪዎች ኢንቨስት እንዲያደርጉ ማድረግ፣ መንግስት ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን እንዲደግፍ በተለይም ምቹ የፖሊሲ ማዕቀፎች እንዲዘረጋ ማድረግ በአጠቃላይ ለባለሀብት፣ መንግስት እና ስራ ፈጣሪዎች ድልድይ መሆንን ያለመ መሆኑ አስረድቷል። በተጨማሪም ማህበሩ ወጣት የስራ ፈጣሪዎች ሀሳባቸውን ወደ ቢዝነስ መቀየር ይችሉበታል ያላቸውን ሶስት ዋና ዋና ስትራቴጂዎች ማለትም የኢንቨስተር ፒች መድረክ ማዘጋጀት፣ በማህበሩ አባላት አቅም ያላቸው ኢንቨስት እንዲያደርጉ መጋበዝ እንዲሁም በየጊዜው የሚዘጋጁ የድጋፍ ፈንዶች በማፈላለግ ማገናኘት ናቸው።
በዕለቱ ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች በማህበሩ መስራች አባላት መልስ የተሰጠ ሲሆን በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ኑ አብረን እንስራ የሚል መልዕክት ተላልፏል። | 0 |
| 17 | 没有文字... | 0 |
| 18 | 没有文字... | 0 |
| 19 | EYEA Registration Format.docx | 0 |
| 20 | EYEA Registration Format.pdf | 0 |
