ch
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

前往频道在 Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

显示更多

📈 Telegram 频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] 的分析概览

频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 851 名订阅者,在 家居与建筑 类别中位列第 781,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 451

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 851 名订阅者。

根据 31 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -73,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 13.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 1 937 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

凭借高频更新(最新数据采集于 01 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 家居与建筑 类别中的关键影响点。

13 851
订阅者
-324 小时
-257
-7330
帖子存档
Column Detailing ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል ብረት አቀማመጥ ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን
Column Detailing ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል ብረት አቀማመጥ ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በተጨማሪም ለBeam & Column Free hand Sketch PDF አብረን እናያይዛለን። @CENGGsoftwaresolution

ይቅርታ በኔትወርክ ችግር ሰአት ስላላከበርን። https://youtu.be/E7qmVSY20zQ @CENGGsoftwaresolution

Beam Detailing በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸዉ ጥያቄዎች መካከል ይሄ አንዱ ነው። ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል
Beam Detailing በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸዉ ጥያቄዎች መካከል ይሄ አንዱ ነው። ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል ብረት አቀማመጥ ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution

ከ መሰከረም 25 - 30 / 2013 ዓ.ም. የ CENGG Software Solution የስራ ባልደረቦች አዳማ/ናዝሬት ለከተማው ሙሉ የሚሆን የማስዋብ የዲዛይን ስራ ላይ ናቸዉ። የሸገርን ማስዋብ አይነት ስራ እዚህም ለከተማው በሚስማማ መልኩ ለመድገም የበኩሉን ይወጣል ብለን እናምናለን። ከሳምንት በኋላ የደረስንበትን የዲዛይን ደረጃ ለእናንተ ለመሳየት እንሞክራለን። አዳማ ከተማ ያላቹ ቤተሰቦቻችን የአማርኛ ቪዲዮ ቲቶሪያሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። @CENGGsoftwaresolution

ዛሬ ማታ 1:00 G+4 School Building Ribbed Slab የሚጠቀም ሙሉ አማርኛ ቪዲዮ AR እና ST Drawing ጨምረን እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution
ዛሬ ማታ 1:00 G+4 School Building Ribbed Slab የሚጠቀም ሙሉ አማርኛ ቪዲዮ AR እና ST Drawing ጨምረን እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution

አሁን ሀገራችን ላይ በስፋት ሰለሚዘወተረዉና ተደጋግሞ በተማሪዎቻችን የምንጠየቀዉን Ribbed Slab Analysis & Design ነገ ጠዋት 3:00 አጠር ያለ የዲዛይን ቅደም ተከተል ማብራሪያ እናቀ
+1
አሁን ሀገራችን ላይ በስፋት ሰለሚዘወተረዉና ተደጋግሞ በተማሪዎቻችን የምንጠየቀዉን Ribbed Slab Analysis & Design ነገ ጠዋት 3:00 አጠር ያለ የዲዛይን ቅደም ተከተል ማብራሪያ እናቀርባለን። @CENGGsoftwaresolution

C-25 Breakdown ቪዲዮ @CENGGsoftwaresolution

👋ሰላም ቤተሰቦቻችን C-25 Breakdown በእጅ የተሰራው ይሄው። @CENGGsoftwaresolution

ከዚህ በፊት ሰለ C-25 Breakdown ፖስት ያረግነው ላይ ለማየት ለተቸገረቹ ቤተሰቦቻችን ወረቀት ላይ በእጅ በቅደም ተከተል የሰራነውን ነገ ጠዋት 2:00 እንለቃለን። @CENGGsoftwaresol
ከዚህ በፊት ሰለ C-25 Breakdown ፖስት ያረግነው ላይ ለማየት ለተቸገረቹ ቤተሰቦቻችን ወረቀት ላይ በእጅ በቅደም ተከተል የሰራነውን ነገ ጠዋት 2:00 እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution

ዛሬ ማታ 1:00 በምንለቀው ቪዲዮ ተደጋግመው ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል C-25 Breakdown እንዴት ይሰራል የሚለውን ለማሳየት እንሞክራለን። *Material , Equipment & Labour Br
+2
ዛሬ ማታ 1:00 በምንለቀው ቪዲዮ ተደጋግመው ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል C-25 Breakdown እንዴት ይሰራል የሚለውን ለማሳየት እንሞክራለን። *Material , Equipment & Labour Breakdown & *Why the box is 50cmx40cmx(18-20)cm? በተጨማሪም online ትምህርት አሰጣጣችንን በተመለከተ ማብራሪያ ይዟል። @CENGGsoftwaresolution