ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

前往频道在 Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744

显示更多

📈 Telegram 频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] 的分析概览

频道 BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 669 名订阅者,在 家居与建筑 类别中位列第 800,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 669 名订阅者。

根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -99,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.59% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 164 次浏览,首日通常累积 764 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 家居与建筑 类别中的关键影响点。

13 669
订阅者
-624 小时
-217 天
-9930 天
帖子存档
SAP / ETABS / SAFE ? ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረ
SAP / ETABS / SAFE ? ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስንጠቀም የምናስገባቸውን ዳታዎች ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ለማብራራት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን ።ከዚህ በፊት የሰራናቸውን የተለያዩ ማሰተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች(Highway Design, Quantity, Breakdown , ConMIS, Drafting, Structure Design) YouTube ላይ ስላሉ ተጠቀሙባቸው። https://www.youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ @CENGGsoftwaresolution

እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦቻችን። በቃላችን መሠረት ይሄው የስራነው ምሳሌ። ዪቲዪብ ለይ ቀጥታ ስታዩ ኳሊቲ የሚለውን በትልቁ በ480 እና 720P እዪ ጥራት እንድታገኙ። Beam Analysis & Design 1.Etabs ለይ የሰራንበት👇 https://youtu.be/R37K5Bq66i0 2. በእጅ የተሰራው ክፍል 1👇 https://youtu.be/ahuuvuCIITs 3. በእጅ የተሰራው ክፍል 2👇 https://youtu.be/MIXg_-SqpIc @CENGGsoftwaresolution

ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ ስትራክቸራል ሶፍትዌሮችን ስንጠቀም የምናስገባቸውን እና የሚወጡትን መረጃዎች እውነተኝነት ከማረጋገጥ አንፃር እንዲረዳን ቀለል ያለ ምሳሌ ይዘን Analysis
ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ ስትራክቸራል ሶፍትዌሮችን ስንጠቀም የምናስገባቸውን እና የሚወጡትን መረጃዎች እውነተኝነት ከማረጋገጥ አንፃር እንዲረዳን ቀለል ያለ ምሳሌ ይዘን Analysis & Design መጀመሪያ በእጅ ቀጥሎም በሶፍትዌሩ በመስራት ለማሳየት እንሞክራለን። @CENGGsoftwaresolution

SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ ቪዲዮዎች መካከል የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። ለሌላ ጊዜም እንዲጠቅማቹ ወደራሳቹ Account Save አርጉት። 1. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation [https://youtu.be/EsEPq2qIof4] 2. Highway Design Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s ] 3. 5 IN 1 Package Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=CSPfo-zU9pk ] 4. Beam Detailing Free Hand Sketch [https://www.youtube.com/watch?v=E7qmVSY20zQ&t=237s] 5. Column Detailing Free Hand Sketch [ https://www.youtube.com/watch?v=Fx2MMWcRzAc&t=117s] 6. C-25 Breakdown Hand Calculation [ https://www.youtube.com/watch?v=PvOMt-3ZkGU&t=12s] 7. Briefing on How We Could Work Together [ https://www.youtube.com/watch?v=F-9t4JKMC90&t=9s] 8. Takeoff Sheet Layout Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=0zBf2kPH7N4] 9. G+4 School Ribbed Bldg Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=JKHy7mYQVzA&t=245s ] @CENGGsoftwaresolution

በ CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ
+9
በ CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ የከተማ ማስዋብ የዲዛይን ስራችንን ፖስታ ቤት, የድሮ ሀዲድ , አባ ገዳ እና ወንጂ ማዞሪያ በሚባሉት አካባቢዎች የመጀመሪያውን ዙር አጠናቀን ክቡር ከንቲባው አቶ ሀይሉ ጀልዴ በተገኙበት የተሳካና እጅግ ደስ በሚል መልኩ አቅርበናል። ከተካፈሉት እንግዶችም ደስ የሚያሰኝ አድናቆትንና ገንቢ አሰተያየት ተቀብለናል። የሰራነው ስራም መሬት ለይ ወርዶ በተግባር ሲቀመጥ በተለይ ለአዳማ ከተማ ወጣቶች እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በሰራ ፈጠራው በኋላም ደግሞ በመዝናኛ ማዕከልነት። ሙሉ የዲዛይን ስራችንን Interior & Landscape Design ላይ በሚኖረን የትምህርት ጊዜ እንደ አንድ ማስተማሪያ ኘሮጀክት የምንጠቀምበት ይሆናል። @CENGGsoftwaresolution

ለሚለቀቀው ቪዲዮ ሰርቬይ ዳታ ይህንን ተጠቀሙ። @CENGGsoftwaresolution

Eagle point Tutorial ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን። @CENG
Eagle point Tutorial ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን። @CENGGsoftwaresolution

Highway Geometric Design: ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ የሰራንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በዉስጡም ሁሉም የዲዛይን ሶፍትዌሮች [ Civil 3D, Inroad
Highway Geometric Design: ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ የሰራንበትን ቪዲዮ እንለቃለን። በዉስጡም ሁሉም የዲዛይን ሶፍትዌሮች [ Civil 3D, Inroads, Eagle point, Mx-road] የሚጠቀሙበትን የጋራ የዲዛይን ቅደም ተከተል በጥሩ ሁኔታ ለማብራራት ሞክረናል። እንዲሁም ዲዛይን ስንሰራ ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን , ማሟላት የሚገባንንና የምንጠነቀቃቸውን የዲዛይን ሀሳቦችን አካተንበታል። @CENGGsoftwaresolution