ch
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

前往频道在 Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

显示更多

📈 Telegram 频道 Sina Branding 的分析概览

频道 Sina Branding (@sinabranding) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 607 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 975,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 483

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 607 名订阅者。

根据 15 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -446,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.59% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 80 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

凭借高频更新(最新数据采集于 16 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 607
订阅者
-2224 小时
-1137
-44630
帖子存档
🏳️ስለ አስገራሚዉ የፂም እና የፀጉር ማሳደጊያ ሰምታችዋል👂👂👂 🤩ከዚህ በኋላ ወንድ ሆኖ ሴት ወይም ህፃን ፊት መምሰል ቀረ😑                   0928025669 🤩ፀጉሬ ገባ ብሎ መሳቀቅም ቀረ ❤️ስለ minoxidil ዝና ከሰማሁ እንኳን ቆየት ብዬ ነበር ነገር ግን አብዛኛዉ የፀጉር እና የፂም ምርቶች ውጤታማነታቸው ያን ያህልም ስለነበር አቅራቢያዬ ያሉ 2 ጓደኞቼ minoxidil ለፂማቸው ተጠቅመው ለውጡን ገና በ1 ወር ከ10 ቀን አካባቢ ሳይ ነበር ሲወራለት የነበረው ልክ እንደነበር በደንብ ያረጋገጥኩት😎😎😎 ⭐ከዛም ነው እኔም ተጠቅሜ ተደስቼበት😆 ከ Israel እና USA ሀገር minoxidil Kirkland እያስመጣን በአጭር ጊዜ ብዙ ደንበኞችን ማፍራት የቻልነው አሁንም ለደንበኞቻችን ተደራሽነታችንን ለማስፋት በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፃች መተናል።🆒       ❇️ምርታችን  minoxidil❇️ 😀በFDA እውቅና ያገኘ 😀amazon , ebay እና የመሳሰሉት መገበያያ ስፍራ ላይ 5 star ✨ ያገኘ 😀 በdermatologist የተረጋገጠ 🏳️በተጨማሪም በምርታችን ውጤታማነት እርግጠኛ ስለሆንን ከgurantee(ዋስትና) ጋር መተናል 😀ባሁኑ ዙር ካስገባነው ትንሽ ምርት ስለሆነ የቀረን ሳያልቅ ይደውሉ⛔️ 👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ 📞 0928025669        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

#ማስታወቂያ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፋችሁ እና
#ማስታወቂያ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ)  ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። የትምህርት ሚኒስቴር

#የፀጉር_መከታ_የሆነዉ_NEO_HAIR_LOTION_በድጋሚ_አስገባን🥰 0928025569 የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የ Thailand ምርት። ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:- ✅,የፀጉር መመለጥን ይከላከላ
#የፀጉር_መከታ_የሆነዉ_NEO_HAIR_LOTION_በድጋሚ_አስገባን🥰 0928025569 የፀጉር መከታ አለኝታ የሆነ ግሩም የ Thailand ምርት። ከሚሰጣቸው ጥቅሞች:- ✅,የፀጉር መመለጥን ይከላከላል ✅,የፀጉር መነቃቀልን ያስወግዳል ✅,የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ራሰ በራነትን ይከላከላል ✅,የተመለጠን ራስ በ ውብ እና ጥቁር ፀጉር በማብቀል ይተካል ✅,የፀጉር ግንድን ያጠነክራል ✅,ፎረፎርን ያስወግዳል ✅,በአጠቃላይ ስለ ኒዮ የፀጉር ሎሽን ተወርቶ አያልቅም ራሰ-በረሀ ኖት ወይ ፀጉሮ እየሸሸ ነው? ኒዮ ያለመልመዋል ይሞክሩት ይመሰክሩለታ ╔═══ ▓▓ ࿇࿇ ▓▓ ═══╗        💦ዋጋ :- 3800✅ ╚═══ ▓▓ ࿇࿇ ▓▓ ═══╝ 🏬 አድራሻ:-- ❇️ቁጥር 1:-  መገናኛ ❇️ቁጥር 2 :-  ፒያሳ የመረጡትን እቃ ይዘዙን፤ያሉበት ድረስ በነፃ  እናደርሳለን ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️ 0928025669            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

#Update ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን በተከታተሉ ተማሪዎች ላይ አዲስ መረጃ አጋርቷል። ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም ለተማሩ በማዕከል ከ70 በመቶ እንዲሁም በተቋማት ከ30 በመቶ በተሰጡ ምዘናዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ እንዲማሩ መወሰኑን አስታውሷል። በዚህም 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛውረው መማር እንደሚችሉ ተገልጿል። ከአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ሌላ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር የሚቻል መሆኑም ተመላክቷል። ይሁን እንጁ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር #የማይቻል መሆኑን ተቀምጧል፡፡ @Timihirt_ministir

ማስታወቂያ የቅሬታ አቀራረብን በሚመለከት የተሰጠ ማሳሳቢያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ባለፉት ቀናት ከ2015 ትምህርት ዘመን ፈተና አስተዳደር ጋር በተገናኘ የሚቀርብ ቅሬታ ጊዜ ተጠናቋል፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በተለያዩ ማህበራዊ ወይም ከግለሰቦቹ የግል ችግሮች ምክንያት በወቅቱ ቅሬታ ማቅረብ ያልቻሉ ተፈታኞች ተቋማችን በሚሰጠው አገልግሎት ዙሪያ  ቅሬታዎችን የሚያስተናግድበት ስርዓት ስላለ ለሥራ ክፍሉ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @Timihirt_ministir ❤️

✅ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ
ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ 🤔የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥሪ.. 🤔Worksheets 🤔Teachers Guide 🤔የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል ! 🙌ይቀላቀሉ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ማስታወቂያ -የቅሬታ ምላሽን ይመለከታል። በ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለይ በአካል በመምጣት ቅሬታ ላቀረባችሁ በስልክ ወይም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ምላሽ ተሰጥቷል። እየተሰጠም ይገኛል። በበይነ መረብ(Online) ቅሬታ ያቀረባችሁ ምላሹም በበይነ መረብ የተሰጠ በመሆኑ ከዚህ በፊት ውጤት ባያችሁበት መልኩ በድረ ገጽ eaes.et ላይ ምላሹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። በቁጥር የተወሰኑ ቅሬታዎች በምላሽ ሂደት ላይ ያሉ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።                 የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @Timihirt_ministir ❤️

እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ የ2015 ዓ፣ም የ12ኛ ክፍል አገር ዓቀፍ ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች በድጋሚ ለፈተናው እንዲቀመጡ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። የፈተናው ውጤት፣ የትምህርት ሥርዓቱ የትምህርት ሚንስቴር ውድቀት ማሳያና የሚንስቴሩን የአሠራር ሂደት፣ የፈተና አወጣጥ፣ የግምገማና መለኪያ መንገዶች ተዓማኒነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባ እንደኾነ ፓርቲው ገልጧል። የፈተናው ውጤት፣ በተፈታኝ ተማሪዎች ላይ "ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ" እና "የማይሽር ሥነ ልቡናዊ ተጽዕኖ" እንዳሳደረም ፓርቲው በመግለጫው አውስቷል። ፓርቲው፣ ከተፈታኞች መካከል 97 በመቶዎቹ ወድቀዋል መባሉ "ትምህርት ሚንስቴር ከመንግሥት ጋር የተዋዋለው ድብቅ አጀንዳ እንዳለ ያመለክታል" በማለትም ጥርጣሬውን ገልጧል። ፓርቲው አያይዞም፣ ያለ በቂ ምክክር፣ ምርምርና ግምገማ "በፖለቲካዊ ውሳኔ" ተግባራዊ የተደረገው አዲስ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ትልቅ ኪሳራ ፈጥሯል ብሏል። የትምህርት ሚንስቴር አሠራር ከፖለቲካ ጥገኝነት እንዲላቀቅም እናት ፓርቲ ጠይቋል። @Timihirt_ministir ❤️

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥 ⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች 🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 👇👇👇👇👇👇👇 👉 ethioculturetips.com 👈 👉 ethioculturetips.com 👈 👆👆👆👆👆👆👆 💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

✅ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ
ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ 🤔የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥሪ.. 🤔Worksheets 🤔Teachers Guide 🤔የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል ! 🙌ይቀላቀሉ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

😂አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው። ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። ✍️አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል።ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ። ⭐️አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው።ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!ውድ  እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው:: @Timihirt_ministir ❤️

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥 ⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች 🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 👇👇👇👇👇👇👇 👉 ethioculturetips.com 👈 👉 ethioculturetips.com 👈 👆👆👆👆👆👆👆 💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

✅ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ
ዘንድሮ Remedial ገቢ ለሆናችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ላስተዋውቃችሁ 😂እንግዲያስ ይህንን ወሳኝ ቻናል ይቀላቀላሉ ! 🤔Best Short note ከ 9-12 🤔የፈተና አሰራር ጥበብ 🤔የዩኒቨርስቲ ምደባ እና ጥሪ.. 🤔Worksheets 🤔Teachers Guide 🤔የአጠናን ስልቶች ጭምር ይተነትናል ! 🙌ይቀላቀሉ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ @Remidial_2016 ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⚙️ ህይወትን እንደ ሙከራ አስቦ መኖሩን አቁም! ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጥግ ድረስ ተጠቀምበት፤ ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም። @Timihirt_ministir ❤️

🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥 ⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች 🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ 👇👇👇👇👇👇👇 👉 ethioculturetips.com 👈 👉 ethioculturetips.com 👈 👆👆👆👆👆👆👆 💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧

Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/timihirt_ministir 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.

" የ6 ተማሪዎች ህይወት አልፏል " በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጨርሰው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የነበሩ ተማሪዎች በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። በርካቶችም ቀላል እና ከባድ ጉዳት
+2
" የ6 ተማሪዎች ህይወት አልፏል " በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጨርሰው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የነበሩ ተማሪዎች በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። በርካቶችም ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ጨርሰው ወደ ተንቤን እና አካባቢው ሲጓዙ የነበሩ ተማሪዎችን አስፋሮ የነበረ ኣውቶብስ በሀውዜን ወረዳ " ደብረ ሰላም " የሚባል አካባቢ ተገልብጦ የ6 ተማሪዎች ህይወት አልፏል። በአደጋው ​​ከሞቱት 6 ተማሪዎች በተጨማሪ 53 ተማሪዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የሀውዜን መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አሳውቋል። የሀውዜን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የመጋብ ጤና ጣቢያ የህክምና እና የአምቡላንስ ባለሙያዎች ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኙ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግሯል። ጉዳት የደረሰባቸው 29 ተማሪዎች በሀውዜን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና መጋብ ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ ሲሆኑ ፤ 24ቱ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ወደ አይደር ሪፈራል ሆስፒታል መላካቸውን ከቴሌቪዥን ትግራይ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። @Timihirt_ministir ❤️