ch
Feedback
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com

前往频道在 Telegram

በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል www.nesiha.com

显示更多
6 777
订阅者
-224 小时
-117 天
-6830 天
帖子存档
ረመዳንን እንዴት እናሳልፍ.mp340.30 MB

🔊 የዕለቱ የሙሐደራ ግብዣ 📀 ⏯ ርዕስ ፦ ረመዳንን እንዴት እናሳልፍ? 🎙 በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ⏰ርዝመት፦ 87:52 ደቂቃ 💾 መጠን፦ (32kbps) 20.3 MB ጥራት ያለው (64kbps) 40.3 MB 🗒ልናደምጠው የሚገባ ጠቃሚ ትምህርት! ____ 🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ https://telegram.me/nesihastudio 📲 #ነሲሀ_ረመዳን_ሙሐደራ

💥 ታላቅ የምስራች! ◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv
💥 ታላቅ የምስራች! ◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻናላችን ማውረድ ትችላላችሁ።  በአላህ ፈቃድ የተጠቃሚዎችን አስተያየት መሰረት በማድረግ ማሻሻያዎች ከተደረጉለት በኃላ በአፕሊኬሽን ስቶሮች ላይ የምታገኙት ይሆናል። ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን። ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv

ታላቅ የ"ነሲሓ ኮንፈረንስ" በሚሊኒየም አዳራሽ ============================ መጋቢት 1/ ሻዕባን 29 እሁድ ከጧቱ 03፡00 ጀምሮ በአላህ ፈቃድ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። እርስዎም በዚህ ልዩ ኮንፈረንስ ላይ እዲሳተፉ በታላቅ አክብሮት ጋብዘንዎታል። @nesihatv

🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ   ቆየት ያለ የ2003 የመንሐጅ ትምህርት https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ቆየት ያለ የ2003 የመንሐጅ ትምህርት https://t.me/nesihastudio/2217 Share link https://t.me/nes
🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ቆየት ያለ የ2003 የመንሐጅ ትምህርት https://t.me/nesihastudio/2217 Share link https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ   ቆየት ያለ የ2003 የመንሐጅ ትምህርት https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Share link https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
🔖 ቢድዓና አል-መሳሊህ አል-ሙርሰላ 🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ Share link https://t.me/nesihastudio/2217 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠 ከረመዳን በፊት ከናይልሳት በተጨማሪ በኢትዮሳት ስርጭት ለመጀመር እንችል ዘንድ የሁላችሁንም ትብብር እንሻለን። በ ኢትዮሳት የ CBE ንግድ ባንክ አካውንታችን የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋርነትዎን በተግባር ያረጋግጡ። 🤍 444 የአካውንቱ ባለቤት ibnu Masoud islamic Center @Nesihatv

🔖 የረጀብ ወር ትሩፋትና በረጀብ ወር የሚሰሩ ስህተቶች 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ____ 🏳ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ https://telegram.me/nesihastudio

🌟ከኢስባል እንጠንቀቅ! 🌟 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/537 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🎵 እውነተኛ የነብዩ ﷺ ውዴታ 🎙ኡስታዝ ኸድር አብደላህ ሊያደምጡት የሚገባ ወሳኝ ትምህርት! #መውሊድ @nesihastudio

📌خطبة الجمعة بعنوان: عن حال فلسطين وعن قسوة اليهود ونقض عهدهم የኹጥባው ርዕሰ: አሁን ያለውን የፈለስጢን ጉዳይ የተመለከተ ስለ አይሁዳውያን የቀልብ ድርቅናና ቃል አጣፊነታቸው 🎙الخطيب: أستاذ عبد الواسع ابن الشيخ نصرو 🎙ኸጢብ :ኡስታዝ አቡዱል ዋሲዕ ሸይኽ ነስሩ https://t.me/Menhajadama https://t.me/Menhajadama

🍂 የጧሊበል ዒልም አዳብ ♨️ ወቅታዊና እጅግ አስፈላጊ ትምህርት 🎙ሙሀመድ ሀሰን ማሜ https://t.me/nesihastudio/1316 👍 ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ @nesihastudio

🔈 የሙሐደራዎች ማውጫ 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ 1) ተውሒድ በሱረቱል ከሕፍ ታሪኮች https://t.me/abujunaidposts/136 2) ኢስላማዊ ማንነት https://t.me/abujunaidposts/391 3) ወደ አላህ ሽሹ https://t.me/abujunaidposts/184 4) ቁርአን የልብ ብርሃን! https://t.me/abujunaidposts/97 5) የእምነት ፈተና እና የኢማሙ አሕመድ ፅናት https://t.me/abujunaidposts/92 6) የሰለፎች ብሩህ ፋና! https://t.me/abujunaidposts/521 7) ደስተኛ ኢስላማዊ ቤተሰብ https://t.me/abujunaidposts/103 8) እህቴ ሆይ! ከሷሊሀት ነሽን? https://t.me/abujunaidposts/153 9) የትዳር አለመግባባትና ሸሪዓዊ መፍትሄዎቹ https://t.me/abujunaidposts/190 10)  የሙስሊም ወጣቶች ሚና እና ሃላፊነት https://t.me/abujunaidposts/143 11) ከተርቢያ ጥበቦች https://t.me/abujunaidposts/341 12) የተውሒድ እውነታ በቁርአን እይታ https://t.me/abujunaidposts/360 13) ተጋሾችን አበስራቸው https://t.me/abujunaidposts/416 14) መውሊድ.. ብዥታዎችና መልሶቻቸው https://t.me/abujunaidposts/105 15) ንፁሕ ልብ https://t.me/abujunaidposts/137 16) የሙስሊሞች አንድነት https://t.me/abujunaidposts/132 17) የቁርአን ወዳጆች https://t.me/abujunaidposts/147 18) የአላህ ስሞችና ሲፋት https://t.me/abujunaidposts/160 19) የረጀብ ወር እና ድንጋጌዎቹ https://t.me/abujunaidposts/322 20) የሰለፎች ልገሳና አርአያነቱ https://t.me/abujunaidposts/86 21)  ተውሒድ እና የሐጅ ፍሬዎች https://t.me/abujunaidposts/47 22) ዒባዳን ለመገንዘብ! https://t.me/abujunaidposts/209 23) የኑህ መርከብ https://t.me/abujunaidposts/520 24) ሸ/ ሙሀመድ ኢብኑ ዓብዲል ወሓብ (ብዥታዎችና መልሶቻቸው) https://t.me/abujunaidposts/215 25) የዳዕዋ መሰረቶች https://t.me/abujunaidposts/237 26) ዓቂዳ እና መንሐጅ... 9 ወሳኝ ነጥቦች  https://t.me/abujunaidposts/88 27) የመሰባሰብ (መጃሊስ) አዳቦች https://t.me/abujunaidposts/343 28)  አምስት ምክሮች ለቁርአን ሐፊዞች https://t.me/abujunaidposts/72 29) ተውሒድ በምሳሌ https://t.me/abujunaidposts/484 30) ሱናን መከተል https://t.me/abujunaidposts/395 31) የመስጂዶች ሚና https://t.me/abujunaidposts/399 32) ቅድሚያ ለተውሒድ (በትርጉም የቀረበ) ዶ/አብደላህ አልጀርቡዕ https://t.me/abujunaidposts/125 33) የህይወት ጥያቄዎች (በትርጉም የቀረበ) ዶ/ሚስዓድ አልሑሰይኒይ https://t.me/abujunaidposts/177 34) ከሱረቱል ፋቲሀ ቁምነገሮች (በትርጉም የቀረበ) ዶክተር ሙሀመድ አልሁጀይሊይ https://t.me/abujunaidposts/217 35) የትዕግስት ፍሬ በነብዩ አዩብ ታሪክ https://t.me/abujunaidposts/356 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ሱናን የመከተል ትሩፋቶች 🔊 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን Share link https://t.me/nesihastudio/2227 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇�
ሱናን የመከተል ትሩፋቶች 🔊 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን Share link https://t.me/nesihastudio/2227 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

ሱናን የመከተል ትሩፋቶች 🔊 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን Share link https://t.me/nesihastudio/2227 የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል 👇🏼👇🏼👇🏼 https://t.me/nesihastudio

👌 መውሊድን የተመለከቱ ብዥታዎችና መልሶቻቸው 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ⌚️ የ 72 ደቂቃ ሙሀደራ (64 kbps = 34.65 mb) 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/267 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

👌 መውሊድ ይከበር ወይስ አይከበር? መውሊድን ማክበር እንደማይፈቀድ የሚናገሩት ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን እና ይፈቀዳል የሚለው የአህባሾች መሪ አብደላህ አልሃረሪን ምላሾች ከአንደበታቸው በመስማት የመረጃ አቀራረባቸውን ያነፃፅሩና እውነታውን ይረዱ! ሱብሓነሏህ !! ልዩነቱ ግልጽ ነው!! قال تعالى: أَفَمَن كَانَ عَلَىٰ بَيِّنَةٍ مِّن رَّبِّهِ كَمَن زُيِّنَ لَهُ سُوءُ عَمَلِهِ وَاتَّبَعُوا أَهْوَاءَهُم "ከጌታው በኾነች መረጃ ላይ የኾነ ሙእመን፤ ክፉ ስራቸው ለነርሱ እንደተሸለመላቸውና ዝንባሌዎቻቸውን እንደ ተከተሉት ነውን?" 🗞 ነሲሓ የዕውቀት ማዕድ @nesihaposts

መውሊድን ማክበር 🔊 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሂመሁላህ 👉መውሊድ ቢድዓ/ፈጠራ ነው ! 👉መውሊድን ለማክበር ከቁርኣን፣ ከሐዲሥ ወይም ከሶሓቦች ማስረጃ አለ ? 👉 የነብዩ ውዴታ በምንድን ነው የሚገለጸው ? ? @sunnahtube