ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 518 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 477,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 726

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 518 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -5,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 033 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 518
订阅者
-224 小时
-17
-530
帖子存档
New speed breakers under construction in southern Addis The Traffic Management Agency (TMA) is constructing new speed breaker
+1
New speed breakers under construction in southern Addis The Traffic Management Agency (TMA) is constructing new speed breakers on the following roads in southern Addis Ababa: Garment to Hana Kality Maselitegna New Atiklit Tera to Garment Hachalu Road Koshe to Jemo Michael The speed breakers are being installed to improve traffic safety and reduce the number of accidents. Drivers are urged to slow down and obey the speed limit when driving on these roads. Stay safe and drive responsibly!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች በቁርጥ ዋ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡ #DumpTrucks

በመዲናዋ 3 ሠራተኞችን ለህልፈት የዳረገው የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ተደረገ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባ
በመዲናዋ 3 ሠራተኞችን ለህልፈት የዳረገው የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ እንዲቆም ተደረገ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ የሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ እንዲቆም መደረጉን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ ዴሲሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ባሳለፍነው ዓርብ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በጅምር ግንባታ ላይ የሚገኝ ባለ 9 ወለል የአርሂቡ ሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወት አልፏል፡፡ ሠራተኞቹ ሲሚንቶ ወደ ላይ የሚያወጡበት ጋሪ የተሸከመው የብረት ገመድ በመታጠፉ የብረት ገመዱን ለማስተካከል በእጃቸው ይዘው በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት በአቅራቢያው ከነበረ የኤሌክትሪክ ገመድ ጋር በመገናኘቱ ከሕንጻው ወደ መሬት ወድቀው ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል። ተጨማሪ አንድ ሰራተኛ ወደ ሕክምናተቋም መወሰዱን ያብራሩት አቶ ገዛኸኝ÷ሶስቱ ሠራተኞች ግን ወዲያውኑ ሕወታቸው ማለፉን ተናግረዋል። የደረሰውን አደጋ ተከትሎም ሕንጻው የግንባታ እንቅስቃሴውን እንዲያቆም መደረጉን ነው ያስታወቁት፡፡ ከዚህ ባለፈም የሕንጻው ባለቤት፣ የአማካሪውንና የተቋራጩን የግንባታ ፈቃድ በመያዝ ከአደጋው ጋር በተያያዘ ማብራሪያ እንዲሰጡ መታዘዛቸውን ገልጸዋል። በሕንጻ አዋጅና መመሪያ መሰረት ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቁመው÷ለጠፋው ሕይወትም በሕግ እንደሚጠየቁ አክለዋል ፡፡ በታሪክ አዱኛ Source: FBC

Ethiopian Construction Project Management Manuals Series 2019

በኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚንስቴር የኮንስትራክሽን ስራዎች የጋራ ማኅበር (Construction Works Joint venture) መመሪያ ቁጥር 879/2014 መጋቢት /2014 አዲስ አበበ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች ተከራይቶ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርች ከሚያሟሉ አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡ #DumpTrucks

ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 9 የመንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመርቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ20 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት እና 43 ሜትር ስፋት ያላቸው 9 የአስፓል
+5
ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው  9 የመንገድ ፕሮጀክቶች ዛሬ  ተመርቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ  አዳነች አቤቤ ከ20 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት እና  43 ሜትር ስፋት ያላቸው 9 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች 1. የቦሌ ሚካኤል ቀለበት መንገድ ተሸጋጋሪ ድልድይ እና መቃረቢያ መንገድ 2. ከአራራት ሆቴል ኮተቤ ኮሌጅ 3. ከኮተቤ ኮሌጅ ካራ 4. ከቄራ ከብት በረት ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም መጋጠሚያ 5. ከቀጨኔ ቁስቋም 6. የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ መንገድ 7. የቦሌ ሀያት ሁለት 8. የካ አማኑኤል ሆስፒታል ኮተቤ 9. አያት መሪ ሳይት አራት ኮንዶሚኒየም ናቸው።

Try this Scholarship from Canada https://t.me/constructionvacancies/2238
Try this Scholarship from Canada https://t.me/constructionvacancies/2238

Any one have comment on this, ERA classification of roads? unheard off in our end.
Any one have comment on this, ERA classification of roads? unheard off in our end.

BeGet Engineering PLC. 🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ አጠናክረን የ
BeGet Engineering PLC. 🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ  አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።እያንዳንዳቸው ለ2 ወር የሚቆዩ በፓኬጅ የተዘጋጁ ስልጠናዎች አሉን ። Advanced Level Training Package (2months) 1)  Building Advanced Structural Design  2) Bridge Design  3) Project Planning & Contract Administration  4) Interior Design  5) Water Supply & Sewerage  6) Highway Design  7) Accounting for Engineering companies 8) Graphic Design 🔸Registration is active! 🔸Class begins on October 16/2023 📲 0911890392 / 0920933016 📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614 https://t.me/BeGetEngineering

ዋትሳፕ እንደ ቴሌግራም መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የቻናል ስርዐት አስጀምሯል፣ በዋትሳፕ መረጃ ማግኘት ለሚቀላችሁ ይህን አዲስ ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ። Follow the Construction Pr
ዋትሳፕ እንደ ቴሌግራም መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የቻናል ስርዐት አስጀምሯል፣ በዋትሳፕ መረጃ ማግኘት ለሚቀላችሁ ይህን አዲስ ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ። Follow the Construction Proxy channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaAwWvsGE56sqUJ5v02u

የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1.pdf10.06 MB

Give everyone a way.
Give everyone a way.