ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 518 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 477,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 726

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 518 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -5,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 033 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 518
订阅者
-224 小时
-17
-530
帖子存档
Repost from N/a
የተለያዩ ኩባንያዎች የአክሲዮን ሽያጭ በካፒታል ገበያ አዋጅ መሰረት እያሉ ሚያስተዋውቁት ሀሰት ነው። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የአክሲዮን ሽያጭ መመዝገብ አለመጀመሩን አስመልክቶ ዛሬ መግለ
+1
የተለያዩ ኩባንያዎች የአክሲዮን ሽያጭ በካፒታል ገበያ አዋጅ መሰረት እያሉ ሚያስተዋውቁት ሀሰት ነው። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የአክሲዮን ሽያጭ መመዝገብ አለመጀመሩን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።

በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአንድ ሣምንት ታግዷል።
በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አገልግሎት አሰጣጥ ለአንድ ሣምንት ታግዷል።

ለአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ አዲስ ተቋራጭ ጨረታ ሊወጣ ነው ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ የቆየውን የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአዲሱ በጀት ዓመት እንደገና ለማስጀመር በጀት መያዙን ባ
ለአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ አዲስ ተቋራጭ ጨረታ ሊወጣ ነው ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ የቆየውን የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአዲሱ በጀት ዓመት እንደገና ለማስጀመር በጀት መያዙን ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። በቅርቡም ሥራ ተቋራጭ ለመምረጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ የሚወጣ መሆኑ ተመልክቷል። የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በ48 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባውና 62ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም ያለው ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን ለማስቀጠል በ2016 ዓ.ም በጀት የተያዘለት በመሆኑ በቅርቡ ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጥቶ ግንባታው ይጀመራል። የብሔራዊ ስታዲየሙ ግንባታ በቻይናው ኩባንያ ይካሄድ እንደነበረ አስታውሰው፤ ግንባታው በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ መቆየቱን ገልፀዋል። በኋላም የግንባታ ተቋራጩ ለሥራው ያቀረበው የዋጋ ማስተካከያ ከገበያ በላይ የተጋነነ በመሆኑ መንግሥት ከያዘው በጀት ጋር ሊመጣጠን አልቻለም። የስታዲየሙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በጥሩ ሁኔታ መከናወኑን የገለፁት ሚኒስትሩ፣ ግንባታውን የጎበኙ የውጭ ሀገር ባለሙያዎች አስተያየትም ሥራው ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ መከናወኑን እንደሚያሳይ ተናግረዋል። የስታዲየሙ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በ2 ነጥብ 47 ቢሊዮን ብር በጀት ታህሳስ 2008 ዓ.ም እንደተጀመረ የሚታወስ ሲሆን፣ ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በ5 ነጥብ 57 ቢሊዮን ብር በጀት መጋቢት 2012 ዓ.ም ተጀምሮ በዘጠኝ መቶ ቀናት ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ እንደነበር ይታወሳል። ዘገባው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነው

የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው ተባለ በዚህ ፕሮግራም ሥር እንዲሳተፉ 68 ሪል ስቴት አልሚዎችን የመረጠ ሲሆን፤ አልሚዎቹ
የከተማ አስተዳደሩና ሪል ስቴት አልሚዎች ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነቡ ነው ተባለ በዚህ ፕሮግራም ሥር እንዲሳተፉ 68 ሪል ስቴት አልሚዎችን የመረጠ ሲሆን፤ አልሚዎቹም በተቀመጠው 70/30 አጋርነት መሠረት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ተጣምረው ግንባታውን ለማካሄድ ውል ገብተዋል። ከእነዚህም አልሚዎች ውስጥ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ ኦቪድ ግሩፕ፣ ፍሊንትስቶን ሆምስ፣ እንይ ኮንስትራክሽን፣ ጊፍት ሪል ስቴትና ሌሎችም ይገኙበታል ነው የተባለው። የከተማ አስተዳደሩ የቤቶቹን ግንባታ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን መሬት ከሊዝ ነፃ ማቅረብና መሠረተ ልማቶችን ማሟላት ኃላፊነት ሲኖርበት፤ አልሚዎቹ ደግሞ ያስገቡትን የመገንባት አቅም መሠረት ተደርጎ በሚቀርብላቸው መሬት ላይ ወጪውን በመሸፈን ቤቶቹን እንደሚገነቡ ተገልጿል። Source: https://www.ethiopianreporter.com/120823/

ማስታወቂያ ቢሮው ፍላጎትና አቅም ያላቸውን የ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን በጋራ ህንጻ ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀ
+3
ማስታወቂያ ቢሮው  ፍላጎትና አቅም ያላቸውን የ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፈላጊ ተመዝጋቢዎችን  በጋራ ህንጻ ህብረት ስራ ማህበር ተደራጅተው ቤት እንዲሰሩ ለማድረግ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በመሆኑም ከዚህ ቀደም ቢሮው ባስነገረው ማስታወቂያ መሰረት 70 ከመቶውን የቆጠባችሁ የማህበሩ አባላት ወደ ማህበሩ አካውንት እንድታዛወሩ ገልፆ ነበር። ይሁንና በተለያዩ ምክንያቶች 70 በመቶውን ወደ ማህበሩ አካውንት ያላዘወራችሁ ቆጣቢዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ቅዳሜ 15/11/15 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድታዛውሩ እናሳስባለን። ከቀነ ገደቡ ውጪ ወደ ማህበሩ አካውንት የሚያዛውር ቢሮው ኃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ያሳውቃል። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

በዚህ ፎርም ላይ ይመዝገቡ። ምንኛውም የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌር ምዝገባ ነው Please register and leave us your phone we will call and arrange the rest. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqp734CBfJURedsYt9LB3r7bESzY_TGHpfNT-O-1zwh6EUJw/viewform?usp=pp_url

Call for Project Managers and Resident Engineers Training (2 Round)
Call for Project Managers and Resident Engineers Training (2 Round)

📌 Here is detail for the new class schedule. 🔸Option 1 is for detail package( 8 separate packages available , each for 2 mo
📌 Here is detail for the new class schedule. 🔸Option 1 is for detail package( 8 separate packages available , each for 2 months) 🔸Option 2 is for separate software need( each for 3 weeks) 🔶 Class Starts on June 19/2023 Registration is active 📲 0911890392 / 0920933016 📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614 https://t.me/BeGetEngineering

photo content

photo content

photo content

photo content
+1

photo content

ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡ በመሆኑም የሲሚንቶ መ
ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡ በመሆኑም የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ፦ ደርባ 1 ሺህ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣ ዳንጎቴ 1 ሺህ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣ ሃበሻ ሲሚንቶ 1 ሺህ 305 ብር፣ ኢትዮ 1 ሺህ 56 ብር ከ80 ሳንቲም፣ ሙገር 1 ሺህ 16 ብር ከ52 ሳንቲም፣ ናሽናል ሲሚንቶ 1 ሺህ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣ ካፒታል 1 ሺህ 101 ብር ከ05 ሳንቲም መሆኑን ቢሮው አስታወቋል፡፡

photo content

BeGet Engineering Plc, Class Starting May 1 🔸Class Option 1, For 2 Months Advanced Level Package 🔸Class Option 2, For Separ
BeGet Engineering Plc, Class Starting May 1 🔸Class Option 1, For 2 Months Advanced Level Package 🔸Class Option 2, For Separate Software Need ( online options are also available! ) 📲 +251995016195 / 0116686857 For more join 👉 @BeGetEngineering

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ

የ2015 የሶስተኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ/Direct Cost/ ጥናት የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሚያዚያ 02/2015 ዓ/ም 

A Bailey bridge is a type of portable, pre-fabricated, truss bridge. It was developed in 1940–1941 by the British for militar
A Bailey bridge is a type of portable, pre-fabricated, truss bridge. It was developed in 1940–1941 by the British for military use during the Second World War and saw extensive use by British, Canadian and American military engineering units. A Bailey bridge has the advantages of requiring no special tools or heavy equipment to assemble. The wood and steel bridge elements were small and light enough to be carried in trucks and lifted into place by hand, without the use of a crane. The bridges were strong enough to carry tanks. Bailey bridges continue to be used extensively in civil engineering construction projects and to provide temporary crossings for pedestrian and vehicle traffic. https://en.wikipedia.org/wiki/Bailey_bridge?wprov=sfla1