ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 518 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 477,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 726

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 518 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -5,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 033 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 518
订阅者
-224 小时
-17
-530
帖子存档
የከፍተኛ ባለሞያዎች ምዘና .pdf1.03 MB

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ፤ የቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ ቀለበት መንገድ ግንባታ ለማስጨረስ የኤግዚም ባንክ ብድር እስከሚለቀቅ ድረስ ከመንግስት በጀት በብድር መልክ ክፍያ እየተፈፀመ ፕሮጀክቱ እንዲጠናቀቅ ዛ
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ፤ የቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ ቀለበት መንገድ ግንባታ ለማስጨረስ የኤግዚም ባንክ ብድር እስከሚለቀቅ ድረስ ከመንግስት በጀት በብድር መልክ ክፍያ እየተፈፀመ ፕሮጀክቱ እንዲጠናቀቅ ዛሬ ውሳኔ አሳለፈ። የአዲስ አበባ ካቢኔ በ2ኛ አመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡

"በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ በ www.egp.ppa.gov.et ይመዝገቡ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን" If you need help you can contact @ConproxyBot

The Ethiopian Roads Administration (ERA It owes contractors 10 billion birr unpaid from last year 60 road projects stopped du
The Ethiopian Roads Administration (ERA It owes contractors 10 billion birr unpaid from last year 60 road projects stopped due to security threats Foreign road contractors are awaiting USD 125 million payment https://www.thereporterethiopia.com/27694/

መኪና ለመንዳት አስበው ያውቃሉ? በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የኦላይን መንጃ ፍቃድ ሊሰጥ መሆኑን ሰምተዋል? ካለምንም ድካምና መንገላታት በበእምነት አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የቴሌግራም ቻናል የመኪናን ቴክኒካዊ የአነዳድ ስልቶች መማር የሚችሉበት ቀላል አሰራር እናስተዋውቃችሁ......

Midas( Bridges) I) General introduction(1 hr), II) Major Drainage Structures(Bridges) , ●Superstructure -Slab Bridge Design(1
Midas( Bridges) I) General introduction(1 hr), II) Major Drainage Structures(Bridges) , ●Superstructure -Slab Bridge Design(10 hrs), T-Girder Bridge Design(15 hrs), Box Girder Bridge Design(10 hrs) ●Substructure Design - Abutment Design(5 hrs) ,Pier Design(10 hrs) III)Minor Drainage Structures (Culverts)- Box Culvert Design(10 hrs), Slab Culvert Design(5 hrs), Retaining Wall Design● Bridge and Culverts Drawing Preparation ,and Detailing     (5hrs), IV) Bill of Quantity Preparation (BOQ) (5hrs)● Manuals: - AASHTO LRFD BRIDGE DESIGN SPECIFICATIONS, - ERA MANUAL 2013● Softwares - AutoCAD,Ms-Excel,Midas Civil ● Option 1. Sat & Sun Mor( 3:00-7:00) ,LT. ● Option 2.Only Sun Afternoon (8:00-1:00), LT ● Option 3.Online(Virtually) Via Zoom link, Tg:- https://t.me/BeGetEngineering 📌 Megenagna, Marathon Bldg, Office No.614 📲፦ 0911890392 / 0920933016 contact @belaychane You can also use this form to register👇 https ://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfO9PYBv866aZCRIc3q-0Y2tlc9y3hBTy845krjHs-1nOz1tA/viewform?usp=pp_url

● Training on Bridge Design with Midas Civil software ● Weekend Morning class ● Saturday & Sunday 3:00-7:00 local time ● For
● Training on Bridge Design with Midas Civil software ● Weekend Morning class ● Saturday & Sunday 3:00-7:00 local time ● For 2 months Starting on November 5/2022 ● Only for 20 persons https://t.me/BeGetEngineering 📌 መገናኛ ማራቶን ህንፃ ቢሮ ቁ. 614 📲 ስልክ፦ 0911890392 / 0920933016 You can also use this form to register https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfO9PYBv866aZCRIc3q-0Y2tlc9y3hBTy845krjHs-1nOz1tA/viewform?usp=pp_url

[Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]] [ Photo ] ● Training on Bridge Design with Midas Civil software ● Weekend Morn
[Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]] [ Photo ] ● Training on Bridge Design with Midas Civil software ● Weekend Morning class ● Saturday & Sunday 3:00-7:00 local time ● For 2 months Starting on November 5/2022 ● Only for 20 persons https://t.me/BeGetEngineering 📌 መገናኛ ማራቶን ህንፃ ቢሮ ቁ. 614 📲 ስልክ፦ 0911890392 / 0920933016 You can also use this form to register https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfO9PYBv866aZCRIc3q-0Y2tlc9y3hBTy845krjHs-1nOz1tA/viewform?usp=pp_url

+1
🚥 የኮንስትራክሽን ባለሙያ ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ 🇪🇹

ከዛሬ መስከረም 11/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት በውክልና እንዳይሰጥ ታግዷል።
ከዛሬ መስከረም 11/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ማንኛውም የመሬት አገልግሎት በውክልና እንዳይሰጥ ታግዷል።

የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ
+3
የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ የታየበት ነው የተባለው መንገድ ዛሬ ይመረቃል። August 15, 2022

የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ
+3
የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ የታየበት ነው የተባለው መንገድ ነገ ይመረቃል። August 15, 2022

The Ethiopian Roads Administration reports that ongoing road construction projects across the country span more than 22,000 k
The Ethiopian Roads Administration reports that ongoing road construction projects across the country span more than 22,000 kilometres.

Repost from N/a
የ2005 የ20/80 ባለ3 መኝታ ተመዝቢዎች ፦ " ... በ14ኛው ዙር የዕጣ አወጣጥ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች በቴክኖሎጂ ሆነ በማኑዋል ዕጣ የማውጣት ሂደቶች በሚፈጠሩ ችግሮች ሊወጣለት ከሚገባው ባለ
+2
የ2005 የ20/80 ባለ3 መኝታ ተመዝቢዎች ፦ " ... በ14ኛው ዙር የዕጣ አወጣጥ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች በቴክኖሎጂ ሆነ በማኑዋል ዕጣ የማውጣት ሂደቶች በሚፈጠሩ ችግሮች ሊወጣለት ከሚገባው ባለእድለኛ ወጪ ለሌላ ለማይመለከተው አካል እንዳይተላለፉ የሄደበትን ርቀት እናደንቃለን፡፡ ነገር ግን ይህ ቁርጠኝነት በባለ3 መኝታ 2005 ዓ.ም የ20/80 ተመዝቢዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንዲገለጽ እንፈልጋለን፡፡ በቅርቡ የተሰረዘውን የ14ኛው ዙር የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓትን አስመልክቶ በዋዜማውና ከዛ በኋላ በተሰጡ መግለጫዎች ባለ3 መኝታ የኮንዶሚኒየም ቤት ዕጣ ውስጥ እንደማይገባ የተሰጠው መግለጫ ግልጽነት የጎደለውና ማብራሪያ የሚሻ ሆኖ አግኝተነዋል። ይህ ሁኔታ የ2005 የ20/80 ባለ3 መኝታ ተመዝቢዎችን በእጅጉ ያሳዘነ፣ ያስደነገጠና ግራ ያጋባ ሆኗል፡፡ ይህን አስመልክቶ በከተማ አሰተዳደሩ የተለያየ የስራ ኃላፊዎች በቅርብ ጊዜያት በተለያዩ ሚዲያዎች በሚሰጡት መግለጫዎችና ማብራሪያዎች ላይ የ20/80 ባለ3 መኝታ የ2005 ተመዝቢዎችን አቤቱታና ቅሬታዎችን በግልጽ ከመመለስ ይልቅ ሆን ተብሎ በሚመስል መልኩ ቸል በማለትና በማድበሰበሰ እየታለፈ በመሆኑ በመንግሥት ላይ ያለንን እምነት እየሸረሸረ ይገኛል። " የ2005 የ20/80 ባለሶስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች አሉን ያሏቸውን ጥያቄዎች በዝርዝር በመፃፍ ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። (ሙሉ ጥያቄያቸው በዝርዝር ተገልጿል) @tikvahethiopia

photo content

Is HOV lane, the future of Addis ? High-occupancy vehicle lane Restricted traffic lane A high-occupancy vehicle lane (also kn
Is HOV lane, the future of Addis ? High-occupancy vehicle lane Restricted traffic lane A high-occupancy vehicle lane (also known as an HOV lane, carpool lane, diamond lane, 2+ lane, and transit lane or T2 or T3 lanes) is a restricted traffic lane reserved for the exclusive use of vehicles with a driver and one or more passengers, including carpools, vanpools, and transit buses. These restrictions may be only imposed during peak travel times or may apply at all times.

በአዲስ አበባ ሰሞኑን የወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ውድቅ አደረገ
በአዲስ አበባ ሰሞኑን የወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውድቅ ተደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ውድቅ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሰጡትን መግለጫ ባሳለፍነው ሐምሌ 1 ቀን 2014 የወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ጋር ተያይዞ በተፈጠረው የማጭበርበር ተግባር ውድቅ ተደርጓል።

📊 የኮንዶሚንየም እጣ ቢሰረዝ ይሻላል ወይስ የ ሐምሌ 1 , 2014 , በወጣው ቢቀጥል ይሻላል ? የኮንዶሚንየም እጣ ቢሰረዝ ይሻላል ወይስ የ ሐምሌ 1 , 2014 , በወጣው ቢቀጥል ይሻላል ? እጣው ይሰረዝ እና እንደገና ይውጣ👍 [0] የሐምሌ 1 በወጣው እጣ መሰረት ይቅጥል🤘 [0] 🕸 0 people have voted so far. 📖 Anonymous Vote