ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 518 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 477,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 726

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 518 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -5,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 033 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 518
订阅者
-224 小时
-17
-530
帖子存档
Please wait a second, while the bot synchronizes the polls ☺️

የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት የባለዕድለኞች የስም ዝርዝር በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ድረገፅ እና በአዲስ ልሳን ጋዜጣ እስከ ሰኞ ታትሞ ይወጣል።

#20_80_ተመዝጋቢዎች የ20/80 ቤቶች #ብቁ #የ2005ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ። ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።

Don't expect winners name before Sunday for 40/60 and 20/80 condominium.

40-60 Housing Name list.pdf20.20 MB

የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ። ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።

Q: is the contractor can ask for cost compensation, if the contract incorporated price adjustment ? A: yes
Q: is the contractor can ask for cost compensation, if the contract incorporated price adjustment ? A: yes

No caption!
No caption!

የግንባታ ስራዎች ዋጋ ማስተካከያን ይመለከታል

የሲሚንቶ ምርትና ግብአት መቆጣጠሪያ መመሪያ ቁጥር 890-2014

የአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃዎች ቀለም ግራጫ እንዲሆን ተወሰነ . የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ‹‹የተዘበራረቀ›› የሕንፃዎች ቀለም ወጥ የሆነ ስታንዳርድ ለማውጣት ባደረገው ጥናት፣ ሁሉም ሕ
የአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃዎች ቀለም ግራጫ እንዲሆን ተወሰነ . የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ‹‹የተዘበራረቀ›› የሕንፃዎች ቀለም ወጥ የሆነ ስታንዳርድ ለማውጣት ባደረገው ጥናት፣ ሁሉም ሕንፃዎች ቀለማቸው ግራጫ (ግሬይ) እንዲሆን መወሰኑን አስታወቀ፡፡

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ሞጆ 🛣 ሀዋሳ ! የባቱ - አርሲ ነጌሌ ግንባታ ፦ 👉 በእስራኤሉ SBI international holdings A.G /ኤስ ቢ አይ ኢንተርናሽናል ሆልዲንግስ ኤ.ጂ ነው/ የሚነናወነው። 👉 የማማከርና
+2
ሞጆ 🛣 ሀዋሳ ! የባቱ - አርሲ ነጌሌ ግንባታ ፦ 👉 በእስራኤሉ SBI international holdings A.G /ኤስ ቢ አይ ኢንተርናሽናል ሆልዲንግስ ኤ.ጂ ነው/ የሚነናወነው። 👉 የማማከርና ቁጥጥር ስራውን ኩንውሀ ኢንጂነሪንግ እና ኮንሰልቲንግ ከኮሪያ ኤክስፕረስ ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ እያከናወኑ ነው። 👉 ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ የሚሆነው ሶስት ቢሊየን ሶስት መቶ አምስት ሚሊየን ሁለት መቶ አርባ ሶስት ሺህ ብር እየተሸፈነ የሚገኘው ከአለምባንክ በተገኘ ፋይናንስ ነው፡፡ 👉 የአፈር ቆረጣ ስራ፣ ሰብ ቤዝ ስራዎች፣ የስትራክቸር ፣የውሀ ማፋሰሻ ፣ የአቃፊ ግንብ፣ ትላልቅ የድልድይ ግንባታ፣ ማሳለጫዎችና ማቋረጫዎች እና የክሬሸር ስራ በመከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ 👉 21 ኪ.ሜ የDBM/ ለመጨረሻ የአስፋልን ንጣፍ ስራ ዝግጁ የማድረግ ስራ ተጠናቋል/ ። አርሲ ነጌሌ - ሀዋሳ የሚዘልቀው የመንገድ ክፍል ፦ 👉 ሚገነባው የስራ ተቋራጭ cccc ቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ነው። 👉 የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ቤጂንግ ኤክስፕረስ ዌይ ሱፐር ቪዥን ካምፓኒ ሊሚትድ ከውሀን ጄአይኦኬ ኢንጅነሪንግ ኮንሰልታንሲ ሊሚትድ ጋር በጋራ በመሆን እየሰሩት ነው ፡፡ 👉 መንገዱን ለመገንባት የሚውለውን ወጪ አምስት ቢሊየን አንድ መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ብር በቻይናው ኤግዚም ባንክ 85 በመቶ እና 15 በመቶ በኢትዮጵያ መንግስት የሚሸፈን ነው፡፡ 👉 በአርሲ ነጌሌ - ሀዋሳ የመንገድ ፕሮጀክት የአፈር ቆረጣ እና ድልዳሎ ስራ፣ የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣የስትራክቸር ስራዎች፣ የሰብ ቤዝ ስራ፣ የውሀ ማፋሰሻ ቱቦዎች ቀበራ ፣ የድልድይ ግንባታ፣ የጠጠር ንጣፍ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው፡፡ 👉 የ3 ነጥብ 4 ኪ.ሜ ለመጨረሻ የአስፋልት ንጣፍ ስራ ዝግጁ የማድረግ ስራ የDBM ተጀምሯል። #ERA @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ለምን ? ብለን ስንጠይቅ ነፃ ገበያ ነው፤ ካዋጣችሁ መግዛት ካልሆነ መተው ትችላላችሁ ይሉናል " - የብረት ነጋዴ በግንባት እቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየታየ መሆኑ ከተነገረ ወራት አልፈዋል
+1
" ለምን ? ብለን ስንጠይቅ ነፃ ገበያ ነው፤ ካዋጣችሁ መግዛት ካልሆነ መተው ትችላላችሁ ይሉናል " - የብረት ነጋዴ በግንባት እቃዎች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እየታየ መሆኑ ከተነገረ ወራት አልፈዋል ይህ ጉዳይ አሁን ድረስ መፍትሄ ሳያገኝ ቀጥሏል። ዛሬ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይዞት በወጣው መረጃ ላይ እደተመለከትነው ከግንባታ እቃዎች አንዱ በሆነው ፌሮ ብረት ላይ በሳምንት ውስጥ ብቻ የ300 ብር ጭማሪ ታይቷል። ጋዜጣው ያነጋገራቸው በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ በረት ሻጭ የሆኑ አንዲት ነጋዴ ፤ የፌሮ ዋጋ በየዕለቱ፣ በየሰዓቱ ይጨምራል ያሉ ሲሆን ደንበኞች የዋጋ ጭማሪውን ፈርተው መግዛት አቁመዋል ብለዋል። እኚሁ ብረት ሻጭ እንዳሉት የፌሮ አከፋፋዮች በማንአለብኝነት የውጭ ምንዛሬ ጨምሯል፣ ነፃ ገበያ ነው በማለት አሳማኝ ያልሆኑ ምክንያቶች እያቀረቡ ደስ ባላቸው ዋጋ ይሸጣሉ ሲሉ ተናግረዋል። ሌላ ለጋዜጣው ቃላቸውን የሰጡት የብረት ሻጭ ፤ ከ3 ዓመት በፊት 75 ብር የነበረውና ከ1 ወር በፊት 200 ብር የነበረው ባለ8 ተብሎ የሚጠራ ፌሮ አሁን 500 ብር ገብቷል ብለዋል። በዋጋ ንረቱ የደንበኞቻቸው ቁጥር መቀነሱንም ገልፀዋል። አሁን ያለው ሁኔታ ከቀጠለ ስራውን ጥለው ሊወጡ እንደሚችሉ ተናግረዋል። የፌሮ ዋጋ በየጊዜው የሚጨምረው ከፋብሪካው ነው የሚሉት የብረት ሻጯ ፤ " ጠዋት ገዝተን ዕቃውን ለማስጫን ስንሄድ ጨምሯል፤ ብር ጨምሩ እንባላለን " ሲሉ አስረድተዋል። ምክንያት ሲጠይቁም " ነፃ ገበያ ነው ፤ ካዋጣችሁ መግዛት ካልሆነ መተው ትችላላችሁ የሚል መልስ እንደሚሰጣቸው ገልፀዋል። ያንብቡ https://telegra.ph/EPA-03-30 @tikvahethiopia

Ethiopia Electric Utility EEU, has commenced a construction of 36 floor high raising building in the Capital Addis Ababa. The
Ethiopia Electric Utility EEU, has commenced a construction of 36 floor high raising building in the Capital Addis Ababa. The construction of the building expected to completed with in 4 years.

Construction Proxy - Telegram 频道 @constructionproxy 的统计与分析