ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 519 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 480,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 728

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 519 名订阅者。

根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -7,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 66.59%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 13 000 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 27

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 519
订阅者
-324 小时
+17
-730
帖子存档
✉️

AnimatedSticker.tgs0.02 KB

በአዲስ አበባ 43 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ግምባታ “በከተማዋ መግቢያ” ቦታዎች ሊከናውን መሆኑ ተጠቆመ! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምዕራፍ ሁለት የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በከተማዋ የፕላን እና ልማት ቢሮ አማካኝነት ጥናት አካሂዶ ማጠናቀቁ ተገለጸ።በአጠቃላይ 43 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚኖረው የምዕራፍ ሁለት የኮሪደር ልማት፤ ቦሌ፣ ለሚ ኩራ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞችን እንደሚያካትት በጥናት ሰነዱ ላይ መመላከቱን ከቢቢሲ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር “የኮሪደር ልማት” ሲል የጠራውን ዋና ዋና መንገዶችን የማስዋብ፣ የእግረኛ መንገድን የማስፋት፣ መዝናኛ ቦታዎችን የመገንባት እንዲሁም የመንገድ ዳር መብራት እና ቴሌኮሚዩኒኬሽን መስመሮችን በዘመናዊ መንገድ የመዘርጋት ሥራ የጀመረው በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ እንደነበር ይታወሳል።የከተማ አስተዳደሩ፤ በድምሩ 48 ኪሎ ሜትር ለሚሸፍነው ለመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት፤ 33 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ ይታወቃል። ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በአምስት መስመሮች ላይ እንደሚከናወን የጠቆመው ዘገባው ከእነዚህ መስመሮች ውስጥ ከፍተኛ ዝርመት ያለው “ከአንበሳ ጋራዥ - መብራት ኃይል - ጎሮ - ኮዬ አደባባይ” የሚደርሰው መንገድ ሲሆን ይህ መስመር 14.8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን መሆኑ ተገልጿል። “ከቦሌ ካርጎ - ቡልቡላ - ኮዬ አደባባይ” የሚደርሰው ሁለተኛው ረጅም መስመር ደግሞ 12.8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው መሆኑን ጠቁሞ በሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ውስጥ የተካተተው ሌላኛው መስመር “ከቦሌ ድልድይ” ተነስቶ “በቦሌ ሆምስ - በአየር መንገድ ቪአይፒ መግቢያ” አድርጎ መዳረሻው “ጎሮ” አካባቢ መሆኑ ተጠቅሷል። “ከጎሮ አደባባይ” የሚነሳው አራተኛው መስመር አምስት ኪሎ ሜትር ርዝመት እንደሚኖረው በጥናት ሰነዱ ላይ የሰፈረ ሲሆን ይህ መስመር “ከጎሮ አደባባይ - በሰባ ሁለት አካባቢ - ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ አካባቢ - ፍየል ቤት - ሲ ኤም ሲ አደባባይ” አካባቢዎችን እንደሚሸፍን ዘገባው አመላክቷል። “ከፍየል ቤት - ፊጋ - ሰሃሊተ ምህረት አደባባይ - ጃክሮስ” የሚደርሰው አምስተኛው መስመር ደግሞ 5.9 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው መሆኑን አስታውቋል። በከተማዋ የአስተዳደር ወሰን ማብቂያ አካባቢ የሚገኙ አካባቢዎችን ያካተተው ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ፤ “በትግበራ ላይ ከሚገኙ የሸገር [ከተማ] ልማት ኮሪደሮች ጋር በማስተሳሰር የሚከናወን” እንደሆነ የጥናት ሰነዱ ማመላከቱን ዘገባው ጠቁሟል።

From Megenagn to CMC LRT line to be domlished. Reportor
From Megenagn to CMC LRT line to be domlished. Reportor

የግንባታ ላይ አረንጓዴ ስፍራ ህግ። በ100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል።
የግንባታ ላይ አረንጓዴ ስፍራ ህግ። በ100 ሜትር ካሬ ይዞታ ላይ 2 በ2 ሜትር ስፋት ያለው ከግንባታ ነጻ መሬት እንዲኖር የሚደነግገው ህግ ጽሁፍ ተያይዟል።

Typical Pavement Cross Section Design - Carriageway & Shoulders: - Main carriageway: 7,000 mm (3,500 mm each lane) - Shoulder
Typical Pavement Cross Section Design - Carriageway & Shoulders: - Main carriageway: 7,000 mm (3,500 mm each lane) - Shoulders: 2,000 mm each side, 5% cross slope - Pavement Layers: - Surface: - Shoulders: 6/10 surface dressing with pre-coated chippings - Carriageway: 10/14 surface dressing with pre-coated chippings - Asphalt: 50 mm Asphalt Concrete Type 1 (0/20) - Base: 150 mm Cement Improved (Class A) GCS - Sub-base: 175 mm Cement/Aima Improved Natural Gravel Sub-base - Subgrade: 300 mm Improved subgrade (Class S3) - Drainage: - 1.5 m wide drain on one side This cross-section ensures durability and efficient drainage, providing a reliable road structure.

Hey Consultants! Check out this list of all the registered consultants in Ethiopia! If you're not on the list yet, or your info needs an update, just shoot an email to constructionproxy@gmail.com (Heads up - full list is full visible on desktops but still you can use mobile too). https://constructionproxy.com/consultants/

+1
የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ። ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ።የ40/60 ቤቶች በ2005 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ሙሉ ስም ዝርዝር ይመልከቱ። ስሞትን መኖሩን ያረጋግጡ። Not winners' list

የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ.pdf50.77 MB

Simple but important street concept.

Bridge construction is interesting, Base isolation is a seismic retrofitting technique used in building construction to minimize earthquake damage. It involves placing a building on flexible bearings or isolators, typically made of rubber or sliding materials, situated between the structure and its foundation. These isolators decouple the building from ground motion during an earthquake, allowing the base to move independently of the superstructure.

ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ካፀደቃቸው ጉዳዮች አንዱ የመንገድ ሴት ባክ (Set Back) አጠቃቀምን በተመለከተ ነው፡፡ ዝርዝሩን እ
+1
ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ካፀደቃቸው ጉዳዮች አንዱ የመንገድ ሴት ባክ (Set Back) አጠቃቀምን በተመለከተ ነው፡፡ ዝርዝሩን እነሆ፦

✅Do you agree with this statement? Yes👍 No 👎 (የበለጸገች አገር ማለት ድሆች መኪና ያላቸው/የሚኖራቸው ማለት አይደለም። ይልቁንም ሀብታሞች የህዝብ ማመላለሻ የሚጠቀሙበት
✅Do you agree with this statement? Yes👍 No 👎 (የበለጸገች አገር ማለት ድሆች መኪና ያላቸው/የሚኖራቸው ማለት አይደለም። ይልቁንም ሀብታሞች የህዝብ ማመላለሻ የሚጠቀሙበት ማለት ነው።) እዎ 👍 አይ 👎

The world's oldest undeground station, Baker Street, England. 157 years apart.
The world's oldest undeground station, Baker Street, England. 157 years apart.

Watch this video! It highlights why safety helmets (or hard hats) are essential on construction sites at all times.

Can Automated Parking Be the Savior of Crowded Cities? Video: bolor.hishig on IG Why is this not working for Addis Ababa?

City planners, this is how you slow down cars, not speed bumps.
City planners, this is how you slow down cars, not speed bumps.

ሁለተኛዉ ግዙፉ የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል ።
ሁለተኛዉ ግዙፉ የቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል ።

Here are some reasons why Roman roads may have lasted for so long: High-quality materials: The Romans used high-quality mater
Here are some reasons why Roman roads may have lasted for so long: High-quality materials: The Romans used high-quality materials, such as large, close-fitting stones for the foundation of their roads. Drainage: Roman roads were built with a camber, which is a slight curvature that helps to drain water off the road. This helped to prevent the roads from being washed away by rain. Maintenance: Roman roads were regularly maintained by slaves and soldiers. This maintenance helped to keep the roads in good repair and prevent them from deteriorating. That said, Roman roads were not perfect. They were narrow, and they could be dusty and uneven. They also weren’t designed to handle the kind of traffic that we see on roads today.

Light Up the Night: Exploring Glow-in-the-Dark Street Art Imagine walking down a street at night and encountering vibrant mur
+1
Light Up the Night: Exploring Glow-in-the-Dark Street Art Imagine walking down a street at night and encountering vibrant murals that come alive after dark. This isn't a scene from a sci-fi movie; it's the potential of glow-in-the-dark paint, also known as fluorescent street paint. These paints contain pigments that absorb light during the day and emit it at night, creating an ethereal illumination.  Beyond Visibility Glow-in-the-dark paint offers more than just nighttime visibility. A Brighter Future It has the potential to revitalize public spaces and create interactive art experiences. Additionally, glow-in-the-dark paint could be used for safety markings on sidewalks or bike paths, enhancing nighttime visibility for pedestrians and cyclists. Finding the Light Currently, glow-in-the-dark street paint might be less readily available than traditional paint. However, with growing interest and potential applications,  availability is likely to increase.