ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 519 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 480,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 728

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 519 名订阅者。

根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -7,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 66.59%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 13 000 次浏览,首日通常累积 1 797 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 27

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 519
订阅者
-324 小时
+17
-730
帖子存档

@iAbinet(Abinet)-423905582 [Video] Mehrtash Soltani, Ph.D on LinkedIn: #mehrtashsoltani | 61 comm.mp4 https://www.linkedin.com/posts/mehrtash-soltani-ph-d-2a15b323_mehrtashsoltani-ugcPost-7195415567862829056-4S9W?utm_source=share&utm_medium=member_android Info: 640x800 5.5MiB 59s Download token count: free 9, pay 0 Downloaded by sg-az #StandWithUkraine

ነፃ የስልጠና ዕድል ማስታወቂያ ኢንስቲትዩታችን በ2016 በጀት ዓመት ለኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾች በኮንስትራክሽን ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም
ነፃ የስልጠና ዕድል ማስታወቂያ ኢንስቲትዩታችን በ2016 በጀት ዓመት ለኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾች በኮንስትራክሽን ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራች የሆናችሁ እና በዚህ የስልጠና እድል ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አምራቾችና ባለሙያዎች በተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት ቦሌ መንገድ Hansem Office Park ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602 እየቀረባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0118276909 እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016ዓ.ም. መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የስልጠናው ቀን እና ቦታ በተመሳሳይ ማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ Via Construction Management Institute @etconp

የቤት አልሚዎች በሌላቸው መሬት ገንዘብ ይሰበስባሉ ፣ የውል ማጭበርበር ያካሂዳሉ? የሙያ ማህበራት ሚናስ ምንድነው? ወጥ የሆነ የአሰራር ስርአት መፍጠርስ ለምን ተሳነን? በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ ኬዞችንም ይዘናል ከውይይቱ ያገኛሉ። https://youtu.be/5tor6wO42S0?si=QrHjCr_LuerdaUKf

የ2016 ዓ.ም 3ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ሥራዎች የቀጥተኛ ዋጋ (Direct Cost) ጥናት

photo content

Addis Ababa 4 ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል። የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለ
+1
Addis Ababa 4 ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል። የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንደሰርድን የሚያሟሉ አዳዲስ አራት የመንገድ ኮሪደሮች ግንባታ እንዲከናወን ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኙትን ሁለት የእግኛ መሸጋገሪያ የብረት ድልድዮች የማንሳት ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አሳውቋል።

አዲስ ፉርቱን ሪል እስቴት በቂ ገዥ ማግኘት ባለመቻሉ የዋጋ ቅነሳን አስከትላል ብሏል።
አዲስ ፉርቱን ሪል እስቴት በቂ ገዥ ማግኘት ባለመቻሉ የዋጋ ቅነሳን አስከትላል ብሏል።

Hello Addis Ababa , Adu Genet

Refuge islands provide a safe space for pedestrians to wait while crossing multiple lanes and help channelize traffic. Ideall
Refuge islands provide a safe space for pedestrians to wait while crossing multiple lanes and help channelize traffic. Ideally, we should have at least 70% of the island.

የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና ለማከናወን የሚያስችል አዲስ ማሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባ
+2
የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና ለማከናወን የሚያስችል አዲስ ማሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በፊት በከተማዋ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ  ሲጠቀምባቸው ከነበሩ ማሽነሪዎች በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሜካኒካል ሶይል ስታብላይዘር ማሽን ጥቅም ላይ ማዋል ጀመረ፡፡ በተቋሙ የመሳሪያዎች አቅርቦት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው ይህ የመንገድ ግንባታና ጥገና መሣሪያ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከጃፓን መንግስት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ማሽን ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በነበረው የአሰራር ሂደት አፈር ተቆርጦ በማውጣት በአዲስ ማቴሪያል የመተካት ስራ ይከናወን የነበረ ሲሆን፤ አሁን ላይ ወደ ሥራ የገባው ሜካኒካል የአፈር ማመቂያ ማሽን የቀድሞውን የአሰራር ሂደት በማስቀረት፣ በነባር መንገዶች ግንባታና ጥገና ስራ ላይ በየደረጃው የሚገኘውን የመንገዱን ክፍል  ቆፍሮ ማውጣት ሳያስፈልግ ባለበት ሁኔታ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖሎጂ በመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ወቅት በአፈር ቆረጣና ማጓጓዝ ሥራ እንዲሁም በግንባታ ግብዓት አቅርቦትና በተሽከርካሪዎች ምልልስ  የሚባክነውን ጊዜና ወጪ በመቆጠብ፣ በተሻለ ጥራትና በፍጥነት የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎችን ለማከናወን እገዛ ያደርጋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

ኬንያ አዲስ ያስመረቀችሁ የናይሮቢ ፈጣን መንገድ ማስፋፊያን በሃይለ ስላሴ ስም ሰየመች። ሲጂቲኤን የዜና ወኪል "Chinese-built Nairobi Expressway Haile Selassie Exit P
ኬንያ አዲስ ያስመረቀችሁ የናይሮቢ ፈጣን መንገድ ማስፋፊያን በሃይለ ስላሴ ስም ሰየመች። ሲጂቲኤን የዜና ወኪል "Chinese-built Nairobi Expressway Haile Selassie Exit Plaza launched" በሚል ርዕስ ባሰራጨው ዘገባ ኬንያ አዲስ ያስመረቀችሁ የናይሮቢ ፈጣን መንገድ ማስፋፊያን በሃይለ ስላሴ ስም መሰየሟ ታውቋል። በናይሮቢ ከተማ ያለውን የትራፊክ መጨናነቅ በተወሰ መልኩ ያቃልላል የተባለው ይህ አዲሱ የፈጣን መንገድ ማስፋፊያ ግንባታው በስምንት ወር ውስጥ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የተገነባው ሲአርቢሲ RCBC በተባለ የቻይና ተቋራጭ ነው።

Bridge Design with MidasCivil, Software+Excel Others Advanced Level Training Package options (2months) 1) Building Advanced S
Bridge Design with MidasCivil, Software+Excel Others Advanced Level Training Package options (2months) 1)  Building Advanced Structural Design    2) Project Planning & Contract Administration  3) Interior Design  4) Water Supply & Sewerage  5) Highway Design  6) Accounting for Engineering companies 7) Graphic Design 🔸Registration is active! 🔸Class begins on January 27/2024 📲 0911890392 📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614 https://t.me/BeGetEngineering

BRT BRT is a high-capacity bus-based transit system that delivers fast and efficient service that may include dedicated lanes
+3
BRT BRT is a high-capacity bus-based transit system that delivers fast and efficient service that may include dedicated lanes, busways, traffic signal priority, off-board fare collection, elevated platforms and enhanced stations. This BRT design and construction is a correct design and built, but the public is not understand it well. It is retractable that some Engineers don't understand the idea and opposed it.

👉በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ ለውጭ ኣገር ዜጎች ስራፈቃድ ለማውጣት የድጋፍ ደብዳቤ የሚሰጥበት ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመርያ ቁጥር 29/2012 🖱የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

Adewa 0+000 the origin