1 177
订阅者
+224 小时
+477 天
+10530 天
帖子存档
قال العلامة ابن القيم رحمه الله في كتابه
الصواعق المرسلة على الجهمية والمعطلة
الفصل الرابع والعشرون في ذكر الطواغيت الأربع التي هدم بها أصحاب التأويل الباطل معاقل الدين وانتهكوا بها حرمة القرآن
ومحوا بها رسوم الإيمان
وهي
(1) قولهم إن كلام الله وكلام رسوله أدلة لفظية لا تفيد علما ولا يحصل منها يقين .
(2) وقولهم إن آيات الصفات وأحاديث الصفات مجازات لا حقيقة لها
(3) وقولهم إن أخبار رسول الله الصحيحة التي رواها العدول وتلقتها الأمة بالقبول لا تفيد العلم وغايتها أن تفيد الظن
(4) وقولهم إذا تعارض العقل ونصوص الوحي أخذنا بالعقل ولم نلتفت إلى الوحي
https://t.me/sunah123
قال العلامة الشيخ ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله-
”فلا تتحقق السلفية والسنية في أحد حتى يفارق أهل البدع والتحزب قلبًا وقالبًا ويلتزم بما ڪان عليه السلف الصالح ظاهرًا وباطنًا، عقيدةً ومنهجًا، قولًا وعملًا، عبادةً وأخلاقًا“
📒 [مجموع الردود (٣٧٦/٣٧٥)]
ሼር ሼር እያደረጋቹሁ።
https://t.me/almuhajrinmedresa
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ከእርድ ጋር በተያያዘ ወሳኝ ጥያቄና መልስ፣ ከሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢይ ማብራሪያ ጋር
حكم ربط أرجل الذبيحة
#الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
ጥያቄ ❓
አላህ መልካም ይዋልሎትና የተከበሩ አባት የሆኑ ሸይኽ ሆይ! ጠያቂው:- በሚታረድ ወቅት ለእርዱ እንዲመች ተብሎ የሚታረደውን እንሰሳ እግር ማሰር ብይኑ ምንድነው? እንደሚታወቀው በሚታረድ ወቅት እንቅስቃሴውን ቀንሶ የደሙን መውጣትና መሰራጨት ያቀለዋል። ይላል።
መልስ:- በጭራሽ አይታሰርም!!። መታሰሩ ስቃዩን ያበረተዋል። የእግሮቹ መንቀሳቀስ (መወራጨት) እረፍት ይሰጣቸዋል፣ ህመሙንም ያቀልላቸዋልና መታሰር የለበትም።
🎙ታላቁ የሱዑዲ ዐረቢያ ጠቅላይ ሙፍቲ ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)
ከታላቁ ሙፍቲ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ፈትዋ አስከትለው ሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ማብራሪያ አክለዋል:-
🔶ይህ አስቀያሚ ተግባር ሐበሻዎች ከወደቁበት ተግባር ነው። በተለይ ደግሞ የአዲስ አበባ ሰዎች፣ አላህን ሊፈሩና ሊጠነቀቁት ይገባል!!። የሚታረደውን እንሰሳ እንደሚሉት ከሆነ ደሙ እንዳይሰራጭ በመፍራት እግሩን ማሰር ግልፅ የሆነ ማሰቃየት ነው። ምንኛ አስቀያሚና ጠያፍ ተግባር ነው። ሙስሊም ከሆነና የላቀውን አላህን ከሚፈራ ሰው ይህ ተግባር አይጠበቅም (በዚህ ተግባር ሊወድቅ አይገባውም።) ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ማሳመርን ፅፏል (ደንግጓል)፣ ከገደላችሁ አሳምራችሁ ግደሉ፣ ካረዳችሁ አሳምራችሁ እረዱ፣ አንዳችሁ ብለዋውን ይሞርድ (ይሳልና) የሚያርደውን ቶሎ ያሳርፍ።” [ሙስሊም ዘግበውታል]
በሌላ ሶሂህ ሀዲስም እንዲህ ብለዋል:- “አንድ ሰው አንዲትን በግ ሊያርድ ፈልጎ አጋድሟት ብለዋውን እየሞረደ (እየሳለው) እያለ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉት:- "ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግመህ ልትገድላት ነው ምትፈልገው እንዴ?! ከማጋደምህ በፊት ብለዋህን አትስለውም (አትሞርደውም) ነበር?!።" [ሀዲሱን አልባኒይና ሌሎችም ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ታዲያ አርዶ ሲያበቃ ነፍሱ እስኪወጣ አስሮ እንዳይወራጭ የሚከለክል እንዴት ሊሆን ነው? የከፋ ነው!፣ ይህ ተግባር (ማሰሩ) በነፃነት እየተወራጨት ከማረፍ ተቃራኒ ነው።
አላህ ለስላሳ (አዛኝ) ነው፣ በነገራቶች ላይም ሁሉ ልስላሴን ይወዳል።
ነቢዩ ﷺ ከአንድ ግመል አጠገብ እያለፉ ግመሉ ነቢዩን ﷺ ሲመለከት የለቅሶ ድምፅ እያሰማ አይኖቹ በእንባ ተሞሉ፣ የአላህ መልክተኛ ﷺ አንገቱን አካባቢ አባብሰውት (ደባብሰው) አረጋጉት፣ ከዚያም:- የግመሉ ባለቤት ማነው? አሉ፣ ከአንሷሮች የሆነ አንድ ወጣት መጣና የአላህ መልክተኛ ሆይ! የኔ ነው አላቸው፣ በዚህች አላህ ስልጣን በሰጠህ እንሰሳ አላህን አትፈራምን አሉት?!፣ ይህ (ግመል) እንደምታስርበውና እንደምታደክመው ስሞታ አቅርቦብሃል፣ አሉት።" [አቡ ዳውድ በሶሂህ ሰነድ ዘግበውታል]
ኢማሙ'ል ቡኻሪይ በሚታረድበት ወቅት እግርን በሚታረደው እንሰሳ አንገት (ጎን) ስለማስቀመጥ ኪታቡ ውስጥ ርእስ አድርጎ በማስቀመጥ የሚከተለውን ሀዲስ ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) በመያዝ አስፍሯል:- ነቢዩ ﷺ በሁለት ነጫጭና ውስን ጥቁር ከለር በተቀላቀለባቸውና ቀንዳማ በሆኑ ሙኩቶች ኡድሂያ ያደርጉ ነበር፣ እግራቸውንም በጎናቸው ያሳርፉ ነበር፣ በእጃቸው ያርዷቸው ነበር።” [በዘገባው ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተዋል] በሌላ ዘገባ በሚያርዱ ጊዜ "ቢስሚላሂ፣ አላሁ አክበር" ማለታቸው ተጨማሪ ተዘግቧል።
አምለህ የሚለው የዐረቢኛ ቃል:- ነጫጩ የበዛ ሆኖ ውስን ጥቁር ያለው (የተቀላቀለበት) ማለት ነው። ይህ ነው የነቢዩ ﷺ መንገድ አጥብቀህ ያዘው በአዱኒያም በአኼራም እድለኛ ትሆንበታለህ!!።
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
📚[1] الانقياد للحق والخضوع له وترك التعصب العلامة الشيخ د. ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله https://t.me/sunah123
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ብቁ ያልሆኑ ዳኢዎች ኢስላማዊ ዳዕዋን ይጎዳሉ
ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ
"ብዙ ጊዜ በኢስላም ጥሪ ላይ በብዙ አገሮች ጥፋት ይደርሳል። ምክንያቱ ደግሞ ብቁ ያልሆኑ ዳዒዎች ናቸው።"
شرح قرة العيون الموحدين :١٣
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from طه خضر أبوعبد الله
قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله تعالى:
"كثيرا ما يُقضى على الدعوة الإسلامية في أقطار كثيرة والسبب: الدعاة غير المؤهلين".
[شرح قرة عيون الموحدين:١٣]
Repost from የሰለፎች መንሀጅ (አቡ አመተሏህ ሙሀመድ ኡመር አደራውይ)
📢 ማስታወቂያ | إعلان
إلى الإخوة والأخوات الكرام من متابعي دروس كتاب المهاجرين
بعد صلاة الفجر ومن المغرب إلى العشاء
نود إعلامكم بأنه وبمناسبة عيد عرفة وعيد الأضحى المبارك سيتم إيقاف دروس الكتاب لمدة غير محددة مؤقتًا
ውድ የ“ሙሐጅሪን” የኪታብ ደርስ ተከታታይ ወንድሞች እና እህቶች
ከፈጅር ቡኋላ እና ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚካሄዱ ደርሶች
በዐረፋ በዓል( በኢድ አል-አድሃ )በዓል ምክንያት የኪታብ ደርሶቹ ላልተወሰኑ ጊዚያቶች የቆመ መሆኑን እናሳውቃለን። የሚጀመርበትን ጊዜ ወደ ፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
የመድረሳውን ቻናል ለማግኘት
አበባውን ይንኩ።
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/sunah123
https://t.me/almuhajrinmedresa
Repost from የሰለፎች መንሀጅ (አቡ አመተሏህ ሙሀመድ ኡመር አደራውይ)
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"የኢድና የኡድሁያ ህግጋት"
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (ሐፊዘሁላህ)
📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله [أبوإلهام] محمد نور السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ኢልሐም አላህ ይጠብቃቸውኢና
📱👇👇👇👇
🕌 🕌 በ ሀጂ ሪልስቴት ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ
ሸገር - ፉሪ ዳርፉር
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"የኢድና የኡድሁያ ህግጋት"
🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር (ሐፊዘሁላህ)
📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
√√√√√√√√√√ 👌
↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ
↪️ የጁመዓ ኹጥባ
🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله [أبوإلهام] محمد نور السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ኢልሐም አላህ ይጠብቃቸውኢና
📱👇👇👇👇
🕌 🕌 በ ሀጂ ሪልስቴት ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ
ሸገር - ፉሪ ዳርፉር
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"የዓረፋ ቀናና የኢዱ ቀን ደረጃዎች"
🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ (ሐፊዘሁላህ)
🕌 በዳረ ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
♦️|«ለአሏህ እጅ አለውን..?»
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "ሀድሙ ፊርቀቲል አሕባሽ" ሩም
🗓 ግንቦት 13 - 2018
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
📢 ማስታወቂያ | إعلان
إلى الإخوة والأخوات الكرام من متابعي دروس كتاب المهاجرين
بعد صلاة الفجر ومن المغرب إلى العشاء
نود إعلامكم بأنه وبمناسبة عيد عرفة وعيد الأضحى المبارك سيتم إيقاف دروس الكتاب لمدة غير محددة مؤقتًا
ውድ የ“ሙሐጅሪን” የኪታብ ደርስ ተከታታይ ወንድሞች እና እህቶች
ከፈጅር ቡኋላ እና ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚካሄዱ ደርሶች
በዐረፋ በዓል( በኢድ አል-አድሃ )በዓል ምክንያት የኪታብ ደርሶቹ ላልተወሰኑ ጊዚያቶች የቆመ መሆኑን እናሳውቃለን። የሚጀመርበትን ጊዜ ወደ ፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
https://t.me/sunah123
https://t.me/almuhajrinmedresa
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
✅ أنواع الواو في اللغة العربية كثيرة ومن أشهرها
(1) واو العطف
تدل على الجمع بين شيئين في الحكم
مثال جاء زيدٌ وعمرٌو
(2) واو الحال
تأتي بمعنى «في حال»
مثال دخل المعلم والطلابُ ساكتون
(3) واو المعية
بمعنى: «مع»
مثال سرتُ والنيلَ أي مع النيل
(4) واو القسم
يُقسم بها مثال واللهِ لأفعلنَّ الخير
(5) واو الاستئناف
تأتي لابتداء كلام جديد
مثال انتهى الدرس وبدأ الطلاب بالخروج
(6) واو الجماعة
ضمير يدل على جماعة الذكور
مثال المؤمنون صبروا
(7) واو الإشباع
تزاد في بعض الكلمات للإشباع الصوتي
مثال قالوا آمنوا
(8) واو ربَّ
تأتي بمعنى «ربَّ»
مثال وليلٍ كموج البحر
(9) واو الثمانية
يذكرها بعض النحاة عند تعداد الثامن
مثال ﴿التائبون العابدون … والناهون عن المنكر﴾
(10) واو الاعتراض
تقع في جملة اعتراضية بين كلامين
مثال خالدٌ — وفقه الله — مجتهدٌ
የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) አል- ወሎዊይ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።
👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
✅ من فقد أباه يتيم
✅ من فقد أمه عَجِيٌّ / منقطع الحنان ولا يوجد له اسمٌ مشهورٌ كـاليتيم
✅ من فقد أبويه لَطِيم
https://t.me/almuhajrinmedresa
نصحح ولا نجرح قاعدة شيطانية
https://t.me/almuhajrinmedresa
