ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 157
订阅者
+1224 小时
+1887 天
+41030 天
帖子存档
ولّدت أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها هذا الأثر الجميل في وصف جمال الرجال باللحية فقالت ​الحَمْدُ لِلَّذِي زَيَّنَ الرِّجَالَ
ولّدت أم المؤمنين عائشة رضي الله عنها هذا الأثر الجميل في وصف جمال الرجال باللحية  فقالت ​الحَمْدُ لِلَّذِي زَيَّنَ الرِّجَالَ بِاللِّحَى የሙዕሚኖች እናት አኢሻ ቢት አቢበከር አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና የወንዶችን የፂማቸውን ውበት ስትናገር እድህ አለች ለዚያ ወንዶችን በፂም ላስዋባቸው አሏህ ምስጋና የተገባው ነው ያሰላም ፂማም ሪጃል ውበታም ናቸው✅ ኢላሂ አደራህን ...........‼️

🧷ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው። الحمدلله https://t.me/https_Aselefya
🧷ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው። الحمدلله https://t.me/https_Aselefya

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ  ሰላምነው ጀመዓው   አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ  እግዳውስ  ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇
​ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر له
ጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ። አሏህ በቁረአኑ እድህ ይላል👇 وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን ያ አላህ! አንተ የልቦችን ምስጢር ዐዋቂ ነህ  የባሪያዎችህን ድካም ትግልና መሻት የምታውቅ ጌታ አንተ ነህ። እገዘኝ እየሞከርኩ ነው💧💧 እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦   💧🤲🤲

በጣም የምትገርሙኝ እህቶች‼️ ሰለፍያ ነን ሙተነቂብ ነን በሚዲያ በድምፅም በፎቶም አንወጣም ትላላቹህ ባረከሏሁ ፊኩም ✅✅ ‼️ግን በሚዲያ ላይ በድምፃቸው ቁርአን ሀዲስ ታሪኮችን ግጥሞችን የሚለቁትን
በጣም የምትገርሙኝ እህቶች‼️ ሰለፍያ ነን ሙተነቂብ ነን በሚዲያ በድምፅም በፎቶም አንወጣም ትላላቹህ ባረከሏሁ ፊኩም ✅✅ ‼️ግን በሚዲያ ላይ በድምፃቸው ቁርአን ሀዲስ ታሪኮችን ግጥሞችን የሚለቁትን እህቶች የነሱን ድምፅ በተለያዪ የሙዚቃ መሳሪያ አቀናብረው ሲለቁ እናተ ፓስት የምታደርጉት ለምነው ?! የተፈቀደ ነገር ነውን ‼️ በዚህ ነገር ተጠያቂ አትሆኑምን⁉️ ግን እኔኮ ይገርመኛል ሀቂቃ የነሱን ለምን ትፓስታላቹህ ምኑን ወዳቹህላቸው ነው ⁉️⁉️‼️🚫 ንገሩኝ እስኪ ተውጂ ውድ እህቶቸ አስተውሉ ዋ

​በዙሪያችን ያሉ ሰዎች ሁሉ እስከመጨረሻው አይዘልቁም በህይወት ጉዟችን ውስጥ የተወሰኑ ሰዎች ለተወሰነ ምዕራፍ ብቻ አብረውን ይጓዛሉ። አንዳንዶቹ ትምህርት ሰጥተውን ሲሄዱ? ሌሎች ደግሞ እስከመጨረሻው አብረውን ይቀራሉ። ሁለቱንም መልካም አድርጎ መቀበል ብልህነት ነው።

🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers  👉1.7k subscribers  ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

⚠️ አስተውሉ❗️ 🌘በቁርአን ውስጥ ስግደት የሚያስፈልግባቸው የሰጅዳ አያዎች ስንት ናቸው?

🛡️ በመውደቅና በመነሳት መካከል ያለው ጉዞ🛡️ አንድ አማኝ በዚህች ምድር ላይ ያለው ቆይታ የዕድሜ ልክ "ጂሃድ" (ትግል) ነው። ይህ ትግል ከጠላት ጋር ሳይሆን ከገዛ ነፍሱ ጋር የሚደረግ የቤት ስራ ነው። ⚔️ ነፍስህ ሁልጊዜም ወደ ስሜትና ወደ ምቾት ታዘነብላለች፤ አንተ ደግሞ ወደ አላህ ትእዛዝ ትጎትታታለህ። አንዳንድ ጊዜ ታሸንፋታለህ፤ ብዙ ጊዜ ደግሞ ታሸንፍሃለች። ነገር ግን ዋናው ቁምነገር መሸነፍህ ሳይሆን፣ ተስፋ ቆርጠህ ትግሉን አለማቆምህ ነው። ትልቁ ስኬት አሸናፊ ሆነህ፣ ከነፍስህ ግፊት ነፃ ወጥተህ አላህን መገናኘት ነው። ⛔️ ከቀጥተኛው መንገድ (እስቲቃማ) በኋላ ወደ ኋላ መመለስ እጅግ ያማል። ምክንያቱም አንተ ቀደም ሲል የታዛዥነትን (ጧዓን) ጥፍጥና ቀምሰሃል፤ የሱጁድን ሰላም፣ የቁርአንን ብርሃንና የዱዓን እርካታ አውቀሃል። ከዚያ ብርሃን ወጥተህ ወደ ርቀት መራራነትና ወደ ጨለማው ስትመለስ የሚሰማህ የልብ ስብራት ከባድ ነው። ⚠️ ወዳጄ መለየት ያለብን ሁለት ነገሮች፦ "ፉቱር" መዘናጋት ድካም እና "ኢንቲካሳ" ወደኋላ መመለስ ብዙዎቻችን በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት ባለመረዳት ሰይጣን እንዲያታልለን በር እንከፍታለን፦ 1. ፉቱር (መንፈሳዊ መዘናጋት/ድካም)፦ ይህ በሰው ልጅ ተፈጥሮ ውስጥ ያለ ነው። የትርፍ (ናፊላ) ስራዎች ላይ መስነፍ፣ ቁርአን የመሐፈዝ ፍላጎት መቀነስ፣ ዚክር ላይ መዛል... ይህ መንፈሳዊ ድካም ነው። መፍትሄውም ነፍስን መታገልና በትንሽ በትንሹ ወደ ነበረችበት መመለስ ነው። 2. ኢንቲካሳ (ወደ ኋላ መመለስ/ማፈንገጥ)፦ አደገኛ የሚሆነው ግን አላህ ግዴታ (ዋጅብ) ያደረገብህን ትተህ "መንፈሴ ደክሟል" ወይም "ኢንቲካሳ ውስጥ ነኝ" ብለህ ማመካኘት ስትጀምር ነው። አላህ የደነገገብህን "ፈርድ" ስራዎች ጥለህ ለወንጀልህ "ኢንቲካሳን" እንደ ሽፋን አትጠቀምበት። ድካምህ ለሀራም ስራዎች ሰበብ ሊሆን አይገባም። ⚠️ወዳጄ ሰላት የመጨረሻው ቀይ መስመርህ ናት! መንፈስህ ቢዝል፣ ልብህ ቢደርቅና ስሜትህ ቢያሸንፍህ እንኳ ሰላትህን በፍጹም እንዳትለቅ! ሰላት በአንተና በአላህ መካከል ያለ የመጨረሻው የቃል ኪዳን ገመድ ነው። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ *«በእኛና በእነሱ(በካፊሮች) መካከል ያለው ቃል ኪዳን ሰላት ነው፤ የተዋትም በእርግጥ ካደ ከፈረ።»* ✨ በየቀኑ ለነፍስህ ንገራት!"ነፍሴ ሆይ! ብትደክሚም ዋጅቦችን አትተይ፤ ብትሰለችም ከአላህ አትራቂ። ዛሬ ብትወድቂ ነገ ተነስተሽ ታገዪ፤ ዋናው ነገር አላህ ዘንድ በሽንፈት ሳይሆን በሙከራና በትግል ላይ ሆነሽ መገኘትሽ ነው!"በላት አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ የምንጸና፣ ስንወድቅም ፈጥነን የምንነሳ ባሮች ያድርገን። የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ በኡስታዝ ኸድር ቢን አህመድ ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0 https://t.me/+eBmwYuwue7xiZTY0

በጉጉት ሲጠበቀ የነበረው ፕሮግራም ሊ ጀ መ ር ነው ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር አድርጉ https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0 https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0

ቤተሰብ ታሪኩ ተቋረጠደ የምትሉት በሰላም ነው🕶🕶👆 አወን አበቃኮ በስራቦታ ገንፎ ላጥ ላጥ እያረጋቹህ ጉረሱ ትኩሷን 👁 የገፎው አቀማመጥ አበሳሱ የሚል ይኖራል የኔ እጅ የለበትም ከማበጃጀቱ 🙌
ቤተሰብ ታሪኩ ተቋረጠደ የምትሉት በሰላም ነው🕶🕶👆 አወን አበቃኮ በስራቦታ ገንፎ ላጥ ላጥ እያረጋቹህ ጉረሱ ትኩሷን 👁 የገፎው አቀማመጥ አበሳሱ የሚል ይኖራል የኔ እጅ የለበትም ከማበጃጀቱ 🙌🙌 የጓደኛዬ እጅ ነው

​«የታመ ሁሉ ቢተኛ እኮ ቆሞ የሚሄድ ማንም የለም ነበር💧 ህይወት የተለያየ መከራና ፈተና የሚፈራረቅባት የፈተና አውድማ ናት። በዚህ ጉዞ ውስጥ ውጣ ውረድ፣ ሃዘንና ስብራት የማያጋጥመው ማንም የለም
​«የታመ ሁሉ ቢተኛ እኮ ቆሞ የሚሄድ ማንም የለም ነበር💧 ህይወት የተለያየ መከራና ፈተና የሚፈራረቅባት የፈተና አውድማ ናት። በዚህ ጉዞ ውስጥ ውጣ ውረድ፣ ሃዘንና ስብራት የማያጋጥመው ማንም የለም። ይሁን እንጂ የፈተናዎች ብዛት ሳይሆን፣ ለእነሱ የሚኖረን የአዕምሮ ቁመናና ትዕግስት ነው ህይወትንም አጣምደን እንድንቀጥል መጠንከር ነው :::::::: ​የህይወት እውነታ: ፈተና ሲመጣ ተስፋ ቆርጦ መቀመጥ መፍትሄ አይደለም። እያንዳንዱ ፈተና ማለፊያ አለው፦ ነገሮች ሁሉ በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ። አሏህ በቁረአን እድህ ይላል ፦وبشر الصابرين ትዕግስተኞችንም አበስራቸው፦ ትዕግስት የድል፣ የሰላምና የውስጥ ፅናት ቁልፍ ነው። ኢንሻአሏህ ትንሽ ብቻ صبر☁️

+1
ሶለዋት ማውረድ እንብዛ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ‏ (أكثروا الصلاة عليَّ يوم الجمعة وليلة الجمع فمن صلى عليَّ صلاة صلى الله عليه عشراً) ‏ 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ፏያለችጁሙዓ ይሁንላችሁ 🌸🌸

​🛍️ «ቲጃራህ ኦንላይን የገበያ ማዕከል» በሰላም መጡ! 🛍️ (Tijarah Online Shopping Center) ​ታማኝነትን ከጥራት ጋር አጣጥመን፣ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ዕቃ ባሉበት ሆነው በ
​🛍️ «ቲጃራህ ኦንላይን የገበያ ማዕከል» በሰላም መጡ! 🛍️ (Tijarah Online Shopping Center) ​ታማኝነትን ከጥራት ጋር አጣጥመን፣ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ዕቃ ባሉበት ሆነው በተጣጣመ ዋጋ የሚያገኙበት ታማኝ የኦንላይን ገበያዎ! ​✨ እኛ ዘንድ የሚገኙ እቃዎች እና አገልግሎቶች፦ 👗 ዘመናዊ አልባሳት — ለሴቶች፣ ለወንዶች እና ለልጆች 📱 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች — ስልኮች፣ የቤት ውስጥ ኤሌክትሮኒክስ እና መለዋወጫዎች 🛋️ አረቢያን መጅሊሶች — ለቤትዎ ውበት እና ምቾት የሚሆኑ 🍽️ የወጥ ቤት ዕቃዎች — ዘመናዊ እና ጥራት ያላቸው የኩሽና እቃዎች 🛏️ ምቹ የቤት ዕቃዎች — ጥራት ያላቸው ብርድልብሶች፣ ኮምፎርተሮች እና ፍራሾች 🛒 የቤት አስቤዛ — ትኩስ እና ጥራት ያላቸው የምግብ እቃዎች 📖 ኢስላማዊ መጻሕፍት — ቅዱስ ቁርአን እና የተለያዩ ጠቃሚ ኪታቦች ​📍 አድራሻችን፦ ኮምቦልቻ 🚚 ማስታወሻ፦ በወሎ ውስጥ በማንኛውም ቦታ ባሉበት ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን! ​📞 ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ፦ 📱 ስልክ፦ 0912899894 💬 በቴሌግራም ለማዘዝ፦ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy ​👇 አሁኑኑ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፣ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ! 🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/Tijarah_Online_shopping_center ​«ቲጃራህ — የታማኝነት እና የጥራት መገለጫ!»

_ምን አይነት ምን ጉድ ነው?! ሴቶች ከአቅላቹህ ሁኑ ወሏሂ ምን አይነት ባለጌ ትውልድ ነው👁 ሙስጦፋ አቡ ኒብራስ አባት ፣ ወንድም ፣ አጎት እያለ ፣ ኒካህ ማሰር አይቺሉም ካፊር ናቸው ብሎ እነሱ
_ምን አይነት ምን ጉድ ነው?! ሴቶች ከአቅላቹህ ሁኑ ወሏሂ ምን አይነት ባለጌ ትውልድ ነው👁 ሙስጦፋ አቡ ኒብራስ አባት ፣ ወንድም ፣ አጎት እያለ ፣ ኒካህ ማሰር አይቺሉም ካፊር ናቸው ብሎ እነሱ በሂወት እያሉ ሌላ ሰው እና በፍርድ ቤት ሂደሽ ኒካህስታሰሪ ሀፍረት የሚባል የለሽምደ )" ኧረጉድ ብሎም እሱ ተነካ ኡስታዜ ተነካ ብለሽ ከቂረአት ግሩፕ እጡጥ እያልሽ የምዘሊውስ የት ለመድረስ ነው ኧረዳ እስኪ አደብብ ያዙ አቦ ቤተሰብ እዳዝኑባቹህ ወላጅ እድረግማቹህ አትሁኑ ወናኡዙ ቢላህ ብልግና በዚህ ልክ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መፀሀፍ አጠበች አሉ?!፦ ባቺ ቤት አውቀሻል ፦ ቤተሰቦችሺን ጥለሽ ቤተሰብ አልባ ፦ ጥጋብ ከልክ ካለፈ ለውርደት ይዳርግሻል በልኩ ሁኚ ወሏሂ በልኩ ሁኚ እደሴትነትሽ ሁኚ _መውጣት ካለብሽ ከጦሳ ማዶ ውጪ 2 ኪታብ የቀራን ጊዜ ለምን አሊም እንሆናለን ግን ?! ኸይር መሻይኾችኳን በኛ ደረጃ ራሳቸውን አይሰቅሉም ሀቂቃ ቁርአን ያኸተምን ጊዜ 2 ኪታብ የቀራን ኪዜ ኸላስ ሁሉንም እናቃለን ብለን ወድሞች እህቶች ከኛበላይ ያሉት ሲመክሩን እነሱን መርገጥ ምን ማለት ነው?!🕶️_