ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 149
订阅者
+424 小时
+1877 天
+39830 天
帖子存档
قَالَ سَعِيدُ بْنُ أَبِي أَيُّوبَ رَحِمَهُ الله تَعالَىٰ ​لا تصاحب صَاحِبَ السُّوءِ فَإِنَّهُ قِطْعَةٌ مِنَ النَّارِ ؛ لا يَس
قَالَ سَعِيدُ بْنُ أَبِي أَيُّوبَ رَحِمَهُ الله تَعالَىٰ ​لا تصاحب صَاحِبَ السُّوءِ  فَإِنَّهُ قِطْعَةٌ مِنَ النَّارِ ؛ لا يَسْتَقِيمُ وُدُّهُ ، وَلا يَفِي بِعَهْدِهِ 📚 ​رَوْضَةُ الْعُقَلاءِ ሰዒድ ኢብኑ አቢ አዩብ (አላህ ይዘንለት  እንዲህ ብሏል፡ ክፉ ጓደኛን አትያዝ እሱ ከእሳት የተቆረጠ ቁራጭ ነው። ፍቅሩም ቀና አይደለም በቃል ኪዳኑም ላይ አይቆምም።      
መጥፎ ጓደኛ ማለት እሳት እደመጨበጥ ነው።

ዳሰስ ዳሰስ አድርጓት እማ ደክማለች 😂 አሏህ ያበርታሽ እናትየ 👐👐 ለቁም ነገር ያብቃሽ አሚን

ገባ ገባ በሉ ሊጀመር ነው

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ። በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 ✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ የ "አንብብ"  ከዋሻው  መውጣት ሲደንቀኝ  ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ። በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን  በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 ✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓

˓٭˛ ،🌸 قال الشيخ ابن باز -رحمه الله "اتباع السنة فيه الخير والبركة والسعادة في الدنيا والآخرة" (مجموع الفتاوى 177/11) ኢብኑ ባዝ
˓٭˛ ،🌸 قال الشيخ ابن باز -رحمه الله "اتباع السنة فيه الخير والبركة والسعادة في الدنيا والآخرة" (مجموع الفتاوى 177/11) ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ። የሱናን  መንገድ መከተል  በዱኒያም በአኼራም መልካም ኸይር ፣ በረከት  ደስታ  በውስጡ አለው ። (መጅሙዑል ፈታዋ 11/177!                               ˓٭˛✿🌹🍃

أنا منشدٌّ بحبّ الزهور، ويهيم قلبي في جمالها الآسر وعطرها الساحر فالزهور عندي لغة الروح وناطق الجمال الذي لا يملّ منه. ​🌿🌹�
+3
أنا منشدٌّ بحبّ الزهور، ويهيم قلبي في جمالها الآسر وعطرها الساحر فالزهور عندي لغة الروح وناطق الجمال الذي لا يملّ منه. ​🌿🌹🌸 አበባ በእኔ ዘንድ የነፍስ ቋንቋ እና በጭራሽ የማይሰለቸው የውበት መግለጫ ናት።

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 ​ሂጃብ በዱንያ የጨርቅ ልብስ ነው ነገር ግን በአኺራ ከእሳት የሚጠብቅ ውብ መሸፈኛ ነው። ስለዚህ ሰዓቱ ከመድረሱ በፊት ራሳችሁን መርምሩ...! ​#ሂጃብ🍂 ​ ˓٭˛✿🌹🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 ​ሂጃብ በዱንያ የጨርቅ ልብስ ነው ነገር ግን በአኺራ ከእሳት የሚጠብቅ ውብ መሸፈኛ ነው። ስለዚህ ሰዓቱ ከመድረሱ በፊት ራሳችሁን መርምሩ...! ​#ሂጃብ🍂 ​                              ˓٭˛✿🌹🍃

፡ وكسرها طلاقها 🧷 ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ ✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው ✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው ሴት ልጅ ስትፈ
፡ وكسرها طلاقها 🧷 ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ ✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው ✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው ሴት ልጅ ስትፈታ አላህ እንጂ ማንም የማያውቅላት ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ ሆና ለረጅም ጊዜ ታሳልፋለች ተበድላ ሲሆን ተጭበርብራ ተክዳ ሲሆን ደሞ ሀዘኗና ቁጭቷ ተወው ከሚባለው በላይ ነው አንዳንዱ ደሞ በእድሜ ትንሽ የሆነች አባቷ በከረሜላ የሚያባብላት ሴት ፈልጎ ያገባና እንደ እናቱ ሙሉ ሀላፍትና ልትሸከምለት ይፈልጋል ❗️ እንደ እናትህ ልትሆን የእናትህ እድሜ መድረስ አለባት ✅ ነገሩ ሳሳጥረው << ልትፈታ አታግባ >> አንቺም ደሞ ዘው ብለሽ አትግቢ ከሰውም እኮ ገለባ አለ ። ~

Repost from N/a
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹል ፍሪ ደሊበሪ 📥ኢ
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹል ፍሪ ደሊበሪ 📥ኢማራት 📥 😄.ዱባይ 😄ቻርጃ 😄.አቡ ዳቢ 😄.አላይን 😄.አጅማን 😄.ራስ አልኬማ 😄.ፉጀራ ደሊበሪ ነፆ ነው ለማዘዝ 📞0527308069  ዋሳብ😎 ⚡️ @Refaya30 ቴሌግራም ⚡️ @Abureyanbot ቴሌግራም

የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦ እሳቸውን እወዳለሁ ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።
የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦  እሳቸውን እወዳለሁ  ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት  የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ራዕድ 19 ተጀምሯል     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ  እንዴት ናችሁ ውድ እህቶች ✍ዛሬ በአንዲት ነገር  ነፍሴንም እናንተንም አደራ ልል እወዳለሁ እህቶችዬ በተለይ ስዴት ላይ ያለን እህቶች አጥብቆ እኛን የሚመለከት ጉዳይ ነው እንደሚታወቀው ሞት አያማክርም ድንገት ከዚች ዱኒያ ልንሰናት እንችላለን! ስለዚህ ለሞት ከመዘጋጀት አንዱ ከሰወች እዳ ነፃ መሆን ነው ።ዛሬ ደሞዝታኛ ነን ብለን ተማምነን ለተለያዬ ሀጃዎች በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ብሮችን መበደር ዱንያን ለማሳካት ብለን ብዙ እዳ መዘፈቅ የለብንም ቆም ብለን እናስብ ።ሲቀጥል ለተለያዬ መሳጂዶች ሆነ ለታመሙ ችግር ለገጠማችው ሰዎች ኒያ ስናደርግ እየከፈልን ነው ወይ ?ለራሳችን ጥያቄ ነው ለተለያዬ መዲረሳዎች ተዋውለን ተስማምተን የገባነውን የቂረዓት ክፍያ እየከፈልን ነው ወይ?የሰው እዳ ከባድ ነው እህቶቼ እኔ በራሴ ደርሶብኝ ካየሁት ክስተት ላካፍላችሁ የሆነች ሃጃ ኖራኝ ብዙ ብር ተበደርኩ ሳልከፍለው በደንገት ሀገር ገባሁ ወሏሂ የነበርኩበትን ሀሳብ እና ጭንቀት አሏህ እና እኔ ነን የምናወቀው በጣም አስብ ነበር ላኪን አልሀምዱሊላህ በእሱ እዝነት አሁን ላይ ሁሉም ተወግዶልኛል የአለማቱ ጌታ ምስጋ ይገባው🤲። ስለዚህ ብድር መበደራችን ካልቀራ ለራሳችን ጥያቄ ትንሽም ትሁን ትልቅ የሰው ብር ስንበደር እንፅፋለንወይ❓❓❓ የቂረዓት ተዋውለን የገባነውን ወርሀዊ ክፍያ ያለብንን እንፅፋለን ወይ❓❓ የመሳጂዶች ኒያ የመናደርጋቸውን እንፅፋለን ወይ❓❓ የታመሙ ሰወችን ኒያዎች ያልከፈልነውን ፅፈናልወይ❓❓ የቤተሰቦቻችን እዳ አለብን ብለን ተናግረናል ❓❓❓ያልተናገርን ከሆነ ነገ ሞት ቢቀድመን አሏህ ፈት መጠየቃችን አይቀርም❓እኛ ሰለፍዮች ነን ካማለታችን ጋር ይህ ተግባር ፈጥሞ ከሰለፊች አይገጥምም። ስለዚህ እህቶቸ መበደራችን አይቀሬ ከሆነ መዘገበን መያዝ አለብን ግዴታ ነው ።መረሳት የለብንም ።ስቀጥል ለቤተሰቦቻችን እዳ እንዳለብን መናገር ወይም ለቅርብ ሰዎቻችን ማሳወቅ።ሲሆን አስቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመን ብድርን መራቅ ።ጠንቃቃ ሙእሚንኖች መሆን አለብን። ቀደምቶች እዳን አውግዘዋል ቀደምቶች እኮ ዱኒያን ተጠይፈዋት ነው የሄዱት እንኮን ተበድረው እንደኛ ዲኒያን ሊያሳኩ እና 👇 አል አላማ ኢብኑ ዑሰሚን  ረሂመሁሏህ ቤታቸው እንዲገነባላቸው ሲጠየቁ ምን አሉ እኔ እኮ ተዳርሻለሁ ምን ቀረኝ ብለው መልስ  ሰጡ ።ማለትም ዱኒያን ልሰናበታት ነው ምን ያረግልኝ ማለታቸው ነው💧 አሏህ ከሰውች እዳም ከወንጀልም አፅዲቶ ይወሰደን ያረብ  = ✍ከህታችሁ ኡሙ ዓብዲላህ 💐💐  🌺🌺    🌹🌹

አሰላሙ አለይኩም መራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ቤተሰብ ባረከሏሁ ፊኩም በዚህ ቻናል የሚለቀቁት መልዕክቶች ላይ የሆነ ስህተት ካለ የተጨመረ ነገር ካለ መጠቆም፦ ማረም ፦ አትርሱ ኡስታዞችም አላቺሁ ጠንካራ እህቶችም አላቺሁ ሁላቺሁም በምናሻኝ እዳታልፉት በዚሁም ሆነ በግል መፃፍ መናገር ግደታቹህ ነው ✅🌸🌸 አንዳድ ደጋግ እህቶች በውስጥ አንዳድ ነገሮችን ይሉኛል ሀቂቃ አሏህ ይጠብቃቸው በጣም አመሰግናለሁ ለአስተያየታቹህ እወዳቹሀለው🍫☕️🫖

عَنْ أَبِي الْعَبَّاسِ، سَهْلِ بْنِ سَعْدٍ السَّاعِدِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: «جَاءَ رَجُلٌ إِلَى النَّبِيِّ ﷺ فَقَالَ: يَا رَسُولَ اللَّهِ! دُلَّنِي عَلَى عَمَلٍ إِذَا عَمِلْتُهُ أَحَبَّنِي اللَّهُ، وَأَحَبَّنِي النَّاسُ، فَقَالَ: أَزْهِدْ فِي الدُّنْيَا يُحْبِبْكَ اللَّهُ، وَازْهَدْ فِيمَا عِنْدَ النَّاسِ يُحْبِبْكَ النَّاسُ حَدِيثٌ حَسَنٌ، رَوَاهُ ابْنُ مَاجَهْ، وَغَيْرُهُ، بِأَسَانِيدَ حَسَنَةٍ ​ከአቡል ዐባስ ከሰህል ቢን ሰዕድ አስ-ሳዒዲ  ረዲየላሁ ዐንሁ  እንደተላለፈው እንዲህ ተብሏል፡ አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ሙሀመድ  መጥቶ እንዲህ አለ፡ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ከሰራሁት አላህ የሚወደኝና ሰዎችም የሚወዱኝን ስራ አመላክቱኝ አላቸው። ነብዩም አሉት ዱኒያን ችላ በል፦ አሏህ ይወድሀል አሉት ፦ ከሰወች ዘንዳም ያለን ችላበል ሰወችን አጠይቅ ሰወች ይወዱሀል አሉት።  ምክኛቱም የሰውልጅ ይሰለቻል ዛሬ ብትጠይቅ ነገ ይሰለቻሉ ። የሰው ልጅ በተደጋጋሚ አፈር እኳን ብትጠይቅ ይሰለቻሃል።    የአላህ ፍቅር ማግኛ ዱኒያን ቁሳቁሳዊ አለምን ማዕከል አድርጎ አለመኖር፣ ለአሏህ ትእዛዝ ቅድሚያ መስጠት እና የዕድሜን ዋጋ ለአኼራ ማዋል የአላህን ውዴታ ያጎናጽፋል።          <ዱኒያን ችላ በል ሲባል ጪራሽ ቶወው አይደለም ለዱኒያ ስትሯሯጥ አኼራህን አትርሳ ከዱኒያም ፋንታህን አትርሳ።       {ዱኒያን መተው ማለት ዓለማዊ ኑሮን ሙሉ በሙሉ መጥላት ወይም መስራትን ማቆም ሳይሆን፣ ለአኼራ ህይወት አለመዘንጋት ማለት ነው።     <ሰወችንም አጠይቅ ማለት ደጋግመህ አትውደቅባቸው በተደጋጋሚ ከጠየካቸው ከደጃፋቸው ከተመላለስክ ይመረሩሀል      ​የሰዎች ፍቅር ማግኛ የሰዎችን ንብረትና እርዳታ ከመመኘት መቆጠብ፣ እጅን ዘርግቶ ሰዎችን አለመጠየቅ የሰዎችን ክብርና ፍቅር ያስገኛል።

እኛ የሠው ልጆች የምናወራው ና የምንኖረው በተቃራኒው ሁኖ በማህበራዊ ኑሯችን እዳንተዛዘን ያደረገን ነገር ቢኖር ይህ ነው አሏህ ይዘንልን። https://t.me/httpYelbochMeriQuran

እስኪ የላይክ challenge በሉ ለእህታችን ኡሙ ሓቲም እና ኡሙ ፈዉዛን ላይክ አድርጉቸዉ 👇👇👇👇👇 http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523 = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513

ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!