ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 192
订阅者
+2824 小时
+447 天
+45130 天
帖子存档
🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

ከደቂቃዎች ቡሀላ ለሰለፊዮች ብስራት የሆነ አስደሳች ዜና የምንለቅ ይሆናል የሚዲያ ባለቤቶች ሚዲያውን ሸር በማድረግ እንዲናጨናንቀው አደራ

الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ.
+1
الْخَبِيثَاتُ لِلْخَبِيثِينَ وَالْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَاتِ ۖ وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ. النور: 26
​መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎቹ ወንዶች ናቸው! መጥፎዎቹም ወንዶች ለመጥፎዎቹ ሴቶች ናቸው! ጥሩዎቹም (ንጹሖቹ) ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች ናቸው ጥሩዎቹም ወንዶች ለጥሩዎቹ ሴቶች ናቸው
الطَّيِّبَاتُ የተባሉት በአስተሳሰባቸው በንግግራቸው! በአካላቸውና በደብቃቸው ፍጹም ንጹሕ ጨዋና ለአላህ ታዛዥ የሆኑትን አማኝ ሴቶች የሚገልጽ ነው ያኢላህ አተ ለሁሉም ግጥሙን ስጥ  ደጉን ከደጉ አገጣጥም 🤲🤲

⚠️የኻሊቁ ያለህ አረ ሀከሮች እባካችሁን😔 ሀቂቃ :-ሌላውን ማህበራዊ ሚዲያ እንደምንጠላው ሁሉ 🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡:ንም ልንጠላው ነው ምን አይነት ቆሻሻ እና አፀያፊ የሆነ ነገር አኡዙቢላህ:ከየት ነው የተለቀቁብን⁉️ አላሁል ሙስተዐን ፊትና ነው ይሄ። ኢላሂ(🤲) እባክህ እኛ ብዙ ወንጀሎች አሉብን ስንሸሻቸው ከሚከተሉ ወንጀሎች አንተ ጠብቀን ያረብ🤲🤲:💧 🌟⬅ Please አንዳዶቻችሁ ደግሞ እየተነገራችሁ ሊንኩን አትኩ እየተባላችሁ ግድ :ፈተና ላይ ወንጀል ላይ ለመዘፈቅ እና ሰውንም ለመዝፈቅ አትሩጡ አላህን ፍሩ። በቃ አትኩ ተባለ አትኩ አራት ነጥብ።ትሞታላችሁ ብትተውት⁉️ ስልካችሁ ተጠለፈ ማለት ከቁጥጥራችሁ ውጭ ነው የሚሆነው :ለግል ቻታችሁ ሳይቀር ነው የሚልከው :በግሩፕ ብቻ ሳይሆን። አላህየ አታዋርደን ፈተናችንን አታብዛው ኢላሂ💧 የግሩፕ owner እና admin የሆናችሁ ይሄ ቆሻሻ ሊንክ ተለቆ ስታገኙ ፣ ሊንኩን ብቻ ሳይሆን ሰወችንም ጭምር ሪሙቭ አረረጉ። እነሱ ፈልገው አይደለም የሚልኩት ብታጠፉትም መልሶ ይልክባቸዋል። https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1

ሕይወትህ ላይ የገጠሙህ ፈተናዎችና የዘገዩብህ ፍላጎቶች ተስፋ እንዳያስቆርጡህ። አላህ ለአንተ ካዘጋጀልህ ውብ ነገር በፊት በትዕግስትህ ሊፈትንህ ይችላል ​ያለፈውን ስህተትህን እያሰብክ አትጨነቅ/ እር
+1
ሕይወትህ ላይ የገጠሙህ ፈተናዎችና የዘገዩብህ ፍላጎቶች ተስፋ እንዳያስቆርጡህ። አላህ ለአንተ ካዘጋጀልህ ውብ ነገር በፊት በትዕግስትህ ሊፈትንህ ይችላል ​ያለፈውን ስህተትህን እያሰብክ አትጨነቅ/ እርሱ እኮ"ከእዝነቴ ተስፋ አትቁረጡ/ እኔ ወንጀልን በአጠቃላይ እምራለሁ/ ያለህ መሐሪ ጌታ ነው። ​ልብህን ለበጎ ነገር ክፍት አድርግ ዛሬን በፈገግታና በአዲስ ተስፋ ተቀበል። ያንተ መከፋት የማይፈልገው አላህ/ በቅርቡ ልብህን በደስታ ሊያርሰው ይችላል ​መልካም እና የተባረከ ጊዜ ይሁንላችሁ🎀

ኢንሻ አላህ ሰሞኑን እንደ አብሪ ኮኮብ ደምቀን የምንታይበት አንድ ታላቅ ፕሮግራም አናሳውቃችኋለን።ዝግጁ!!

እ አሙቲ የማታመጪው የለሽ በሳቅቅቅቅ ሆደን አቆሰልሺው ክክክክክ ጉድ ውነትሺነው እኮ ግን 👀

🦋ለምን ሁልጊዜ በA🎀ብላችሁ ለምታሙኝ🎀ክክ✍👌 እስቲ አንድ እውነታ ላሳያችሁ ስሙኝ ፊደል ሲደለደል ገና ከጥንቱ ማን ቀድሞ ተገኘ? ‘A’ 🦋አይደል መብራቱ🎀 ​የፊደላት ንግሥት 🦋የመሪዎች መ
🦋ለምን ሁልጊዜ በA🎀ብላችሁ ለምታሙኝ🎀ክክ✍👌 እስቲ አንድ እውነታ ላሳያችሁ ስሙኝ ፊደል ሲደለደል ገና ከጥንቱ ማን ቀድሞ ተገኘ? ‘A’ 🦋አይደል መብራቱ🎀 ​የፊደላት ንግሥት 🦋የመሪዎች መሪ ሁሉን አስከትላ የምትሆን ጀማሪ🎀 🦋እናማ ወዳጄ... ‘A’ ቀድማ ካልቆመች የስጦታው አለም ውበት የላትም እች🎀 🦋​እኔስ ምን አድርጌ የፊደል ስርአት🎀 🎀ቀዳሚ አድርጓት ነው የሰጣት ክብርና ብቃት🦋 ከኋላ መከተል ለኔ አይሆንም ባህሪ🎀 🎀Aን ይዤ እቀጥላለሁ... ሁልጊዜም ፊት አውራሪ 🦋 🕶​ቀጣዩን ስጦታ በ 'Z' እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ 🕶 የ____ መጨረሻ እስኪሆን ድረስ በትዕግስት መጠበቅ አለባችሁ ማለት ነው ክክክ

ሴትነት🎀​الأنوثة እናትነት🦋 والأمومة
ሴትነት🎀​الأنوثة እናትነት🦋 والأمومة

​الأنوثة والأمومة ሴትነት እና እናትነት
_ሴት ልጅ እኮ_  እናት ናት የእናት ዋጋዋ አይተመንም  በጣም ውድ ከመሆኗ የተነሳ ተመን ውስጥ አይገባም  እናት ደግሞ ሴት ልጅ ናት🎀🦋
_የሴትን ልጅ ልኳን የሚረዳው እናቱን የሚወድ ሰው ነው    _አተን እናትህ ወለደችህ ያንተን ልጅ ደሞ  እሷ ወለደች ሴት ልጅ ዋጋዋ በጣም ውድ ነው  የነብዩ ሙሀመድ አደራ ናት ለአደም አለይሂ ሰላም  የተሰጠቻቸው ልዩ ፍጡር ናት🦋 _እናማ ወድሞቻቺን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እጂ ብዙወቹ በሴቶች ላይ ጥቃት የሚፈፅሙ  ሴቶችን  የሚበድሉ ናቸው   ለምን ነው  ግን_         _ተንከባከቡን  አክብሩን ፍቅር ስጡን  እንወደድ ብቻ  ሳይሆን መውደዲንም ልመዱ  ፍቅሯን  ትግለፅልን   ሳይሆን  ፍቅር  መግለፅንም  ልመዱ✅_               
ሀቂቃ  ለአጂ ነቢይ  ያላቹሁን  አቀራረብ ለባለቤትህ  ብትቀርባት  ብታግዛት  ማንም ሴት ፍች ባልጠየቀች ነበር
      _ወድሞቻቺን  አላህ   ሷሊህ ባሎች  ያድርጋቹህ  ጉሉ  አሚን     እኛንም  ሷሊህ ሚስቶች ያድርገን አሚን_ _የቤት ስራ ብትሰራ  እሷ ልጅ  ብትንከባከብ  እሷ  ቤቷን  ቀጥ  አርጋ አፅድታ  ተቆጣጥራ  እሷ  የአንተን  ልብስ ብታጥብ እሷ  የምትበላውን  የምታበስለው እሷ  ከቶም አንዳዶቹ  የቤቱንም የውጩንም  ሰርተው  ባላቸውን  የያዙ  ሴቶች አሉ✅_            ይሄንን  ሁሉ ስላሟላች ወደ ሁለት   ሶስት  አራት  መሄድ የሚፈልጉም አሉ  ይበልጥ እሷን  መንከባከብ ሲገባው
أَكْمَلُ الْمُؤْمِنِينَ إِيمَانًا أَحْسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ خُلُقًا ​ከምእመናን መካከል እምነቱ ይበልጥ ፍጹም የሆነው ስነ-ምግባሩ ያማረው ነው ከእናንተም ውስጥ ምርጦቹ ለሴቶቻቸው (ለባለቤቶቻቸው) በስነ-ምግባር መልካም የሆኑት ናቸው (ቲርሚዚ
    ✍️ሴቶችየ አላህ ሷሊህ ሷሊህ ሷሊህ ስነምግባሩ  ያማረውን ዘዋጅ  ይስጣቹህ   አሚን   ያላቹሁም ደሞ  አላህ ያሳምርላቹህ

📣እስላማዊ ትላልቅ ቻናሎችን መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ በቅናሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ 😔 ⏩5k subscribers ⏩6k subscribers ⏩7k subscribers ⏩8k subscribers ⏩9k subscribers ⏩10k subscribers 💸እና ከዛ በላይ ከፈለጋቺሁ አናግሩኝ ✅

የባል ደረቅ ሞኝ ነው 🕶 እያለው ክው ክው )🕶የሚል ሚስቱ ሀቢቢ እወድሀለው እኮ ስትለው አመሰግናለሁ የሚል 🕶 ሆ ምን አስቦ ነው በፈጣሪ ስም እኔም እኮ እወድሻለሁ ሀቢበቲ በል ህዕ
አበባ የማይሰጥ ባል እወድሀለው ስትለው አመሰግናለሁኝ ከሚል ( ደረቅ) ባል ፈጣሪዬ ሰውራቸው እህቶቸን 🕶🕶

ሴቶች አበባን ለምን በጣም ይወዳሉ?!✍👇 ሴቶች አበባን እጅጉን የሚወዱበትና የአበባ ስጦታ ልዩ ትርጉም የሚኖረው በብዙ ስነ-ልቦናዊ ማህበራዊ እና ስሜታዊ ምክንያቶች ነው ​ለሴት ልጅ አበባ መስጠት
ሴቶች አበባን ለምን በጣም ይወዳሉ?!✍👇 ሴቶች አበባን እጅጉን የሚወዱበትና የአበባ ስጦታ ልዩ ትርጉም የሚኖረው በብዙ ስነ-ልቦናዊ ማህበራዊ እና ስሜታዊ ምክንያቶች ነው ​ለሴት ልጅ አበባ መስጠት አስብሻለሁ/ ለእኔ ልዩ ነሽ! ጊዜ ሰጥቼ አተኩሬብሻለሁ.የሚል መልዕክት አለው.. አበባው ራሱ ከሚኖረው ውበት በላይ. ግለሰቡ ለእሷ ያሳየውን ክብርና እንክብካቤ ስለሚያሳይ ትልቅ ደስታን ይፈጥርላታል አበቦች የራሳቸው የሆነ ድምፅ የሌለው ቋንቋ አላቸው ​ጥልቅ ፍቅርን እና መውደድን ይገልጻል ​ ንፅህናን/ ሰላምንና አክብሮትን ያበስራል/  ምስጋናን እና አድናቆትን ያሳያል  ቃላት በቀላሉ የማይገልጹትን ስሜት/  በአንድ እቅፍ አበባ በቀላሉ ማስተላለፍ ስለሚቻል ስጦታው ልዩ ያደርገዋል አበቦች በተፈጥሯቸው ማራኪ ቀለማት/ ውብ ቅርፅ እና ደስ የሚል መዓዛ አላቸው/ ይህ ውበት ደግሞ የሰዎችን ስሜት ወዲያውኑ የመቀየር እና አዎንታዊ እይታን  የመፍጠር ከፍተኛ አቅም አለው። እቅፍ አበባን ማየትና ማሽተት በሴቶች ላይ የደስታ ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል ​ሴቶች በአብዛኛው ዝርዝር ነገሮችንና ያሳለፏቸውን መልካም አጋጣሚዎች የማስታወስ ብቃት አላቸው? አበባ ሲሰጣቸው የነበረው ሁኔታ! የቦታው ድባብ እና የሰጪው ፈገግታ በውስጣቸው ለረጅም ጊዜ ታትሞ ይቀራል። አበባው ቢጠወልግ እንኳ የፈጠረው ትውስታና ስሜት በጭንቅላታቸው ውስጥ ምንጊዜም ህያው ሆኖ ይኖራል እና ባሎች ሆይ ይቺን ስጦታ አዘውትሯት ለሚስቶቻቹህ 🕶✅👏 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

እኔም አበባ ነኝ የሚል ስሜት ስለሚሰማት ነው ገዝተው ሲሰጧት አንቺም አበባ ነሽ የሚል መልእክት እንዳለው ትረዳለች...

ሴቶች አበባ በጣም እጅጉን የምኖደው ለምድነው ግን ✍

قال الشيخ ابن عثيمين ሼኽ ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ብለዋል ​مَنْ عَامَلَ النَّاسَ بِالسُّهُولَةِ عَامَلَهُ اللهُ تَعَالَى بِمِثْلِهَا ​ ሰዎችን
قال الشيخ ابن عثيمين ሼኽ ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ብለዋል ​مَنْ عَامَلَ النَّاسَ بِالسُّهُولَةِ عَامَلَهُ اللهُ تَعَالَى بِمِثْلِهَا ​ ሰዎችን በቅልልነት (በገርነትና በማመቻቸት) የያዘ ሰው/ አላህ ተዓላም በተመሳሳይ መልኩ በገርነት) ይይዘዋል ​وَقَدْ جَاءَ فِي الحَدِيثِ وَمَنْ يَسَّرَ عَلَى مُعْسِرٍ يَسَّرَ اللهُ عَلَيْهِ فِي الدُّنْيَا وَالأخِرَةِ በሐዲስም እንዲህ ተብሎ መጥቷል/ በተቸገረ ሰው ላይ ያገራን (ያቀለለን) ሰው አላህ በዱንያም በአኺራም ያገራለታል አንድ ሰው ከሰዎች ጋር ባለው ግንኙነት  በንግድ / በዕዳ አከፋፈልም ሆነ በማንኛውም ማኅበራዊ ሕይወት ላይ ነገሮችን የማያጠብቅ ሰዎችን የማይበድልና ገር የሚሆን ከሆነ አላህም በዕለተ ቂያማም ሆነ በዚህች ዓለም ጉዳዩን ያቀልለታል

✍ ከነብዩላህ አደም ዓ.ም ልጆች መገዳደል የወንጀል በር መጀመር ትልቅ ማስገንዘቢያ እና ማንቂያ ?! _የአዳም ልጆች (ቃቢልና ሀቢል) መገዳደልን_ _ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ! እስከ ቂያማ ቀን ድረስ በምድር ላይ ያለ አግባብ ለሚፈሰው እያንዳንዱ የነፍስ ማጥፋት ወንጀል መጀመሪያ ለገደለው ሰው (ለቃቢል) የኃጢአቱ ተካፋይነት (የወንጀል እጣ) አለበት ​ለዚህም ዋናውና ትልቁ ምክንያት በኢስላም መመሪያ መሠረት መጥፎን መንገድ ወይም መጥፎን ሥርዓት መጀመሪያ የጀመረና ለሰዎች አርአያ (ሰበብ) የሆነ ሰው የራሱንም ወንጀል እንዲሁም እሱን ተከትለው የሚሰሩትን ሰዎች ወንጀል እኩል _ስለሚሸከም ነው_ ​ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ _አለይሂ ወሰለም) ይህንን አስመልክተው በግልጽ እንዲህ ብለዋል_ ​لَا تُقْتَلُ نَفْسٌ ظُلْمًا، إِلَّا كَانَ عَلَى ابْنِ آدَمَ الأَوَّلِ كِفْلٌ مِنْ دَمِهَا፣ لِأَنَّهُ كَانَ أَوَّلَ مَنْ سَنَّ القَتْلَ ​ማንኛዋም ነፍስ ያለ አግባብ (በበደል) አትገደልም በመጀመሪያው የአዳም ልጅ (በቃቢል) ላይ ከደሟ ስምሪት (የኃጢአት እጣ) ያለበት ቢሆን እንጂ ምክንያቱም እርሱ መግደልን መጀመሪያ የጀመረ (ለሰዎች መጥፎ መንገድ ያሳየ) በመሆኑ ነው ​ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ባስተማሩት ሌላ ጠቅላላ ሐዲስ ላይ እንዳብራሩት በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ መልካምም ሆነ መጥፎ ነገርን ፈጥሮ ለሰዎች በር የከፈተ ሰው በውጤቱ ተጠያቂ ይሆናል ​መጥፎ መንገድ የጀመረ ?አንድ ሰው ሰዎች የማያውቁትን ወይም የማይደፍሩትን መጥፎ ነገር (ለምሳሌ መግደልን ስርቆትን /ወይም ማንኛውንም በዲን ውስጥ የሌለ መጥፎ ፈጠራን) መጀመሪያ ከጀመረ/ እሱን አይተው ያንን ወንጀል የሚሰሩ ሰዎች ኃጢአት ሳይቀነስባቸው! ልክ እንደነሱ እኩል ኃጢአት መጀመሪያ ለጀመረው ሰው ይጻፍለታል *​መልካም መንገድ የጀመረ በተቃራኒው ደግሞ ሰዎች የተውትን ወይም የማያውቁትን መልካም የዲን ተግባር (ለምሳሌ ሰደቃን! ማስተማርን) መጀመሪያ የጀመረና ለሰዎች ሰበብ የሆነ ሰው? እሱን ተከትለው የሚሰሩት ሰዎች የሚያገኙት አጅር (ምንዳ) ሳይቀነስባቸው ለእሱም እኩል አጅር ይጻፍለታል* _​ቃቢል በምድር ላይ የመጀመሪያውን የደም መፋሰስ በወንድሙ ላይ በፈጸመ ጊዜ! ለሰው ልጆች ሁሉ /ነፍስን ማጥፋት ይቻላል! የሚል የጭካኔና የወንጀል በር ከፋች በመሆኑ !? እስከ እለተ ቂያማ ድረስ ለሚፈሰው ደም ሁሉ የወንጀሉ ተካፋይ ይሆናል ይህ ሐዲስ እኛም በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ለሰዎች መጥፎ አርአያ ከመሆን እንድንጠነቀቅ ትልቅ ማስተማሪያ ነው_ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ማናት ከቶ የሚል አይጠፋም እኮ ወገን ላጤን በሙሉ ያካትታል 💧👌

بسم الله الرحمان الرحيم ✍ ትዳር የፈለግሺው እህቴ ​ይህ አላህ መልካም ትዳርና ሳሊህ ልጆችን ለመለመን ያስተማረን ምርጥ ዱዓ ነው ​رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاج
بسم الله الرحمان الرحيم ✍ ትዳር የፈለግሺው እህቴ ​ይህ አላህ መልካም ትዳርና ሳሊህ ልጆችን ለመለመን ያስተማረን ምርጥ ዱዓ ነው ​رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا ​ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) መጠለያ ስራና ትዳር በፈለገ ጊዜ ያደረገውና ወዲያውኑ መልካም ትዳር የተሰጠበት ታላቅ ዱዓ👇 ​رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ 👆 ​اللَّهُمَّ ارْزُقْهَا زَوْجًا صَالِحًا، تَقِيًّا، نَقِيًّا، مَخْمُومَ الْقَلْبِ، يُعِينُهَا عَلَى طَاعَتِكَ، وَيَكُونُ قُرَّةَ عَيْنٍ لَهَا فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ አላህ ሆይ ያንተን ታዛዥነት የሚያግዛት በዱንያም በኣኺራም ለዓይኖቿ ማረፊያ የሚሆን መልካም አላህን ፈሪ ልበ-ንፁህ የሆነ ሳሊህ ባል ይውፈቃት ​اللَّهُمَّ اكْفِهَا بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ، وَأَغْنِهَا بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ، وَيَسِّرْ لَهَا أَمْرَ الزَّوَاجِ ​አላህ ሆይ  በሀላልህ ከሀራም አብቃት (ጠብቃት) በችሮታህም ከሌላው ሁሉ አብቃት የትዳርንም ነገር አግራልላት አሏህ ላጤን ሁሉ ከነዚህ ከተዘረዘሩት ዱአወች ይስጣቸው ያረብ ያረብ