الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
前往频道在 Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
显示更多未指定国家未指定类别
2 149
订阅者
+424 小时
+1877 天
+39830 天
帖子存档
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!
🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184
ስም፡Saliha Hassen Endris
🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ
📞 0945697003
📞 0943725521
صباح الخير، ☕️🫖🫐🫐🍓🍓🍇أصبحنا وأصبح الملك لله، والحمد لله، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير।
ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده، وأعوذ بك من شرِّ ما في هذا اليوم وشرِّ ما بعده، ربِّ أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر، ربِّ أعوذ بك من عذابٍ في النار وعذابٍ في القبر
صباح الخير، ☕️🫖🫐🫐🍓🍓🍇أصبحنا وأصبح الملك لله، والحمد لله، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير।
ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده، وأعوذ بك من شرِّ ما في هذا اليوم وشرِّ ما بعده، ربِّ أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر، ربِّ أعوذ بك من عذابٍ في النار وعذابٍ في القبر
+2
ይሄንን ነገር ፍየልና ግመል ሲጠብቅ እጨት ለቀማ ሲሄድ እየበላ እሾህ በሾህ የሚሆነው ማን ነበር በልጅነቱ💧💧
ወሎ ወረባቦ ናቸው በብዛት የሚያውቁት🕶 መኬ መካ ቁልቋል መንሱክ ትዝታ ወደኋላ
አድስ የገባ ንፁህ የጫካ ማር
ባሉበት እንልካለን ማዘዝ ለምትፈልጉ
በ 09 30 32 05 04
09 42 81 99 70
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
አድራሻየ ደሴ መናፈሻ
አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
+1
جمَــالُ البنتِ يا سُكَّـرْ
بأن تُكـسَى وأن تُستــرْ
فنحفَظهَــا بـــزينتهـا
كمِثلِ الـدُّرِ بـل أكثــرْ
وتبقَى في نضَــارتِهــا
كبدر الحُسْنِ إذ يَظهرْ
💕 አንዳንዴ ለባሎቻችሁ ፍቅራችሁን መግለፅ ልመዱ :-
✅አንዳንድ የቂል ሀሳብ የምታራምዱ አላችሁ
ለባልሽ እንደምትወጂው ከነገርሺው ይኮራብሻል የሚል የግል አስተያየት :
ይሄ አይነቱ ወንድ እኮ ዲሮውንም አይወዲሽም ፣ላንቺ ያለው ቦታም ምንም ነበር ማለት ነው እንጂ እንደት ነው አንቺ ለሱ ያለሺን ፍቅር ስለገለፅሺለት የሚኮራው?!!!
👉የኔ ባሌ የአለማት ወንዶች እኳን ቢጨፈለቁ አንተን አያክሉም🦋። አወን አያክሉም።
ስለሌላው ምን አገባሽ የራስሽን ተመልከቺ :የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ነው።
💭 የሰው አትመልከቱ የተሰጣችሁን በአግባቡ ያዙ :ፍቅር መስጠት ብቻ ሳይሆን መቀበልም ጭምር ነው።
💬ለባሎቻችሁ ፍቅር መስጠትን ልመዱ ፣ባሎች ደግሞ ሚስቶቻችሁ ፍቅራቸውን ሲገልፁላችሁ መሄጃ ያጡ፣ እስከሚመስላችሁ ድረስ የምትኮሩ፣ የመሀይማን ዘመን ጊዜ ያለ ሀሳብ የምታራምዱ ካላችሁ ተቆጠቡ።
https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ አመቲ ረህማን
📚 የቁረአን ሰዎች እንሁን
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link
https://t.me/Ye_ewqet_Seleda_link
የኛ በሀበሾች ወንዶች ዘንዳ ያልተለመደ ነገር። ግን ሴቶቹ ደግሞ በአሽሙርም በቀጥታም ይናገራሉ እነሱ ግን .....! ለማንኛውም የሚከተለውን ተግብሩት።
ሚስት ያላቹህ ወንድሞች ለሴቶቻቹህ አበባን እየገዛቹህ መስጠት ልመዱ ሀቂቃ ፍቅርን ያጠናክራል አበባ መስጠት ዝም ብሎ ተራ ነገር አይደለም። አበባ ንፁህ እና ውብነገር ናት። በሴቶች ዘንዳ ደግሞ ከፍተኛ ቦታ ያላት ሚስጢረኛ ናት። ወደቤት ስቴድ እጅህን እያማታህ አትግባ ወንድሜ 2 ፍሬ እኳን ብቶን ይዘህ ግባ የዛኔ የቤት ወይዘሮ በፊቷላይ የሚነበበውን በግልፅ ታየዋለህ ።
አንዳዱማ እኳን ባማኑ ቀን ይቅርና የሰርጉ ለት ራሱ እጁን እየወዘወዘ የሚሄድም አለ🕶🙊 አትሻብኝ አሏህ ሆይ ..... አሚን
በቃ ሴቶቹ አበባ እድትሰጧቸው ይፈልጋሉ ለማታቁት ልገራቹህ ብየነው💺🫰🙌
👑أَنَا آمِنَةٌ إِذَا مَرَرْتُ بِزَهْرَةٍ
تَأْبَى عُيُونِي أَنْ تَمُرَّ وَتَعْبُرَا
أَقِفُ اشْتِيَاقًا وَالْفُؤَادُ يَحُفُّهَا
وَيَظَلُّ قَلْبِي بِالْجَمَالِ مُعَطَّرَا
تَأْسِرْنِي الأَلْوَانُ فِي بَسَمَاتِهَا
فَأَرَى الحَيَاةَ بِحُسْنِهَا شَعْرًا وَتَبْرَا🌸
قال ابن زيد - رحمه الله
لو كان رفع الصــوت خيــراً ما جعلــه الله للحمير
زاد المسير (6/323
ኢብኑ ዘይድ - አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብለዋል
ድምፅን ከፍ ከፍ ማድረግ መልካም ነገር ቢሆን ኖሮ አላህ ለአህያዎች ባላደረገው ነበር።
ይህ ማለት
ኢብኑ ዘይድ ይህን ያሉት ከቁርኣን አንቀፅ ላይ በመመርኮዝ ነው።
አላህ በሱረቱ ሉቅማን ላይ እንዲህ ይላል
إِنَّ أَنكَرَ الْأَصْوَاتِ لَصَوْتُ الْحَمِيرِ
እጅግ በጣም የተጠላ ድምፅ የአህያ ድምፅ ነው
ስለዚህ
አህያ ድምፁን ሲያሰማ በጣም ያስጠላል፣ ያስደነግጣል፣ ምንም ፋይዳ የሌለው ጩኸት ነው።
አንድ ሰው ያለአስፈላጊነት ድምፁን ከፍ አድርጎ ሲጮህ፣ ሲፎክር ሲረግም፣ ከአህያ ጋር ተመሳስሏል ማለት ነው።
እስልምና የሚያስተምረው ዝቅ ያለ፣ ለስላሳ፣ መረጋት ያለበት ድምፅ ነው። ድምፅን መቀነስ አድብ፣ ትህትና እና አስተዋይነት ምልክት ነው።
ለዚህም ነው ሙፍሲሮች:
አላህ ከፍ ያለ ድምፅን ለአህያ የሰጠው፣ ከፍ ያለ ድምፅ መጥፎ መሆኑን ለማሳየት ነው" ያሉት።
طبعاً
አዛን ለመጥራት፣ እውቀት ለማስተማር፣ ወይም አንድን አደጋ ለማስጠንቀቅ ድምፅን ከፍ ማድረግ ከዚህ አይደለም። የተወቀሰው ያለቦታው፣ በኩራት እና በቁጣ መጮህ ነው።
✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
🔴አስቸኳይ ማስታወቂያ
➡️ዳሩል ሀድስ ወል አሠር የሴት ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
♦️ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ/ች:
2.የቁርአን ሽሀዳ ያላት የማስተማር ልምድ ያለው (ያላት) ቢሆን (ብትሆን) ይመረጣል
3.መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው (ያላት) ማስተማር የምትችል
4.የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ(ች) ኪታቦችን የቀራ(ች) የ ማስቀራት ልምድ (ያለው) ያላት
5.ለተማሪዎች ጥሩ ሞደል መሆን የሚችል (የምትችል)
ሌሎች መስፈርቶችን በውስጥ ይነገራሉ
እንደዚሁም ማገዝ ሊላህ ብሎ የሚያግዝ ካለ መመዝገብ ይችላል
ሸርር አድርጉት
👌ብዛት
➥ወንድ ሁለት
➥ሴት ሁለት
ለመመዝገብ በዚህ ዩዘር ኔም
@ibnabdillah1
አይ ቢክራ ከለለሽ ተይዉ አግብተሽ ከፈታሽም ቸዉ ሱበሀን አላህ
የአለማት እዝነት ሁነዉ የተላኩት ነብይ
ሚስቶቹ እነማን እንደሆኑ አታቅም ንገረኝ
አግብተዉ የፈቱ ልጅ ያለቸዉ ነበሩ ግማሻቸዉ ማነህ አንተ እራስህን የምቆልለዉ ፃድቅ ፃድቅ የሚያጫዉትህ አላህን ፍራ!
እዘንላት እህትህን ሴት ልጅ የአካሌ እስትንፋሴናት እሶን ያስከፋት ያስከፋኛል ያስደሰታት ያስደስተኛል ብለዋል ውድ ነብያችን ::አንተስ ንገረኛ ከማንኛዉነህ?
ያገባችሁ እህቶች ወንድሞች አላህን ፍሩ ትዳራችሁን ያዙ !
አንተም ኢትዬ ያለህ ወንድ ሆይ!እዉነት የሚስትህን ሀቅ እየጠበክ ነዉ ? እየደወልክ ትጠይቃታለህ ?ፍቅርህን እየሰጠሀትነዉ ?
ወይስ ተወዝፈህ ጫትቤት !ሻይቤት !
እሷን ባረባ ቃላት እያታለልክ ?
ንቂ እዚጋ እህቴ ብልጥ ሁኝ ዋዋዋ!
ያላገባችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ ያጋባችሁ 🤲
ዛሬ !ሀላል መቶሺ :50ሺ :ሀራም 100ብር
የትነንን ???እስኪ ከአሁን በሆላ ወደሀላል ለመግባት እንጣር ሰበብ እናድርስ ዛሬ ዚና በአደባባይ አየተሰራ ኢላሂ እዘንልንንንንን🤲🤲
እና እህት ወንድሞቼ አላህ ይዘንልንን በራህመቱ የኛ ነገር እነኳ ያስፈራልል !
ዋነፍሴሴሴሴ !አላህን ፍሪ
ከእህታችሁ እሙ ዩስራ በዱአችሁ አስታውሱኝ ለንግግሬሬ አዉፉ በሉኝኝ
🌸በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ🤲
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ
ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ እንደትናችሁልኝ አልሀምዱሊላ እኔ ደህናነኝ እስኪ አላህ ያገራልኝን ትንሽ ለኔም ለናንተ የሚሆነ በአላህ እገዛ ፁሁፌን እጀምራለሁ 🌸
ርዕሴ ___ትዳር ምንድነዉ ?የሚልነዉ ?
አላህ ሱበሀነሁ ተአላስ ምን ብሎናል ረሱልስ ውዱ ነብያችን ምን ብለዉናል? አላህ ይዘንልን ሁላችንንም ዛሬ ላይ የሚታየዉ የሚሰማዉ በጣም የሚዘገንን ተግባርነዉ ::
1_« وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ »
ከተአምራቱ ውስጥነዉ ለእናንተ ፈጠረላችሁ ከራሳችሁ ነፍስ ጥንድ ጥንድ ወንድና ሴት አድርጓ ወደርሷ እንድትረጉ በመሀከላችሁ ፍቅርን ውዴታ አደረገ ከእርሱ እዝነት በእርግጥም በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትን ሰዉ ትልቅ ታዕምር አለ::
2*هُنَّ لَباسٌ لَكُمْ وَاَّنْتُمْ لِباسٌ لَّهُنَّ
እነርሱ ሚስቶቻችሁ ለእናንተ ልብሶች ናቸዉ እናንተም ለእነሱ ልብሶች ናችሁ
3*« وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ »
"ከእናንተም ያላገቡትን፣ ከወንዶች ባሪያዎቻችሁና ከሴቶች ባሪያዎቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የሆኑትን አጋቡ። ድሆች ቢሆኑም እንኳ አላህ ከችሮታው ያበለጽጋቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ አዋቂ ነው።"
4*« يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَرِثُوا النِّسَاءَ كَرْهًا ۖ وَلَا تَعْضُلُوهُنَّ لِتَذْهَبُوا بِبَعْضِ مَا آتَيْتُمُوهُنَّ إِلَّا أَن يَأْتِينَ بِفَاحِشَةٍ مُّبَيِّنَةٍ ۚ وَعَاشِرُوهُنَّ بِالْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِهْتُمُوهُنَّ فَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَيَجْعَلَ اللَّهُ فِيهِ خَيْرًا كَثِيرًا »
እናንት ያመናችሁ ሰወችሆይ !ለእናንተ ሀላል አይሆንላችሁም አይፈቀድም ሴቶችን አስገድዳችሁ ልትወርሱ ! ልትጨቁኖቸዉም አይገባም ያንን የሰጣችሆቸዉን ከፊሉን ለመውሰድ አፀያፊን ነገር ካላመጡ በስተቀር በመልካም ነገር ተኗኗሯቸዉ
ከጠላችሆቸዉ ደግሞ ምናልባትም አንድን ነገር ትጠላላችሁ አላህ በዛ በጠላችሁት ነገር ውስጥ ብዙ ኸይርን ነገር ያደርጋል ::
🌸ውዱ ነብያችንም እንድህ ብለዋል
1« النِّكَاحُ مِنْ سُنَّتِي، فَمَنْ لَمْ يَعْمَلْ بِسُنَّتِي فَلَيْسَ مِنِّي، وَتَزَوَّجُوا، فَإِنِّي مُكَاثِرٌ بِكُمُ الأُمَمَ » (رواه ابن ماجه)
"ትዳር ከእኔ ሱና (መንገድ) ነው። ከእኔ ሱና ያፈነገጠ ከእኔ አይደለም። አግቡ እኔ በሌሎች ሕዝቦች ፊት በቁጥራችሁ ብዛት እፎካከራለሁ::
2 « يَا مَعْشَرَ الشَّبَابِ مَنِ اسْتَطَاعَ مِنْكُمُ الْبَاءَةَ فَلْيَتَزَوَّجْ، فَإِنَّهُ أَغَضُّ لِلْبَصَرِ وَأَحْصَنُ لِلْفَرْجِ، وَمَنْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَعَلَيْهِ بِالصَّوْمِ فَإِنَّهُ لَهُ وِجَاءٌ » (رواه البخاري ومسلم)
"እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከእናንተ መካከል የማግባትን ጣጣአቅሙ የቻለ ያግባ፤ ዓይንን ለመጠበቅና ብልትን ከሐራም ለመጠበቅ ይረዳልና። ያልቻለ ግን ይፁም፤ ጾም ለእርሱ መከላከያ (ጋሻ) ይሆንለታልና።"
3 « تُنْكَحُ الْمَرْأَةُ لأَرْبَعٍ: لِمَالِهَا وَلِحَسَبِهَا وَجَمَالِهَا وَلِدِينِهَا، فَاظْفَر بِلِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ » (رواه البخاري ومسلم)
"ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ትገባለች፡ ለሀብቷ፣ ለዘሯ ለውበቷ እና ለዲኗ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ያግባ ከዚህ ውጭ ከሆነ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን
4.« أَكْمَلُ الْمُؤْمِنِينَ إِيمَانًا أَحْسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ » (رواه الترمذي)
"ከእናንተ መካከል ሙሉ እምነት ያለው ሰው ሥነ-ምግባሩ ያመረው ነው፤ ከእናንተ መካከል በላጩ ደግሞ ለሚስቱ መልካም የሆነው ነው።
ታዳ ትዳር ወንድምሽን ከዚና መጠበቅ እህትህን ከዚና መጠበቅ ከሆነ የታዘዝነዉ የትነን ወገን 😢
ዛሬ እህቶች አላህን ፍሩ ባል ይመጣል የጥሎሽ መቶ ሺ ;50ሺ :ቤት :መኪና ;ትለዋለይ ያላቅሙ ግን አንች ምን ያክል ግዜ ዱኒያ ላይ እንደምትቆይ ዋስትና አለሽ ንገሪኛ ? ውድነብያችን ረሱል ሰለላሁ አለይይሂ ወሰለም የአላህ እዝነትና ሰላም በርሳቸዉ ላይ ይሁንና እንደት ነበር ከሚስቶቻቸዉጋ ሂወትን የኖሩት እ ?
ወላሂ ላአድሪይ ምን እንደምል!
ሲኖራቸዉ በልተዉ ሳይኖራቸዉ ሳይበሉ በፍቅር ነበር የኖሩት አንድቀን ፋጢማ ወደቤት መጣች ዳቦ ይዛላቸዉ ፋጢማ ሆይ
አባትሽ 3ቀን እህል ከቀመሠ አሎት አየሽ እንደዛንኮ ሁነዉ ሚስቶቹጋ በፍቅር ነበር ታዳ ዛሬ እኛ አንድት እንኳ ነገር ከጎደለብን እንደት ነዉ አላህን የምናማርረዉ
እንደትነዉ ባሎቻችን ጋ የምንሆነዉ እንደትነዉ ንገሪኝ አስኪ ምን እያልሽዉ ይሆን
ጦት ማታ እየነዘነሽዉ አላህን ፍሪ እህቴ
መኸርሽን _ቁረአን አድርጊዉ ወይም በልኩ አድርጊዉ አስቢለት !
መጀመሪያ አላህን የሚፈራ ከዛም ድን ያለዉ ለመማር ፍላጎት ያለዉ ይሁን አንችን አላህ ስደትን ሰበብ አርጎልሽ ትምርትሽን ተማርሽ ማሻ አላህ አንች የምታዉቂዉን ያክል እሱ ላያቅ ይችላል ማንም ሰዉ እናቱ ሆድ ተምሮ አልወጣም አንችም ተምረሽነዉ ያወቅሽዉ በእዉቀትሽ አትኩሪ አትፎከሽ አተችበት ወድምሽን! ያወቅሽዉን አሣዉቂ !
አንተስ ወድሜ ሆይ እዉነት እህተህን ከዚና መጠበቅ ትፈልጋለህወይ ?ታዳ እንደዛ ከሆነ ሰበቡን እያደረስክነዉ ወይ ወደ ትዳር አለም ለመግባት ወይስ ተቀምጠህ አረባ ቦታ ...........ጥያቄዉ ላንተ ነዉ የምትዉልበትን እዉቅ ?ወይስ በዚናላይ መጃጃል ፈልገህ ? ተዉቃለህ ከሽርክ ቀጥሎ አላህ ያስጠነቀቀዉ ወንጀል መሆኑን?
ታዲያ ካወክ ተነስ አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ስራ ታገል አግባ ሚስትህን አስተዳድር !
ወንድሞች ደሞ አላህን ፍሩ ? ስንት አመት ሰራሽ ቤት !*አለሽ? ስንት ብር አለሽ ? ገና እኮ ሳያገባትነዉ ገንዘቦነዉ ወይስ እሶን መጀመሪያ የምትፈልገዉ ንገረኝአ ? ገንዘብ አላላቂ ነዉ! ተነስ ስራ አንተም እንደሷ!
ደሞ ማለትነዉ እናንተም ጣጣችሁን አታብዙ !
ፀጉር አለሽ ወገብሽ ቀጭን ነዉ ሱበሀን አላህ አላህን ፍሩ !
የእዉነት እህቶቼ ወድሞቼ መሰተር ከፈለግን ሁሉምነገር ቀላል ነዉ አላህ ላገራለት አላህ ያግራልን🤲
ሌላዉ ጉዳችሁ ደግሞ ቢክራ ነሽ !
አግብተሽ ፈተሻል ! ጎደኛ አለሽ !
+2
ያመረው የናፈቀው ማነው !!💦
ሀቋን ሀቋን ! አገዳ ገና ወለዳ እደጀመረ (መስከረም ) እደገባ እየሰረቀ (ከስሩ እየነቀለ )እጨርቁላይ ልጦ በልቶ ምጣጩን እና ልጫውን መሬት ቆፍሮ የቀበረው ማነው🕶🙊 በትልልቅ ጫካ ውስጥ በየሳሩ ውስጥ የሚበትነው ጉድ ጉድ ነበርኮ ልጅነታቺን😂 እኔ አላደረኩም የሚል የለም መቸም ?!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ አበል ሁበይብ
መንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ
t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4
قال أحد السلف
لو كان للذنوب رائحة لما جالسنا أحد
ከሰለፎች አንዱ እድህ አለ።
ሀጢዓቶች ወንጀሎች ሺታ ቢኖራቸው ኖሮ ? ከእኛ ጋራ አንድም ሰው አይቀመጥም ነበር ።
نعم وولله
الله
ሱብሃነሁ ወተዓላ በስቱርነቱ የሸፈነን ነው።
اللهم استرنا فوق الأرض وتحت الأرض ويوم العرض عليك🤲
