ch
Feedback
አል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ

አል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ

前往频道在 Telegram

ይህ የአል-ኢትቃን ኢስላማዊ አካዳሚ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው።

显示更多
未指定国家未指定类别
210
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+130 天
帖子存档
ህይወት ወደ ኋላ ሲታይ ይገባል፤ ነገር ግን መኖር ያለብን ወደ ፊት እያየን ነው። ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

ከሙሳበቃ የተወሰደ

﴿وَما يُؤمِنُ أَكثَرُهُم بِاللَّهِ إِلّا وَهُم مُشرِكونَ﴾
➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

ያ ረቢ! የሕይወት ዳገት አቅማችንን በልቶታል፣ የደካማ ነፍሳችን ትንፋሽም እየተቆራረጠ ነው። ኢላሂ! ጉዟችን መውጣት መውረድ፤ መውደቅ መነሳት በዝቶበታልና የፅናት ምርኩዝ ሁነን፤ ለዐይን ጨረፍታ እንኳን ለራሳችን አትተወን!" ጌታ ሆይ! በምሕረትህ ገመድ ላይ ተንጠልጥለን ሳለ እጃችን በወንጀል ዝሎ እንዳያመልጠን አደራህን፤ ጀምሮ መቋረጥን ከእኛ አርቅልን። የሕይወታችን ፀሐይ ስታዘቅዝቅ በውርደት ጨለማ እንዳንዋጥ፣ የመጨረሻችንን መስመር በውዴታህ ማህተም አሳምርልን። ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

"فإذا اجتمع إلى ضعف العلم عدمُ استحضاره وغيبتُه عن القلب في كثير من أوقاته أو أكثرها، لاشتغاله بما يضاده؛ وانضم إلى ذلك تقاضي الطبع، وغلباتُ الهوى، واستيلاءُ الشهوة، وتسويلُ النفس، وغرورُ الشيطان، واستبطاءُ الوعد، وطولُ الأمل، ورقدةُ الغفلة، وحبُّ العاجلة، ورُخَصُ التأويل، وإلْفُ العَوَائِد = فهناك لا يُمْسِك الإيمانَ إلا الذي يمسك السموات والأرض أن تزولا." ابن القيم «الداء والدواء ٨٥»
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك 🤲 ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

አላውቅም(لا ادري) — የአዋቂዎች መለያ፡ ክብርን ከፍ የሚያደርግ የእውነተኛነት መገለጫ።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

╭━─━─━─༺༻─━─━╮  1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➋ ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

ሕይወት ማለት በሁለት "ድክመቶች" መካከል ያለች አጭር የሩጫ መስመር ናት። "ለመሄድ ትመጣለህ፤ ለመውደቅ ትቆማለህ፤ ለመመለስም ትሮጣለህ።" ኢንተሃ በቃ ሀከዛ ዱንያ ሐቢቢ የዚህች ዓለም ሕይወት ትርጉሙ አንድ ቀን ‘መቆሙ’ ላይ ነው። የሩጫው መጨረሻ ‘ሞት’ ቢሆንም፣ የትርጉሙ መጀመሪያ ግን ያ መቆምን መረዳት ነው። እየሮጥን ያለነው ወደ ፊት ሳይሆን ወደ ኋላ ነው!! ➦ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

╭━─━─━─༺༻─━─━╮  1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➊➊  ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

💯 فَيَا عَجَبًا لِمَنْ رَبَّيْتُ طِفْلًا ... أُلَقِّمُهُ بِأَطْرَافِ الْبَنَانِ أُعَلِّمُهُ الرِّمَايَةَ كُلَّ يَوْمٍ ... فَ
💯 فَيَا عَجَبًا لِمَنْ رَبَّيْتُ طِفْلًا ... أُلَقِّمُهُ بِأَطْرَافِ الْبَنَانِ أُعَلِّمُهُ الرِّمَايَةَ كُلَّ يَوْمٍ ... فَلَمَّا اشْتَدَّ سَاعِدُهُ رَمَانِي وَكَمْ عَلَّمْتُهُ نَظْمَ الْقَوَافِي ... فَلَمَّا قَالَ قَافِيَةً هَجَانِي
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

╭━─━─━─༺༻─━─━╮    1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➓    ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

🤌 አኗኗሪያችሁን እንደዚህ ያድርግላችሁ። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

​ያ አሏህ! ቁርዓንን የልባችን ፀደይ፣ የሀዘናችን መጥፊያ፣ የጭንቀታችን መገፈፊያ አድርግልን።
አንተ የቁርዓን ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ! ቃላትህን ስንቀራ ልቦቻችንን ክፈትልን፤ ትርጉሙን ስናሰላስል አእምሮአችንን አብራልን፤ በውስጡ ያሉትን ትእዛዛት በተግባር የምናውልበትን ጽናት ስጠን። ​ያ አሏህ! ነፍሳችንን በቁርዓን ብርሃን አጽናናት፤ በዚህ ዓለም የገጠመንን የሕይወት ግርግር በቁርዓን አረጋጋልን። ዛሬ ላይ የምናነበው ቁርዓን፣ በጨለማው ቀብር ውስጥ ብርሃናችን እንዲሆን አድርግልን። ​አሚን።
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

╭━─━─━─༺༻─━─━╮    1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➒    ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

​"አላህ የመጨረሻ አማራጭ አይደለም፤ እርሱ ብቸኛው መፍትሔ ነው!" 👌
ሞክረን ሲያቅተን ብቻ ሳይሆን ከጅምሩም ለእርሱው እንስጠው፤ ልባችን እርሱን ብቻ ተስፋ ያድርግ። ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

"Everyone is like a moon, and has a dark side which he never shows to anybody." 🗣️ Mark Twain
"እያንዳንዱ ሰው እንደ ጨረቃ ነው፤ ለማንም ሰው የማያሳየው የተደበቀ ጎን አለው።"
➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

✍️....ፈተናዎች ወደ አላህ የሚወስዱህ ጠባብ መንገዶች ናቸው። በእነሱ ውስጥ ስታልፍ፣ ሸክምህ ሳይሆን፣ ደረጃህ ከፍ ይላል።👆...አብሽሩ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

ከኢስላም በራቅን ጊዜ... 👌 ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

╭━─━─━─༺༻─━─━╮    1 ደቂቃን ከአላህ ቃል ጋር ➑   ╰━─━─━─༺༻─━─━╯ ➤ t.me/AL_ItqanIslamicAcademy

ለታሪክ ይቀመጥ!! ሰኔ 23 2018 ዓ.ል June 30 2026 G.C 🫆 አሏህ ሆይ፡ የአሜሪካና እስራኤል መጥፋትን፤ የአክሱም ሙስሊሞችና በጥቅሉ የኢትዮ ሙስሊም ተማሪዎች ግፍ ማብቃትን ሳታሳየኝ አትውሰደኝ!! ❗️በነገራችን ላይ "ይህ ምን ይደንቃል ከዚህስ በላይ እየተደረገ አይደል እንዴ" ልትሉ ትችላላችሁ ግን ይሔ ይለያል፤ አክሱም ቢሆን ሰዎቹ ለመንግስትም አይታዘዙም የሚል ሰበብ ሊሰጠው ይችላል ይሔኮ ቤተ-መንግስት ስር፥ የትምህርት ሚኒስቴር ሃላፊው ሙስሊም ተማሪዎች አትገቡም ተብለው ውጭ ሆነው እሱ አልፎ ገብቶ ሌሎቹን እየጎበኘ፤ ከሶስት ሰዓታት በኋላ ትልልቅ የመንግስት ባለስልጣናትና መጅሊስ በተገኘበት ኒቃባቸውን መሬት ላይ ጥለው ማስክ እንድለብሱ ያስገደዱባቸው ነው። ጠላትኮ መቼም አይወድህም ግን በይፋ ያለምንም ማደባበስ ሲበድልህ ሁለት ጊዜ ነው ህመሙ!! ደግሞ ሰውን ቀጥታ ከመግደል በትምህርት መግደል ይበልጥ ስኬታማ ጉዟቸው ነው ለብዙ አመታት የበላይ ለመሆን የሚሔዱበት ምቹ ባቡራቸው። ወንድም እህቶቼ የእኛ ውርዴት ባለቤቶች እኛው ነን ማንኛውም ችግር መነሻው ከአሏህ መራቃችን ነውና ሁላችንም ራሳችንን እናስተካክል ያኔ አሏህ ያግዘናል፤ የበላይ ያደርገናል፤  ጠላቶቻችንን በመጡበት ማስተናገድ የምንችል ጠንካሮች ያደርገናል።