ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 287
订阅者
+924 小时
+1557 天
+81630 天
帖子存档
አንድ ሰው ንፅፅር ላይ ዘሎ ከመግባቱ በፊት ማወቅ እና መቅራት ያለበት ፈኖች። (በእኔ እይታ) 1) ዐቂዳ (በተለይ አስማእ ወሲፋት) 2) ሙስጠለሁል ሀዲስ 3) ኡሱሉል ፊቅህ 4) ቀዋኢዱል ፊቅህ 5) ኡሱሉ ተፍሲር ከቻልክ ሁሉንም አድምተህ በደንብ ቅራ ካልሆነ ቢያንስ ቢያንስ ሂንቱ እንኳን እንዲኖርህ አምስቱም ፈኖች ላይ አንድ አንድ ኪታቦችን ቅራ ያለበለዚያ በስሜት ገብተህ ብዙ ነጥብ ትጥላለህ ዲኑንም ነው የምታስመታው!
https://t.me/habibresponds

በአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ በዚች ጉሩፖ ግቡና አድ አርጉ ባረከሉሁ ፊኩም  እናንተም ትጠቀማላቺሁ 🌹      https://t.me/nejashi_nejashi መልካም ጁሙአ ብያለሁ🌹🌹🌹🌹

ጁመአ ሙባረክ ማለት ፍርዱ ምንድነው? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ቃኢዳ፣ነዘር እና ሂፍዝ በሴት ኡስታዛ ምፈልጉ ሳይሞላባቹህ ፈጥናቹ ተመዝገቡ 👇👇👇👇👇 @Salafiwaverrr

በሀዘን በደስታህ በውድቀትህ በከፍታህ ጊዜ አላህን አመስግን ምክንያቱም ሁሉም በሱ ፈቃድ ስለሆነ 👍 الحمد لله🤌 https://t.me/nejashi_nejashi
በሀዘን በደስታህ በውድቀትህ በከፍታህ ጊዜ አላህን አመስግን ምክንያቱም ሁሉም በሱ ፈቃድ ስለሆነ 👍 الحمد لله🤌 https://t.me/nejashi_nejashi

📖ቁርዓን ግብዣ📖 እያዳመጣቹ ተኙ 💫መልካም አዳር💫 https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra

🕌✨ የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ✨🕌 🌿 ① ጉስል መታጠብ 🛁 ለጁሙዓ ሶላት ከመሄድ በፊት ጉስል መታጠብ። 🌿 ② ጥሩ ልብስ መልበስ 👕 ንጹህና የተዋበ ልብስ መልበስ። 🌿 ③ ሽቶ መቀባት 🌹 (ለወንዶች) ጥሩ ሽቶ መጠቀም። 🌿 ④ ቶሎ ወደ መስጂድ መሄድ 🕌 ወደ መስጂድ ቀድሞ መሄድ ታላቅ ምንዳ አለው። 🌿 ⑤ ሱረቱል ካህፍን ማንበብ 📖 ዓርብ ቀን ሱረቱል ካህፍን ማንበብ። 🌿 ⑥ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት ማብዛት 🤍 اللهم صل وسلم على نبينا محمد. 🌿 ⑦ ዱዓን ማብዛት 🤲 በዚህ ቀን ዱዓ የሚቀበልበት ሰዓት አለ። 🌿 ⑧ ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ 🎙️ ኢማሙ ሲያወራ መናገርን መተውና በትኩረት ማዳመጥ። 🌿 ⑨ ብዙ ዚክርና ኢስቲግፋር ማድረግ 📿 سبحان الله، الحمد لله، لا إله إلا الله، الله أكبر، أستغفر الله. ✨ አላህ ከጁሙዓን ተጠቃሚዎች ያድርገን። አሚን! 🤲🌹

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

🚫 የሰለፍዮች የዳዕዋ ነፃነት በመጅሊስ አመራሮች መልካም ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ አይደለም !    ኢትዮዽያዊያን የፈለጉትን አስተሳሰብም ሆነ እምነት የማራመድ መብታቸው በማያሻማ ሁኔታ እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍንትው ብሎ በሚታይ መልኩ ህገ – መንግስቱ ያስቀምጣል ። በመሆኑም እኛ ኢትዮዽያዊያን ሰለፍዮች ህገ – መንግስቱ ለዜጎች የሰጠውን መብታችን በመጠቀም በሀገራችን ላይ የመረጥነውን የሰለፍያ መዝሀብ የመከተልና ሌሎችንም ወደዚሁ የመጥራት መብት አለን ።    ህገ – መንግስቱ ለዜጎች እምነታቸውን በነፃነት የማራመድ መብታቸው ካረጋገጠባቸው አንቀፆች ውስጥ የሚከተለውን እንይ : –      በኢፊድሪ ህገ – መንግስት አንቀፅ 27(1) እንዲህ ይላል : –   " ማንኛውም ሰው የመረጠውን እምነት የመያዝ ፣ የማክበር ፣ የማራመድ ሙሉ ነፃነት አለው " ።    ይህ ሀገራችን የምትመራበት ህገመንግስት ለሁሉም ዜጎች በእኩልነት የሰጠው መብት ነው ። የትኛውም አካል ማንንም ከኔ ስር ካልሆንክ ብሎ የማስገደድም ሆነ የማዘዝ መብት እንደሌለው ያረጋግጣል ። በሌላ በኩል ይኸው ህገመንግስት ለዜጎት ያልተገደበ የእምነት ነፃነት የሰጠና ማንም ይህን ነፃነት የመገደብና የማስገደድ መብት እንደሌለው ያስቀምጣል ። ይህም በሚከተለው የህገመንግስት አንቀፅ እናገኘዋለን : – – በኢፊድሪ ህገ– መንግስት አንቀፅ 27(3) እንዲህ ይላል : – " ማንኛውም ሰው የሚፈልገውን እምነት ለመያዝ ያለውን ነፃነት በሀይል ወይም በሌላ ሁኔታ በማስገደድ መገደብ ወይም መከልከል አይችልም "።    ህገመንግስቱ በዚህ መልኩ ለዜጎች ያልተገደበ የፈለጉት እምነት በነፃነት የማራመድ መብት መጅሊሱ አላይም አልሰማም ብሎ ከኔ ስር ካልሆንክ ብሎ ዜጎችን እያሳሰረና ከመስጂድና ከመድረሳ እያስባረረ ይገኛል ። ይህ ደግሞ ሀገራችን ኢትዮዽያ የምትከተለው የብዝሀነት ፖሊሲ እንዲሁም በእነዚህ አንቀፆች ስር የተቀመጠውን ህገመንግስታዊ መመሪያ የጣሰ ነው ። በተጨማሪም መጅሊሱ የሚያራምደው በኔ ስር ካልሆንክ የሚለው የረጋጭነት አካሄድ ከብዝሀነት መርሁ ጋር ፍፁም ተቃራኒ ከመሆኑም በላይ የዜጎችን ህገመንግስታዊ መብት ነጥቆ ረግጬ ልግዛህ ባይነት ነው ።    እኛ ኢትዮዽያዊያን ሰለፍዮች ሀገራችን የምትመራው በህገመንግስቱና ረጋጭነትን በሚዋጋ ብዝሀነትን መሰረት ባደረገ መርህ መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን ። በመሆኑም ሀገራችንን እያስተዳደረ ያለው ብልፅግና ፓርቲ የህገመንግስቱን የበላይነት አስጠብቆ የብዝሀነትን መርሁን እውን አድርጎ መብታችንን ሳይቆራረስ እንዲያስከብርልን እንጠይቃለን ። ከዚህ ጎን ለጎን የብልፅግና ፓርቲ እንዲያውቅልን የምንፈልገው የሀገሪቱን ህገመንግስታዊ መመሪያ ተከትለው ህዝብን በእኩልነት እንዲያገለግሉ የህዝብ አደራ ተጥሎባቸው በመንግስት የስልጣን ወንበር ላይ የተቀመጡ አንዳንድ ባለስልጣናትና እንዲሁም አንዳንድ የፖሊስና የሰላምና ፀጥታ አካላት ያስቀመጣቸው የገዢው ፓርቲ ሳይሆን መጅሊሱ ረግጬ ልግዛህ የሚለውን አላማው ሊያስፈፅሙለት ደሞዝ የሚከፍላቸው የሚመስሉ መሆኑን ነው ።     ይህ በኢፊድሪ ህገ – መንግስት አንቀፅ 11 መሰረት መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ እንደማይገባና ሀይማኖትም በመንግስት ጣልቃ እንደማይገባ የተቀመጠውን መርህ የሚጥስ ነው ። እነዚህ አካላት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዮች በእምነት ጣልቃ ገብተው አንተ እገሌን ተከተል ከእገሌ ስር ሁን እያሉ የፈለጉትን እያሰሩ የሰለፍዮችን ተቋማት ( መድረሳና መስጂዶችን እያሸጉና አስለቅቀው ለመጅሊስ እያስረከቡ ይገኛሉ ። በመሆኑም እኛ ኢትዮዽያዊ ሰለፍዮች የዚህ አይነቱ ፀረ ህገመንግስታዊና ፀረ የፓርቲው መርህ አካሄድና ጭቆና በአስቸኳይ እንዲቆምልን እንጠይቃለን ።     በጣም የሚገርመው የዚህ አይነቱ ግፍና ጭቆና አሁን አብዛኛው ኢትዮዽያዊ በጉጉት የሚጠብቀው ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ባለበት ወቅትም ጭምር እየተፈፀመ መሆኑ ነው ።    ሌላው ሁሉም ሰለፍይ ሊያውቀው የሚገባው መጅሊሱ ሰኔ 28/2012 በአዋጅ ሲቋቋም አንቀፅ 6 ንኡስ አንቀፅ 3 ላይ   " የዚህ ምክር ቤት መቋቋም የሀገሪቷ ሙስሊሞች በክልልም ሆነ በፌዴራል ደረጃ የመሰረትዋቸውን በሀይማኖት የተደራጁ ተቋማት መብትም ሆነ ለወደፊት የመደራጀትና የመመዝገብ መብታቸውን አይከለክልም " በማለት በግልፅ ማስቀመጡን ነው ። ይህ ማለት በተቋም ለመደራጀትና ለመመዝገብ ከፈለጉ ይችላሉ ማለት እንጂ ካልተደራጁ እምነታቸውን በነፃነት ማራመድ አይችሉም ማለት አለመሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ከላይ በአንቀፅ 27(3) ያየነውን መብት የሚያጠናክር ነው ።     ውድ ሰለፍዮች ሆይ ዐቂዳችሁን በግል ቤታችሁም ይሁን ቤት ተከራይታችሁ ወይም  ገዝታችሁ የማስተማርና በነፃነት ዳዕዋ የማድረግ  መብታችሁ ህገ – መንግስቱ ያረጋገጠላችሁ የዜግነት መብት እንጂ ማንም በምፅዋትነት የለገሳችሁ ስላልሆነ መብትና ግዴታችሁን አውቃችሁ ወደፊት ቀጥሉ ።    አንዳንድ የመንግስትና ህዝብን አደራ ወደ ጎን በማድረግ የግል አመለካከታቸውን በስልጣን ለማስፈፀም የሚሄዱና እንዲሁም የተጣለባቸውን ህዝባዊ አደራ በጥቅም የሸጡ አካላት የሚያደርሱባችሁን ግፍ ተጋፍጣችሁ ለአላማችሁ ፅኑ ። እንደነዚህ አይነት አካላትን እስከመጨረሻ በመታገል ማንነታቸው ለፍትሕ የቆሙ የመንግስት አካላት እንዲያውቁዋቸው ለማድረግ ጥረት አድርጉ ። ምክንያቱም በሁሉም አካባቢ የተሰጣቸውን የህዝብ አደራ ለመወጣት ቆርጠው የቆሙ አሉና መፍትሄ ታገኛላችሁ ።      አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የበላይ ያድርግልን ።    http://t.me/bahruteka

ቻናላቹን ማሳድጉ ምፈልጉ ሰለፊይ የቻናል ባለቤት የሆናቹ ቻናላቹ ከ2ሺህ በላይ ተከታይ ያለው በዚህ አናግሩኝ @Mujahid_Selefi

በሱፊይ ቤተሰብ እንደተከበበች ሰለፊይ ሴት ፈተና ላይ ያለች ሴት የለችም። በተለይ ፈተናው በመውሊድ ጊዜ ሲሆን በጣም ይበረታበታል። አብሽሩ በሀቅ ላይ ፅኚ በቢደአ ላይ ቅንጣት ታህል እንዳትታዘዢያቸው🙌 https://t.me/Abu_Umer1

ይህ ወንድማችን በንፅፅሩ ዘርፍ ያለ ወንድማችን ነው።አሏህ ባገራለት ልክ የእፎይ ተከታይ በሆኑት ክርስቲያኖች ላይ እና የአብደላህ ሀረሪ ተከታይ በሆኑት አህባሾች ላይ የመልስ ምት ይሰጣል።ሊንኩን ከታ
ይህ ወንድማችን በንፅፅሩ ዘርፍ ያለ ወንድማችን ነው።አሏህ ባገራለት ልክ የእፎይ ተከታይ በሆኑት ክርስቲያኖች ላይ እና የአብደላህ ሀረሪ ተከታይ በሆኑት አህባሾች ላይ የመልስ ምት ይሰጣል።ሊንኩን ከታች አስቀምጥላቹዋለው ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያድርሱ👇👇👇 https://t.me/Habibresponds https://t.me/Habibresponds

ለዚህን ሰሞን እነዚህን ፎቶዎች ፕሮፋይል ብናደርጋቸዉ መልካም ይመስለኛል https://t.me/nejashi_nejashi
+1
ለዚህን ሰሞን እነዚህን ፎቶዎች  ፕሮፋይል ብናደርጋቸዉ መልካም ይመስለኛል https://t.me/nejashi_nejashi

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

#መውሊድ_ቢደአ_ነው https://t.me/Abu_Umer1

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ቃኢዳ፣ነዘር እና ሂፍዝ በሴት ኡስታዛ ምፈልጉ ሳይሞላባቹህ ፈጥናቹ ተመዝገቡ 👇👇👇👇👇 @Salafiwaverrr

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!🙌 https://t.me/nejashi_nejashi

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ!! https://t.me/nejashi_nejashi