ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 293
订阅者
-524 小时
+1227 天
+79230 天
帖子存档
በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት (TikTok Live) ላይ በመሳሳማቸው በይፋ የጅራፍ ቅጣት የተፈረደባቸው ፍቅረኛሞች በኢንዶኔዥያ አቸህ (Aceh) ግዛት ውስጥ በቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት (TikTok Live) ላይ በይፋ ተሳስመው የተገኙ ሁለት ወጣቶች፣ በሃገሪቱ የእስልምና ሸሪዓ ህግ መሰረት በህዝብ ፊት የጅራፍ ቅጣት እንደተፈጸመባቸው ተገለጸ። ድርጊቱ በአለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ የሆነ ሲሆን በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ዘንድ ከፍተኛ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል። የ22 ዓመቱ ወጣት እና የ25 ዓመቷ ወጣት በባንዳ አቸህ ከተማ ውስጥ በአንድ መኪና ውስጥ ተቀምጠው በቲክቶክ ላይ የቀጥታ ስርጭት ሲያስተላልፉ ነው ድርጊቱን የፈጸሙት። የቪዲዮ ምስሉ በኢንተርኔት ላይ በፍጥነት መሰራጨቱን ተከትሎ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠታቸው ወጣቶቹ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በአቸህ ግዛት ህግ መሰረት ሳይጋቡ በማንኛውም መልኩ አካላዊ መቀራረብና መሳሳም በጥብቅ የተከለከለ ነው። ወጣቶቹ በሸሪዓ ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ መጀመሪያ ላይ እያንዳንዳቸው 25 ጅራፍ እንዲገረፉ ተፈርዶባቸው የነበረ ቢሆንም፣ ፍርዳቸውን ከመስማታቸው በፊት ለ4 ወራት በእስር ላይ በመቆየታቸው ቅጣቱ ወደ 21 ጅራፍ ዝቅ እንዲል ተደርጓል። ቅጣቱ በቡስታኑሳላቲን የህዝብ መናፈሻ ውስጥ በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት በይፋ የተፈጸመ ሲሆን፣ ባለስልጣናቱ የቀጥታ ስርጭት ቪዲዮው የተመዘገበበትን ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ዩኤስቢ (USB) ጭምር በቁጥጥር ስር አውለው አውድመውታል። ኢንዶኔዥያ ውስጥ የራሷን እስላማዊ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ እንድትተገብር ልዩ የራስ-ገዝ ስልጣን የተሰጣት ብቸኛዋ ግዛት አቸህ ናት። የአካባቢው ነዋሪዎች ህጉ ባህላቸውንና እሴታቸውን ለመጠበቅ እንደሚረዳ ቢገልጹም፣ የአማነስቲ ኢንተርናሽናልን የመሰሉ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ግን ድርጊቱ የሰውን ልጅ ክብር የሚያዋርድ ነው በማለት አጥብቀው አውግዘውታል። __

ጌታችን ሆይ አንተ የፃፍከው ነው በኛ ላይ ሚደርሰው ። አንተ ጌታችን፣ ረዳታችን ነህ ። ባአንተ ላይ ከሚመኩ ባርያዎችህ አድርገን 🤲 https://t.me/QuranForQalb

ደን ውስጥ ብዙ አይነት አውሬ አለ አይደል? የኢህዋን(Islamic Brotherhood) ፊርቃ ውስጥም ብዙ አይነት ፀረ ኢስላም ቡድኖች አሉ ይህ ፊርቃ የትኛውም ፀረ ኢስላም ሀይል እስልምናን ለመናድ
ደን ውስጥ ብዙ አይነት አውሬ አለ አይደል? የኢህዋን(Islamic Brotherhood) ፊርቃ ውስጥም ብዙ አይነት ፀረ ኢስላም ቡድኖች አሉ ይህ ፊርቃ የትኛውም ፀረ ኢስላም ሀይል እስልምናን ለመናድ ከሚታገለው በላይ በዲን ስም ተሰግስጎ ዲንን እየናደ ያለ ቡድን ነው።ስለዚህ ይህን ፊርቃ በተቻለን አቅም ልንታገለው ይገባል ። https://t.me/Abu_Umer1

ክፍል አንድ ግቢ ሂዳችሁ ለምትፈተኑ ወንድማዊ ምክር ቢስሚላህ አልሃምዱሉላህ እንደሚታወቀው 12 ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ ወደ ግቢ እንደሚሄዱ ይታወቃልና በሱ ጉዳይ ትንሽ ማስታወሻ ለመስጠት ነው። በመጀመሪያ ሴት ልጅ ያለ መህረሞቿ(ያለ አባት፣ወንድም፣ባል፣አጎት)ወደ ሌላ ሃገር መሄዷ ክልክል መሆኑን ልታውቁ ይገባል። ይሄንን ቀድሜ ምነግራችሁ ከታች ምነግራችሁን ጥንቃቄዎች ካደረጋችሁ ችግር የለም ማለት ነው ብላችሁ እንዳታስቡ ነው። ውድ ወንድም እህቶች ራሳችሁን ከኢኽቲላጥ(ወንድጋር ከመገናኘትና ከማውራት)ልትቆጠቡ ይገባል። ባለፈው አመት ፈተናዎችም አንዳንድ እህቶች በሄዱ ሰአት ወንድጋ በመተዋወቅ ወደ አላስፈላጊ ነገር እንደገቡ መረጃው ደርሶኛል። ✍ ውድ ወንድም እህቶቸ ከልባችሁ አዳምጡኝ! ሃራም ነገር መስራት ከፈለጋችሁ ምርጫ አላችሁ ማለትም መንገዶች ቀላል ናቸው ማንም ሊያስቀራችሁና ሊቆጣጠራችሁ አይችልም ይሄ ግልፅ ነው። ግን ከሃራሙ ተግባር ጀርባ ማን ነው ተጎጂው ሚለውን ቆም ብልን ስናስበው ራሳችንን ነን ተጎጂዎቹ ስለዚህ ለምን ራሳችንን ወደ ጥፋቱ መንገድ እንከታለን? ለምን መጨረሻው እሳት በሆነደስታ ራሳችንን እንዘፍቃለ። አስከመቸስ ነፍስያችን ያለችውን ሁሉ እናደርጋለን ለምን በቃሽ ብለን አንከለክላትም።? ምክንያቱም ዱንያችንንም አኼራችንንም ስለሆነ እያበላሸችው ያለችው። ብዙ አሉ ከሃራም መንገድ የተመለሱ ነገር ግን አንድም ቀን በዛ በሰሩት ወንጀል ፀፀት እንጂ ደስታ ተሰምቷቸው አያውቅም ሁሌም ለምን አደረኩት ምን ነክቶኝ ነው ብለው ይፀፀታሉ እናም አዎ ወንጀል ስንሰራ በሰአቱ ደስተኛ የሆን ቢመስለንም ግዚያዊ ደስታ ነው። ከቆየ በኋላም የህሊና እስረኛ ነው ሚያደትገን። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ወንጀል በቃሽ ብለን ጠንካራ መሆናችንን ለራሳችን ልናሳይ ይገባል። ጀግና(ብልጥ) ማለት የነገውን ቤቱን አስታወሶ ነፍሱን የተቆጣጠረ ነው። እንጂ ቤተሰብም ሆነ ጓደኛ ሃራም ነገር ከመስራት የሚያስቀረን የለም። አላብዛባችሁ በተለይ ተቃራኒ ፆታጋር በተለያየ መንገድ የሚያገናኝን ነገር ይኖራልና በዚህ መንገድ ክፍተት እንዳይፈጠር ጥንቃቄ እናድርግ። ብዙ ጊዜ ሴቶች የዋህነት ስላለባቸው የቀረባቸው ሁሉ መጥፎ ነገር አስቦ ነው ብለው አያስቡም መጨረሻ ላይ ነው ሚባንኑት። በተለት ደግሞ ወንዶች እናንተን ለመግባባት በተለያየ መንገድ ስለሚቀርቧችሁ እናንተ ደግሞ ጥሩ አደርገውልና ብላችሁ ሸህም ይዟቸህ ከመግባባትና ስልካችሁን ከመስጠት ራሳችሁን ቁጥብ አድርጉ። ጓደኞቻችሁም ስልካችሁን ለወንድ እንዳይሰጡ አስጠንቅቁ። የግድ ከግቢ ሳትወጡ ከነሱጋር አለመገናኘት ብቻ ሳይሆን ስልካችሁንም እንዳያገኙት ጥረት ልታደርጉ ይገባል። ምክንያቱም አብዘሃኛው ወንድ ቀስ አድርጎ ተግባብቶ አንቺን ፍቅር አሲዞ በራስሽ እጅ በእጁ እንድትገቢለት ነውና ሚፈልገው።  በቴክስትም ይሁን በምንም አይነት መንገድ ወንድጋ ሳታወሩ የፈተና ግዚያችሁን ጨርሳችሁ እንድትወጡ ላስውሳችሁ እወዳለሁ። ከላይ እንዳልኳችሁ መጥፎም ጥሩም የመስራት ነፃ ምርጫ አላችሁ ማንም ለያስቀራችሁ አይችልም ነገር ግን ለአላህ በላችሁ ከሆነ ራሳችሁን ቁጥብ ምታደርጉት ሁሌም አንድ አይነት ጠንካራ አቋም ይኖራችኋል። እናም ማንኛውንም ጥሩ ስራ ስትሰሩ ለአላህ ብላችሁ አድርጉት ማንኛውንም መጥፎ ነገር ስትርቁ ለአላህ ብላችሁ አድርጉት ይሄ መሆኑ ሀሌም ጠንካራ ያደርጋችኋል በአላህ ፍቃድ። በተረፈ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ። የምትማሩትንም ለአኼራ መዳረሻ መንገድ እንዲሆንላችሁ እንጂ ዱንያን ብቻ አስባችሁ መሆን የለበትም። ከመኮረጅም ራሳችንን ነፃ እናድርግ ምክንያቱም እንደ ኢስላም ክልከል የሆነ ተግባር ነው። ይሄን ማታውቁ ካላችሁ እወቁ መኮረጅ ወይም የሌላ ተማሪን መልስ መገልበጥ ሃራም ነው።❗️ወላሁ አዕለም ⭕️ ሁላችንም ተፈታኝ የምናውቃቸው ተማሪዎች ካሉ ይሄን ፁሁፍ ሼር ሳናደርግላቸው እንዳናልፍ። ይሄን ፁሁፍ በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ በደምብ ልናሰራጨው ይገባል።❗️👍 ኮፒ https://t.me/NasihaLishebab

ወንድሞቼ  ሆይ!!  እህቶቼ  ሆይ!! ይህን ከባድ መልእክት  በፎቶ ዙሪያ  የመጡት የመልእክተኛውን ሐዲስ ልብ በሉ! በእስልምና  ፎቶ  እንዴት ይተየል?! በዚህ ዙሪያ የመጡ  ሐዲሶችስ? 1 📹-عن عبدالله بن مسعود، قال: سمعت رسول الله - ﷺ - يقول: [إن أشدّ الناس عذاباً عند الله يوم القيامة المصورون] 1⃣ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው ፎቶ አንሺወች ናቸው [رواه البخاري (5950)،ومسلم (2109).] 2 📹- عن أبي حجيفة أن النبي- ﷺ -: [نهى عن ثمن الدم وثمن الكلب وكسب البغي جولعن آكل الربا وموكله والواشمة والمستوشمة والمصور] . 2⃣ነብዩ ﷺ ደምን እና ውሻ መሸጥ ከልክለዋል ወለድ የሚበላውን የሚያበላውን ጉቦ ሰጪም ተቀባይም ፎቶ አንሺወችን ተራገመዋል። [رواه البخاري] -📹 3- قال - ﷺ - : [يخرج عنق من النار يوم القيامة لها عينان تبصران و أذنان تسمعان و لسان ينطق يقول : إني وكلت بثلاثة : بكل جبار عنيد و بكل من دعا مع الله إلها آخر و بالمصورين] 3⃣ የውመል አልቂያማ ከጀሀነም ውስጥ ጭንቅላት ትወጣለች ሁለት አይኖች፣ ሁለት ጆሮወች እና የሚናገር ምላስ ያሏት ሁና።ከዛም በሶስት አይነት ሰዎች ጀሀነም ውስጥ ላሰቃያቸው ተወክያለው  በኩራተኞች፣በሙሽሪኮች፣በፎቶ አንሺወች ትላለች። [“السلسلة الصحيحة” (2 / 25)] -4 📹- عن ابن عباس رضي الله عنهما أن النبي - ﷺ - قال كل مصور في النار يجعل له بكل صورة صورها نفساً فتعذبه في جهنم] 4 ▶ሁሉም ፎቶ አንሺ የእሳት ነው ሲቀርፀው በነበረበት ፎቶ ሁሉ ነፍስ ተደርጎበት በዚያ እሳት ውስጥ ይቀጣል◀ [رواه مسلم] -5 📹- عن عائشة رضي الله عنها عن النبي - ﷺ - قال: [أشد الناس عذاباً يوم القيامة الذين يضاهون بخلق الله] 5⃣ ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው እነዚያ በአላህ ፍጡር የሚፎካከሩ ናቸው [رواه البخاري ومسلم] ፨በالله ፍጡር መፎካከር ሲባል በሊላ ሃዲስ እንደተዘገበው ፎቶ የሚያነሱ ናቸው። 📹 6- عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: سمعت النبي- ﷺ - يقول: "قال الله تعالى: [ومن أظلم ممن ذهب يخلق خلقاً كخلقي فليخلقوا ذرة، أو ليخلقوا حبة، أو ليخلقوا شعيرة] 6⃣ ⭕የኔን ፍጡር እሰራለሁ ብሎ ከሚሞክር በላይ ማን በዳይ/ወንጀለኛ አለ እስኪ ከቻሉ ጎመን ዘርን ወይም ፍሬን ወይም ገብስን ይፍጠሩ⭕እያለ الله ይዝትባቸዋል። [رواه البخاري ومسلم] - 7 📹- عن عائشة رضي الله عنها ، قالت: دخل علي رسول الله - ﷺ - ، وقد سترت سهوة لي بقرام فيه تماثيل، فلما رآه هتكه وتلون وجهه وقال: [يا عائشة أشد الناس عذابا عند الله يوم القيامة، الذين يضاهون بخلق الله] قالت عائشة: [فقطعناه فجعلنا منه وسادة أو وسادتين].   7⃣አኢሻ ባስተላለፈችው 🔳 ነቢዩ ﷺ አንድ ቀን ከውጪ ሲገቡ መጋረጃ ሰርቼ ነበር።መጋረጃው ላይ ፎቶ ነበረው። ነቢዩﷺ ሲያዩት ቀዳች�ሁ ፊቱን አጠፉት አሉ ( 🔍ከሰወች መካከል ቅጣት የሚበዛባቸው እነዚያ በአላህ ፍጡር የሚፎካከሩ ናቸው)🔳 አኢሻ እንዲህ አለች ቆርጠን ትራስ አደረግነው◀ [رواه مسلم(2107)] 📹 8- عن عبد الله بن عمر، رضي الله عنهما أخبره: أن رسول الله - ﷺ - قال: [ إن الذين يصنعون هذه الصور يعذبون يوم القيامة، يقال لهم: أحيوا ما خلقتم] [رواه البخاري (5951)] -8⃣ ኢብኑ ኡመር ለነብዩﷺ ነገራቸው ነብዩﷺ እንዲህ አሉ ▶እነዚህ ፎቶ የሚሰሩት ሰዎች በሰሩት ፎቶ ይቀጡበታል ◀ ቡኻሪ ዘግቦታል - 9 📹- عن أبي طلحة رضي الله عنه قال سَمِعْتُ رَسُولَ اللهِ - ﷺ - يَقُولُ : [لاَ تَدْخُلُ المَلاَئِكَةُ بَيْتاً فِيهِ كَلْبٌ، وَلاَ صُورَةٌ تَمَاثِيلُ] 9⃣ ⏩ ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መላኢኮች አይገቡም⏪ [رواه البخاري ( 3053 ) ومسلم ( 2106 )] - 📹 10- عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: حَشَوْتُ لِلنَّبِي -َِّﷺ- وِسَادَةً فِيهَا تَمَاثِيلُ كَأَنَّهَا نُمْرُقَةٌ، فَجَاءَ فَقَامَ بَيْنَ البَابَيْنِ وَجَعَلَ يَتَغَيَّرُ وَجْهُهُ، فَقُلْتُ: مَا لَنَا يَا رَسُولَ اللَّهِ؟ قَالَ: [«مَا بَالُ هَذِهِ الوِسَادَةِ؟» ، قَالَتْ: وِسَادَةٌ جَعَلْتُهَا لَكَ لِتَضْطَجِعَ عَلَيْهَا، قَالَ: " أَمَا عَلِمْتِ أَنَّ المَلاَئِكَةَ لاَ تَدْخُلُ بَيْتًا فِيهِ صُورَةٌ، وَأَنَّ مَنْ صَنَعَ الصُّورَةَ يُعَذَّبُ يَوْمَ القِيَامَةِ يَقُولُ: أَحْيُوا مَا خَلَقْتُمْ] 1⃣0⃣ አኢሻ ለነብዩﷺ ፎቶ ያላት ትራስ ሰራሁላቸው አለች። ወደ ቤት ሲመጡ ሲያዩት ፊታቸው ተቀየረ ▶ምንድን የተቆጣሀው አለቻቸው ◀ ነብዩﷺ እንዲህ አሉ ⏩ አታውቂም መላኢኮች እኮ ፎቶ ያለበት ቤት አይገቡም ፎቶን የሰራ በሰራበት ይቀጣል ህያው አድርግ ይባላል⏪ [رواه البخاري 11 📹- [نهى - ﷺ - عن الصور في البيت ، و نهى الرجل أن يصنع ذلك] 1⃣1⃣ ነብዩﷺ ፎቶ ቤት ውስጥ እንዳይገባ ብለው ከልክለዋል ሰወቹንም ፎቶ እንዳይሰሩ ከልክለዋል [“السلسلة الصحيحة”(1 / 709 )] - 12📹- عن أبي السياج ؛ قال: قال لي علي رضي الله عنه ألا أبعثك على ما بعثني عليه رسول الله - ﷺ - ؟ : [أن لا تدع صورة إلا طمستها ، ولا قبرا مشرفا إلا سويته ]   1⃣2⃣ ነብዩﷺ ለአልይ እንድህ አሉት ፎቶን እንዳትተው የቆረጥካት/ያስወገድካት ብትሆን እንጂ رواه مسلم - 📹 13- قال - ﷺ - : [الصورة الرأس ، فإذا قطع الرأس ، فلا صورة] 1⃣3⃣▶እራስ/ጭንቅላት/ ሱረ ነው  እራስ ከተቆረጠ ሱራ አይባልም◀ [“ السلسلة الصحيحة “(4 /554)]         #Join Join Join Join https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በጣም ጥንቃቄ አርጉ ከታች ትንሺዬ ማስተንፈሻ ቀዳዳ አለው እሱን ቀዳዳ በቡና አተላ ወይም በሌላም ቆሻሻም ሆነ በምንም ነገር እንዳይዘጋ መከታተል ግድ ነው መውጫ ያጣ ከስርኛው የሚታመቅ አየር ነው እ
በጣም ጥንቃቄ አርጉ ከታች ትንሺዬ ማስተንፈሻ ቀዳዳ አለው እሱን ቀዳዳ በቡና አተላ ወይም በሌላም ቆሻሻም ሆነ በምንም ነገር እንዳይዘጋ መከታተል ግድ ነው መውጫ ያጣ ከስርኛው የሚታመቅ አየር ነው እንዲፈነዳ የሚያደርገው ያንን ቀዳዳና የእቃው ንፅህና በአግባቡ ከተያዘ ይሻላል በተረፈ ፊትና የአንገት ክፍል ወደላይ ተጋላጭ ማድረግ አይገባም ፈንድቶ በሚነሳበት ሰአት እላይ ወጥቶ የኮርኒስ ቦርድ እስከ መደምሰስ ይደርሳል ይህ ፓወር የፊት ክፍል ሲያገኝ አደጋው ቀላል አይደለም ይኸው እዚህ ገና ቡና ማፍላት በጀመረች ቡዙም ሳትቆይ ማሽኑ መጠቀም ጀምራ አንድ አይኗ ሙሉለሙሉ ከጥቅም ውጪ አደረጋት እንዲሁ ግንባሯ አፍንጫዋ ላይ እጅግ የከፋ ጉዳት አድርሶባታል ተጠንቀቁ ከFb ያገኘውት ነው https://t.me/NasihaLishebab

የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው ድናቸውን ተምረው አውቀው በሂጃባቸው ተከናንበው ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏ
የስደት ውጤቱን እንመልከት ?! የታደሉት አረብ አገር መተው ቁረአንን ቀርተው  ድናቸውን ተምረው  አውቀው   በሂጃባቸው  ተከናንበው  ተሰትረው ሀገራቸው ይመለሳሉ ከዛ  ለቤተሰብም የሂድያ ሰበብ ይሆናሉ ማሻአሏህ   🫰🏻 _እድለ ቢሶቹስ ?_ _ያልታደሉት ደግሞ በቲክቶክ የተለያዩ  አልባሳቶችን  እየለበሰ በፋሺን ሙዚቃ እና መንዙማወች  ኋላቸውን ደረታቸውን  እያሳዩ   በፊትና ላይ  ተጠምደው  ይገባሉ  ሲገቡም  ቤተሰብ ማክበር የለም   የፈሳድ የዝሙት መስፋፊያ በር ከፋቾችም ይሆናሉ?!_ትልቅ ክስረት ነው ጣትን መንከስ_ እና  ይሄንን ስታነቡ የትኛውን ነው  የምትመርጡት እህቶቼ   ?! ቆም ብለን  እናስብ    እኛ ስደት መውጣታችን ብዙ ነገር እድናውቅ ሰበባችን ነው  ለምን  እያወቅን ወደጥፋት እንገባለ!! https://t.me/NasihaLishebab

‏عاش 73 عاما ودرس 50 عاماً وتوفي قبل 26 عام وله 180 مؤلفاً علمياً ... بذل العلم في حياته وبقي أثره بعد مماته رحم الله العلامة
‏عاش 73 عاما ودرس 50 عاماً وتوفي قبل 26 عام وله 180 مؤلفاً علمياً ... بذل العلم في حياته وبقي أثره بعد مماته رحم الله العلامة #الشيخ_محمد_بن_صالح_بن_العثيمين_رحمه_الله وجزاه عن الإسلام والمسلمين خير الجزاء

👉 ሙእሚንን እንጂ ጓደኛ አታድርግ ! የአላህ መልእክተኛ— ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ሙእሚንን እንጂ አትጎዳኝ, ምግብህንም አላህን የሚፈራ እንጂ አይብላ " https://t.
👉   ሙእሚንን እንጂ ጓደኛ አታድርግ !    የአላህ መልእክተኛ—  ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ሙእሚንን እንጂ አትጎዳኝ, ምግብህንም አላህን የሚፈራ እንጂ አይብላ " https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

ግብጻዊው ፍራፍሬ ሻጭ አጎት ራቢ ፡ በካይሮ በሚገኝ አንድ ጎዳና ላይ የእንጨት መደብ ሰርቶ በዛ ላይ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ሲሸጥ ውሎ ይገባል ። ...... እና አንድ ቀን እዚሁ ቦታው ላይ ሆኖ እያለ ፡ የአረብኛ ፅሁፍ በተጻፈባቸው አረንጓዴ ሸራዎች የተሸፈኑ ብዛት ያላቸው ረጃጅም ተሳቢ መኪኖች በአጠገቡ ማለፍ ጀመሩ ። ..... አጎት ራቢ ፅሁፉን እንዳየ እነዚህ መኪኖቹ ይህንን ጭነት ይዘው ወዴት እንደሚሄዱ ገባው ። ..... እነዚህ ብዛት ያላቸው ትላልቅ መኪኖች የአለም ምግብ ድርጅት እና ከተለያዩ በጎ አድራጊዎች የተሰበሰበ የእርዳታ እህል የህጻናት ወተት ፡ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያና መድሀኒት ይዘው ወደ ፍልስጤም ጋዛ ለመሄድ እየተጓዙ ነበር ። .... ጎዳና ላይ አትክልት የሚሸጠው ራቢ ፡ ይህን እንደተረዳ ወደመኪኖቹ ተጠግቶ ሊሸጥ ያመጣውን ብርቱካን ፡ የመኪኖቹ ሸራ ላይ እየወረወረ ማስቀመጥ ጀመረ ። ...... እንደሱ ሀሳብ ፡ እነዚህ ወደጋዛ እርዳታ ይዘው የሚሄዱ መኪኖች ላይ እየወረወረ የሚያስቀምጣቸውን ብርቱካኖች የጋዛ ህጻናት እንደሚያገኙት አምኗል ። እና በጎዳና ላይ ያስቀመጠው ብርቱካን እስከሚያልቅ ድረስ ተከታትለው የሚሄዱት መኪኖች ላይ እየወረወረ ለማስቀመጥ ሞከረ ። ..... እሱ ይህን ሲያደርግ ፡ በነገሩ የተገረሙ ወጣቶች በስልካቸው ይቀርፁት ነበርና ይህን ካደረገ ከሰአታት በኋላ የቀረፁትን ቪዲዮ በሶሻል ሚዲያ ገጻቸው ላይ ፖስት አደረጉት ። ..... ከቀናት በኋላም ፡ የጋዛውያን ሰቆቃ ተሰምቶት የፍልስጤም መከራ አሳዝኖት ፡ ካለው ሳይሆን ከሌለው ላይ ለመስጠት የሞከረው የዚህ አትክልት ሻጭ ነገር ቫይራል ሆነ ። ..... ብድር ይከፈለኛል ፡ ብሎ ሳይሆን በልግስና ለማድረግ ያሰበው ነገር ሌላ መልካም ነገር ይዞለት መጣ ። ብዙዎች በዚህ ሰው ቅን አስተሳሰብ ተደንቀው ሊደግፉት ፍላጎታቸውን ማሳየት ጀመሩ ፡ አንድ ግብጻዊ ባለሀብት ደግሞ ይህን ሰው አምጡልኝ አለ ። ..... ግብጻዊው ባለሀብት ይህንን ለጋዛ ህጻናት አዝኖ ብርቱካን መኪኖች ላይ የወረወረውን መልካም ሰው እንዳገኘ ኑሮውን የሚያሻሽልበት ገንዘብ እና ወደ ሳውዲ አረቢያ ሄዶ ሀጅ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታዎችን አመቻቸለት ። .... ለጋዛ ለማዘን ፡ ስለፍልስጤማውያን ለመጨነቅ የሚያስፈልገው ቅን ልብ ብቻ ነው የሚባለው ለዚህ ነው

አሏህ ይዘንላቸው🤲 https://t.me/NasihaLishebab
+4
አሏህ ይዘንላቸው🤲 https://t.me/NasihaLishebab

ባሏ ስለተንሸራተተ ከመንሀጇ እንደምትንሸራተት ሴት ከሳሪ አለን? አሏህ ይጠብቃቹህ🤲

ድሮ ድሮ  የኢኽዋኖች ሸር እንደ አሁኑ ወደ  ክህደት ሳይደርስ እነ ሳዳት ወኢብኑ ሙነወር እና መሰሎቻቸው አጥንት ሰባሪ የሆነ ረድ ያደርጉ ነበር አሁንአሁን ግን አፋቸው ለምን እንደተዘጋ አይገባኝም ያውም በቀጥታ ወደ ኩፍር ሲጣሩ ዝም ማለታቸው ይገርማል ቆይ ዲኑ ላይ ሚመጣውን ሸር ሳይከላከሉ ሰለፊይነት አለ?? በአፍ ቀደምቶችን እንከተላለን በማለት እነሱን መከተል የለም በተግባርም ጭምር እንጂ ቆይ ኢማሙ አህመድ አህለል ቢደአዎችን ቁርአን መኽሉቅ ነው ሚሉትን ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው እንዴ የታገሉት ወይስ እስከሚሞቱ ድረስ? መልሱ የታወቀ ነው እስከሚሞቱ ድረስ ታግለዋል ግን የእኛዎቹ ሰለፊይ ነን ባዮች ሁሉም ሰው ስለ ኢኽዋን አውቃል ይበቃል ብለው አረፉት። እንዲህ ሚል አይጠፋም አህባሽ ላይ ረድ እያደረጉ እኮ ነው አዎ ረዱ እያደረጉ ነው አይደለ እነሱ ኢኽዋኖች ራሱ ረድ ያደርጋሉ በዚህ ሰአት ከየትኛውም አንጃ በላይ እንደ ኢኽዋኖች የኢትዮጵያን ሙስሊሞች እየገደለ ያለ የለም እና እነሱ ላይ ዝም ማለት ተገቢ ነው? ማነው ሁሉም ሀይማኖቶች ቅዱሳን ሀይማኖቶች ነው ያለው ማነው ወደ ወህደተል  አድያን የተጣራው ኢኽዋን ነው። እናም የእነ ኢብኑ ሙነወር እና መሰሎቹ ተማሪ የሆናቹ ሆይ ከእነሱ ጥርት ያለ የመንሀጅ እውቀት ስለ ማይያዝ የዲኔ ነገር ያሳስበኛል ምትሉ እነሱን ትታቹ ወደ ሱና መሻይኮች ኡስታዞች ሄዳቹ ጥርት ያለን እውቀት ቅሰሙ 27/07/2023 የተፃፈ✍ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🔹 በአላህ ዲን አንነግድም ! " ያላወቀ ይወቅ ያልሰማ ይስማ ይህ ነው ዐቂዳዬ " በፉሪ አቡ በከር መስጂድ ሲሰጥ ከነበረው የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ላይ ወንድሞች ቀንጨብ አድርገው የለቀቁት ፋይል ። http://t.me/bahruteka https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

مثنا وثلاث ورباع🤌 ሁለት ሁለት ሶስት ሶስት አራት አራት.....🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሲጀመር ልባም ሴት አህባሽ ወንድ አታገባም 🥺👌 ላንቺ ነው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
ሲጀመር ልባም ሴት አህባሽ ወንድ አታገባም 🥺👌 ላንቺ ነው🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾እርስ በራሳችሁ ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራል﴿ وعاءشه رضي الله عنها قالت ﴿ كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يقبل الهدايه ويثیب عليها﴾ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በዘገበችው ሀዲስ ላይ እንዲህ አለች :-﴾የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስጦታን ይቀበሉ ነበር በምላሹም ስጦታ ይሰጡ ነበር﴿ ኧረ ስጦታ እየተሰጣጠን ወገንታት🙌 ለእኔም ስጡኝ🫴

🧠የአእምሮ መበስበስ መድሃኒት ነው በትእግስት ስሙት ሼር ማድረግም እዳትረሱ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab