ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 293
订阅者
-524 小时
+1227 天
+79230 天
帖子存档
ወንድ ልጅ ነፍስ ሲያውቅና ዲኑ በትክክል ሲገባው ከሴቶች ጋር ያለውን አላስፈላጊ ወሬ ያቆማል✅ https://t.me/NasihaLishebab

„„„„„„ሀሜት„„„„„„„ ሀሜት የቀብር ቅጣት ሰበብ ነው። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ቦይፍሬንድ ገርልፍሬንድ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ☀️صباح الخير ☀️ ጥዋት ሲመጣ አላህ ለመኖር ሌላ እድል ሰጥቶናል።ይህንን እድል በታዥነት እንጀምር የቀኑ መጀ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ☀️صباح الخير ☀️ ጥዋት ሲመጣ አላህ ለመኖር ሌላ እድል ሰጥቶናል።ይህንን እድል በታዥነት እንጀምር የቀኑ መጀመሪያ ለአላህ ከሆነ የቀኑ መጨረሻም በበረካ ይሆናል።🙌🙌 @yeselefochteketay

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🤌🫴🎧 @nasihalishebab

🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN👈 የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈የምትለዋን ንኩት 🌺የሰለፊዮችን ቻናል ለማግኘት ቀስ ብላቹ OPEN 👈 የምትለዋን ንኩት

የጓደኛ ግፊት (Peer Pressure) ዛሬ ላይ "የጓደኛ ግፊት" የሚባለው ነገር ወጣቱን እየበላው ያለው በጣም "Silent" በሆነ መንገድ ነው። ጀለሶችህ ጋ ለመመቸት ስትል ብቻ የማይመችህን ነገር አድርገህ ታውቃለህ? እነሱ ዘንድ "Cool" ለመባል፣ ከጀማው እንዳይገፉህ ወይም "ፋራ" እንዳይሉህ ብለህ አላህን የሚያስቆጣ ቦታ ተገኝተህ፣ ወይም የሆነ የሀራም ነገር ላይ ተሳትፈህ... በኋላ ግን ብቻህን ስልክህ ላይ "Scroll" ስታደርግ "ለምን አደረግኩት?" በሚል የህሊና ቃጠሎ እና ጸጸት ስትሰቃይ... ኑ አህባብ... ዛሬ ይሄንን የጓደኛ ግፊት እና የጸጸት ስብራት ይዘን፣ መካ ውስጥ ወደነበረው አንድ እጅግ አስተማሪ ታሪክ ልውሰዳችሁ።              ነገሩ እንዲህ ነው... መካ ውስጥ ዑቅባህ ኢብኑ አቢ ሙዐይጥ የሚባል አንድ ታዋቂና ባለሀብት ሰው ነበረ። ይህ ሰው ከረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ምንም እንኳን በዲን ባይስማማም፣ በአካል ግን ይቀራረቡ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ዑቅባህ ትልቅ ግብዣ አዘጋጀና የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ልብ ለመግዛት ሲል እሳቸውንም ጋበዛቸው። የዓለማቱ እዝነት የሆኑት ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ) ግን የሰጡት ምላሽ አስደናቂ ነበር፤ "ላንተ ብዬ እዚህ መጥቼ አልበላም፤ አላህ አንድ ነው፣ እኔም መላክተኛው ነኝ ብለህ እስካልመሰከርክ ድረስ" አሉት። ዑቅባህም በሰዓቱ በነበረው የግብዣ ቫይብ ተገፋፍቶ "እሺ" አለና ሸሃዳ አደረገ። ነቢዩም በደስታ ተመገቡ። ነገሩ እዚህ ጋ ቢያበቃ ኖሮ ዑቅባህ የጀነት ሰው ነበር! ነገር ግን ዑቅባህ እጅግ "Toxic" የሆነ ኡበይ ኢብኑ ኸለፍ የሚባል "Best Friend" (የልብ ጓደኛ) ነበረው። ኡበይ ይሄን ወሬ ሲሰማ በጣም ተቆጣ። ቀጥታ ዑቅባህ ጋ መጣና "ሰለምክ እንዴ?  እውነቱን ንገረኝ!" አለው። ዑቅባህም "አይ አልሰለምኩም፣ እንግዳዬ ሆኖ ሳለ እምቢ ስላለኝ ዝም ብዬ ነው ያልኩት" ብሎ ሊያባብለው ሞከረ።              ኡበይ ግን ምን እንዳለው ታውቃላችሁ? "እሱ ፊት ላይ ሄደህ ምራቅህን እስካልተፋህና ይሄን ዲን እስካልሰደብክ ድረስ ፊትህን ማየት አልፈልግም፣ ወዳጄ አይደለህም!" አለው። አስቡት... ዑቅባህ በሰዓቱ የጓደኛውን ፍቅርና ሰርክል ማጣት አልፈለገም። ጓደኞቹ ዘንድ "መገለልን" ፈራ። በቃ የጓደኛው ግፊት (Peer Pressure) አሸነፈውና ቀጥታ ሄዶ የሰማይን ጌታ የሚያስቆጣውን ትልቁን ወንጀል ሰራ። የኡበይን ፊት ለማስደሰት ሲል አኼራውን አበላሸው! ልክ ይሄ በደል ሲፈጸም፣ አላህ ﷻ ከሰባቱ ሰማያት በላይ ሆኖ እስከቂያማ ድረስ ለሚመጣው ወጣት ሁሉ መማሪያ የሚሆን ይህንን "ቁልጭ" ያለና ልብ ሰባሪ አያህ አወረደ፦ وَيَوْمَ يَعَضُّ الظَّالِمُ عَلَىٰ يَدَيْهِ يَقُولُ يَا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا ۞ يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا ۞ لَّقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي... "በደለኛው (የጸጸትን) እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፤ ‘ዋይ መከራዬ! ከነቢዩ ጋር መንገድን በያዝኩ ኖሮ እላለሁ’ የሚልበትን። ‘ዋይ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባላደረግኩት ኖሮ እመኛለሁ። (ቁርአኑ) ከመጣልኝ በኋላ እሱን ከመከተል በእርግጥ አሳሳተኝ...’" (ፉርቃን፡ 27-29) ያ አላህ... "እጆቹን የሚነክስበት ቀን!" የጸጸቱ ከባድነት እኮ ነው! ይህ ታሪክ ዛሬ በየካፌው፣ በየዩኒቨርሲቲውና በየግሩፑ ላለነው ወጣቶች የሚነግረን እጅግ በጣም "ክሪቲካል" የሆነ እውነት አለ። ሀቢቢ... ዛሬ ጀለሶችህ ዘንድ "Cool" ለመባል፣ ወይም ኡኽታዬ አንቺም ግሩፑ ውስጥ ተቀባይነት ለማግኘት ስትይ የአላህን ድንበር አትጣሺ። ነገ የቂያማ ቀን ያ አንቺን ወደ ሀራም የገፋፋሽ ጓደኛ፣ ወይም ያ አንተን ሰላትህን አስረስቶ ወደ ጫትና ወደ ኸምር የወሰደህ ጀለስ "ዞርም" ብሎ እንኳ አያይህም፤ ራሱን ለማዳን ካንተ ይሸሻል። እውነተኛ ጀለስ ማለት ዱንያ ላይ "Flex" የምታደርግበት ብቻ ሳይሆን፣ ወደ አላህ መንገድ የሚመራህ፣ ስትጠፋ መንገድ የሚያሳይህ ነው። ከአላህ የሚያርቅህ ጓደኛ ግን ጓደኛ ሳይሆን #ጠላት ነው። ስለዚህ ዛሬውኑ ቆም በልና የጓደኛ Circleህን "Filter" አድርግ። በአላህ መንገድ ላይ ጠንካራ ከሚሆኑህ ሷሊህ ሰዎች ጋር ተቀላቀል። ሰዎች "ፋራ" ቢሉህ ይበሉህ፤ ዋናው አላህ ዘንድ "ልዩ ውድ" መሆንህ ነው! የተወሰደ🙌

ፈገግ እያልሽ የገባሽበት Realtion አንድ ቀን መቼም ፈሶ የማይደርቅ እንባን ይወፍቅሻል ተጠንቀቂ🙌

ፌስቡክና ቲክቶክ ላይ ለሰዓታት ስንዘዋወር አንድም ቀን "ደከመኝ" የማይልው ጣታችን... የቁርአን ገጾችን ለመግለጥ ግን ይከብደዋል። የሰዎችን 'ስቶሪ' (Story) ለማየት የምንጓጓውን ያህል፣ አላህ በቁርአን ውስጥ የነገረንን የእኛኑ ታሪክ ለማንበብ አንቸኩልም ግን በዚህ ሁኔታችን እስከመቼ እንዘልቃለን? https://t.me/NasihaLishebab

30 ኪኒን እንዳትውጥ። የዋጥከው ካለህም በጂናየቱ-ተመዩዕ📗 Demumeyiayzation አድርገው።

ባለ መኪናው ሳይሆን ባለ ዲኑ ባለ መንሃጁ ነው እየነዳሽ ወደ ጀነት ሚወስድሽ ምርጫሽን አስተካክዪ🙌

📌የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦የአቢሁረይራ እናት እስልምና! 🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 📆 ሙሐረም  24 /1447 محرم 24/  ١٤٤٧ هـ https://t.me/Abu_Umer1

🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች
🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች ውስጥ 👇👇👇 🌸ተቅዋ(አላህን መፍራት) 🌸 እርስ በእርስ መከባበር እና መተማመን 🌸ትዕግስት 🌸መልካም ንግግር 🌸 ይቅርታ መደራረግ እህቶቼ ወንድሞቼ ትዳር ሁልጊዜ የደስታ ብቻ አይደለም ፈተናም ሚኖረዋል። ነገር ግን ባልና ሚስት አላህን በመፍራት በመታገስ እና በመግባባት ቤታቸውን የሰላምና የበረካ ሊያደርጉት ይችላሉ። አላህ የሰላማዊ ትዳር ባለቤት ያድርጋችሁ እሺ🙌 @yeselefochteketay

ምትገላለጥ ሴት እኩል በሆነ መልኩ ወንዱንም ሴቱንም ትፈትናለች! ወንዱን በጌጦቿ በሽታዋና በውጫዊ ገፅታዋ ስትፈትን ሴቷን ደግሞ እንድትጋጌጥና እንድትራቆት በማነሳሳት በእርግጥም መጋጌጥን በመውደድ ላይ ነው የተፈጠሩት በተለይ ደግሞ ዲንና የአላህ ፍራቻ ውስጧ ላይ ከሌለና በዙሪያዋ ካሉ ሴቶች አንሻለሁኝ የሚል ስሜት ከተሰማት ጫና ያድርባታል እህቶች አላህ ይጠብቀና የምትራቆት ሴት ወንጀሏ በጣም የገዘፈ ነው!ምትገላለጥ ሴት እኩል በሆነ መልኩ ወንዱንም ሴቱንም ትፈትናለች!

ጥያቄ ለሸይኻችን እንድቀርብላቹህ የምፈልጉ በዚህ መላክ ትችላላችህ ባረከሏሁ ፊኩም 👇                                @Abusufyan444

ቤተሰብ ጁመአ እንዴት ነበር?

አላህ ሰላታቸውን ተጠባብቀው ከሚሰግዱት ያድርገን🤲 @yeselefochteketay

اللهم صل على نبينا محمد صلى عليه وسلم اللهم صل على شفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم اللهم صل على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ ሰለዋት አውርዱ ውዶቼ

አህባሽ ይውደም👊 ተውሂድ ይቅደም💪 የምትስማሙ👍 ይችን ምልክት በመንካት ወደ ተውሂድ ቻናሎች ይቀላቀሉ🙌

ወንድ ልጅ አንቺን እንደፈቀረ የምታወቂበት አምስት መንገዶች👇👇👇 ያለ ኒካህ ፍቅር ድብን ብሎ ይቅር https://t.me/NasihaLishebab አድርሱላት🙌