228
订阅者
-324 小时
-27 天
+630 天
帖子存档
Repost from JO-TECH
+1
ለእህታችን ቻሌንጅ!
100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE -
1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን
