ch
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
379
订阅者
+1624 小时
+177
+3230
帖子存档
ጥብቅ ማሳሰቢያ ! ዛሬ ጁማዓ ዙል ቀዕዳ 28 ነው። ይህ ማለት ደግሞ ነገ ቅዳሜ የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️ ስለዚህ ወዳጆች፦ ፀጉሩን መቁረጥ፣ ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣ ጥፍሩን መቁረጥ፣ የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ ከቅዳሜ ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ» 👆ይህን መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ወይም ሼር በማድረግ ከስህተት እንታደጋቸው ! ©      

በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿🌿🌿ሳምንታዊ 🌿 የናቶች 🌿🌿🌿🌿ፕሮግራም 🌿🌿ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ 🌿🌿🌿 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

በ online ንም ይተላለፍ አይደል ?

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

በማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎቻችሁ ስር አላህን፣ ነብያችንን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ ቁርኣንን በሰቅጣጭ ቃላት የሚያነውሩ ኮመንቶችን እያያችሁ እንዳታልፉ። በጥፋቱ ተጠያቂ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ስኬታማ መሆን ከፈለክ እነዚህን ሶስት ነገራቶችን አደራ : - ① የአሏህን ኪታብ /ቁርአንን አጥበቀህ ያዝ፣ ② መመሪያውን ተከተል፣ማለት ያዘዘዉን ታዘዝ የከለከለውንም ተከልከል ። ③ ቢድዓን ራቅ።» 📚 ۞ شـرح منظومـة الحائيـة【56】۞ ─────────── https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🚨 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❔ Free promoter :- @Suna_waver

Repost from Huda Wave

ብዙዎቻችን ነገር እሚያመላልሱልንን ሰዎች ጓደኛ አድርገን ስንይዝ ይስታዋላል ሓቂቃ እነኚህ ሰዎች የሰዉን ከክብር አጉድፈዉ አርክሰዉ ለኛ እንደሚነግሩን ሁላ የኛንም ክብር በጀርባ ለማንም እያረከሱ እንደሆነ ልንነቃ ይገባል ባይ ነኝ : በራሳችን ነዉር እንብቃቃ ! ለማንኛዉም ለሰዎች መልካም እንጂ መርዛም መሆን የለብንም ። ረሱሉ صل الله عليه وسلم እንድ ይላሉ :- በዱንያ "'የወንድሙን ነዉር የሸፈነ አላህ የቂያማ ቀን ነዉሩን ይሸፍንለታል "' ሐሰኑል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : «ወዳንተ ወሬን ያመጣልህ ሰው ወሬህንም ወደ ሌላ እንደሚወስድ እወቅ።» 📚 ۞ تـنبيـه الغـافليـن【173】۞ ─────────── https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

4_5766929871980731818.mp42.17 MB

ነገ በአላህ ፊት ስቆም ከሚጠብቀኝ ወቀሳ የተነሳ እፍረቴ ምንኛ የበረታ ነው! "አንተ ሰው! ትእዛዜን ለምን ጣስክ?" ቢለኝ ምን እመልሳለሁ? "እነዚያ የዳኑት ሰዎች የሚያውቁትንና ወደ እኔ የሚያደርሳቸውን መንገድ አውቀህ ነበር፤ ነገር ግን እነርሱ እንደሰሩት አልሰራህም" ቢለኝስ ጌታዬ ሆይ! በቸርነትህ ወንጀሎቼን በሙሉ ማርልኝ፤ ዛሬ ከእነርሱ (ከወንጀሎቼ) የተነሳ ፍርሃትና ጭንቀት ወርሶኛልና። https://t.me/kuruhara040

ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዚክር ለቀልብ ያለው አስፈላጊነት ልክ ውሀ ለዓሳ ያለውን አስፈላጊነት ያክል ነው። ዓሳው ከውሀ የተለየ ጊዜ ምን ይሆናል?!።» 📚 ۞ مجموع الف
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዚክር ለቀልብ ያለው አስፈላጊነት ልክ ውሀ ለዓሳ ያለውን አስፈላጊነት ያክል ነው። ዓሳው ከውሀ የተለየ ጊዜ ምን ይሆናል?!።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى 【10/85】۞ አዎ ቀልባችን ከዚክር ከራቀ :- አሳ ከዉሃ ከተለየ ምን ይሆናል? ስንባል እንደምንመልሰዉ መልስ ይሆናል። https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ለዚች አጭር ጊዜ ለዚች ከንቱ ዓለም ዕድሜአችን ቢበዛ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን ጥሩና ደግ ይሁን ምንግዜም ስራችን !! አዎ ስራችንም ባህሪያችንም መልካም ብቻ መሆን አለበት
ለዚች አጭር ጊዜ ለዚች ከንቱ ዓለም ዕድሜአችን ቢበዛ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን ጥሩና ደግ ይሁን ምንግዜም ስራችን !! አዎ ስራችንም ባህሪያችንም መልካም ብቻ መሆን አለበት መልካም ስነ-መግባርና መልካም ስራ በዱንያም በአኼራም ከፍ ያደርገናል። ካልሆነ ግን መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ በዱንያም በአኼራም የበታች ያደርገናል። ስለዚህ መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ እንዳይኖርብን ሁሌም እራሳችንን እንፈትሽ ትንሽም ቢሆን ካለብን ከወዲሁ በመልካም እናስተካክለዉ ። መልካምነት ለራስ ነዉ ✅ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ​📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ Free promoter :- @Suna_waver

ሓሳብ ጭንቀት ሓዘን ትካዜን ለምናበዛ ወንድም እህቶች በሙሉ ጠቃሚ ምክር :- ባይሆን በዓረበኛ ነዉ ' https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ወንዶች እናተስ! ደዩስ ሆናችሁን!? እራሳችሁን ጠይቁ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ https://t.me/abu_haider_aliye