Abu Hayder Aliy
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
379
订阅者
+1624 小时
+177 天
+3230 天
帖子存档
وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ
ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
ጅንን/ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-
«አስተዋይ ማለት መልካምና እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።»
📚 ۞ حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】 ۞
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
አላሁ አክበር በጣም በጣም ይቅርታ ከፍቼ ደረት ኪሴ ላይ አድርጌዉ ነበር ወላሂ እንደት እንደተቋረጠ ለምን አንደተቋረጠ አላየሁትም ለቀጣይ ኢንሻአላህ ይስተካከላል እዝህ ያሉት እህቶ በኦላይንም ቢደረግ ዉጭ ያሉትም ቢከታተሉ ብለዉኝ ነበር ለዛሬ አልተሳካም አላህ ያለዉ ሆነ !
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበት ሰአት ስላለ ዱዓ ማድረግ
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
በውሸት የታወቀ ሰው እንኳን ጥንቃቄና የአላህ ፍራቻ እጅግ በሚያስፈልግበት "ጀርሕ እና ተዕዲል" ይቅርና በማንኛውም ተራ ጉዳይ ምስክርነቱ በኢጅማዕ ተቀባይነት የለውም። ምክኒያቱም ለምስክርነት "ዓዳለህ" ያስፈልገዋል። ውሸት ደግሞ "ዓዳለህ"ን ያጓድላል።
ሸይኽ ዓብዱልሐሚድ እንዲህ ይላሉ፦ "ኢብኑ መስዑድ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ኢልያስ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ፍፁም ናቸው ነው አይደለ!? ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል እያሉ ነው! ከአንደበታቸው የተወራ ነው።..."
እስኪ ልጠይቅዎትና "ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል ብለው የተናገሩት እነማን ናቸው? ማስረጃ ማቅረብ ይችላሉ? የዚህን ንግግር ክብደት ግን በቅጡ ተገንዝበዋል? የሚናገሩትን የተረዱት አይመስለኝም። ከነቢያት ውጭ ያለን አካል መቶ በመቶ ፍፁም ነው ስህተት የለበትም ማለትኮ ኩፍር (ክህደት) ደረጃ ሊደርስ ይችላል። በዚህ መሰረት የምትናገሩት እውነት ከሆነ ሙመይዕ የምትሏቸውን ሰዎች ከሱና ብቻ ሳይሆን ከኢስላምም ማስወጣት ይጠበቅብዎታል።
ነው ወይስ የእርስዎች ብይን አለመቀበል "ችግር የለባቸውም ፍፁም ናቸው እንከተላቸው" ነው ትርጉሙ? አጥፊ ላይም ቢሆን እንኳ እርምት ሲሰጥ ፍትሓዊ መሆንና ወረዕ አያስፈልግም ወይ? ሰዎች ያልተናገሩትን ብለዋል ብሎ መዋሸት የራስን ጭፍን ጥላቻ ከማጋለጥ ውጭ ምን የሚያመጣው ጥቅም አለ? ነው ወይስ እርስዎን የተቃረነ ሰው ላይ ውሸትም ቢሆን ይፈቀዳል?
ደግሞ በጣም የሚገርመው በዚህ መልኩ እየተናገሩ "እኔ ጋ የረድ ብቃት የምትፈልጉ ከኔ ጋር ተቀመጡ! አለዚያ ይከብዳቹኋል!..." አላህ እንዲህ ይላል፦
{فَلَا تُزَكُّوۤا۟ أَنفُسَكُمۡۖ}
{ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ}
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በህይወት ጉዞችን ላይ የስኬታችን መገንቢያ መሠረት፣ የለውጣችንም መጀመሪያ «መወሰን» መቻል ነው ብየ አስባለሁ። ብዙዎቻችን የትኛው መንገድ እንደሚበጀን፣ የትኛው ስራ እንደሚያተርፈንና የትኛው ግንኙነት ለህይወታችን እንደሚበጀን ጠንቅቀን እናውቃለን። ይሁንና እውቀቱ እያለን፣ ጥበቡ ሞልቶን ሳለ ግን አንዲት እርምጃ ወደፊት ለመራመድ እንቸገራለን። ለምን?የመወሰን ድፍረት ስለሚያጥረን!
«ቢያከስረኝስ? ባይሳካልኝስ? ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን?» የሚሉ የፍርሃት ሰንሰለቶች እግራችንን አስረው ከቆምንበት ንቅንቅ እንዳንል ያደርጉናል። አንዳንዴ ካለመወሰን የተነሳ የምናጣው ዕድል፣ ወስነን ከሚደርስብን ኪሳራ በላይ እጅግ የከፋ ነው። ጊዜው ካለፈ በኋላ «ምነው በወሰንኩ ኖሮ» የሚል የቁጭት እንባ ከማፍሰስ በላይ ምን የሚያም ነገር አለ? ውሳኔ በመዘግየቱ ብቻ ስንት ታላላቅ ህልሞች ሳይቀበሩ ሞተዋል? ስንት የንግድ በሮች ተዘግተዋል?
ሐቢቢ ስራ ከመጀመርህ በፊት ኪሳራን አትቁጠር፤ ይልቁንም ለመጀመር ባለመወሰንህ የምታጣውን ዕድሜና ጊዜ አስብ።ዛሬ የምትወስነው ትንሽ ውሳኔ፣ ነገ ለምታገኘው ትልቅ ስኬት መነሻ ናት።አትፍራ! ወስን! የአላህ እገዛ የሚመጣው መንገዱን በውሳኔ ለጀመሩት ብቻ ነውና።
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ።»
📚 ۞ متفرقات شريط رقم【6】۞
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ።
الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا.
رابط مجموعة التليغرام:
t.me/Multeka_Selefiyin
t.me/Multeka_Selefiyin
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው።»
📚 ۞ شـرح إغاثـة اللهفـان【25/6/1437】۞
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
