ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

前往频道在 Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

显示更多
未指定国家未指定类别
899
订阅者
-124 小时
-177 天
+3530 天
帖子存档
ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 16 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 15 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 14 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 13 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 12 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 11 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 10 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 9 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 8 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 7 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 6 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 5 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 4 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 3 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk የፒዲኤፉ ሊንክ ከስር https://t.me/Eslamikkk/6 https://t.me/Eslamikkk/6

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 2 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk

ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ክፍል 1 https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk

እውቀት የሌለው አካል ያለ እውቀት ሺርክ ቢሰራ ስራው ሽርክ ነው ሰውየው ግን በጅህልናው ዑዝር ይሰጠዋል ይላሉ ሸይኽ ፈውዛን

መስጅድ ነበውይ መድና ከ ደርስ ከሽፉ ሹቡሃት የተወሰደ ስለ ዑዝር ቢል ጀህል በሸይኽ ሱለይማን አል ሩሀይሊ ሀፊዘሁላህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk

تفصيل حول العذر بالجهل شيخ و اقامة الحجة صالح ال الشيخ ዑዝር ቢል ጀህል እና ሁጃ ማቆምን በተመለከተ በሸይኽ ሳልህ አል ሸይኽ

⚠️እውነት የአረበ ሀገር ሴትን የሚያገባ ቤተሰቡ የረገመው ነውን?!! በአሁኑ ሰዓት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በአረብ ሀገር  የሚለፉና የሚደክሙ እህቶቻችንን በማንኳሰስ፣"አረብ ሀገር ያለች ሴትን ከማግባት 1000 ዓመት ያለ ሚስት መኖር ይሻላል" ወይም "የቤተሰብ እርግማን ያለበት ሰው ነው ሳውዲ የነበረችን ሴት የሚያገባው" የሚሉ አሳፋሪና የባለጌ ንግግሮችን እያየን ነው። ይህ ንግግር የሴቶቹን ማንነት ሳይሆን፣ እንዲህ የሚሉትን ወንዶች ማንነትና የሞራል ዝቅጠት በግልጽ የሚያሳይ ነው። ⚠️ማወቅ ያለባችሁ... የአረብ ሀገር ሴት ማለት የኡማው ኩራትና የቤተሰብ ደጀን ናት! እነዚህ እህቶቻችን እኮ በለጋ ዕድሜያቸው የራሳቸውን ደስታ መስዋዕት አድርገው፣ በሰው ሀገር ብርድና ፀሐይ እየተገረፉ፣ የናፍቆትና የብቸኝነት ሰቀቀን እየበላቸው ቤተሰቦቻቸውን ከድህነት ያወጡ የቁም ጀግኖች ናቸው። ስንት እናትና አባት ዛሬ በገዛ ቤታቸው በክብር የሚያርፉት በእነዚህ እህቶች ላብ አይደለምን? ስንት ታናናሽ ወንድሞችና እህቶች ትምህርታቸውን ጨርሰው ለቁም ነገር የበቁት በእነሱ ድካም አይደለምን? ስንት ቤተሰቦች ከሽርክ አረንቋ ተላቀው የተውሒድን ብረሀን ያዩት በነሱ አይደለምን? የሚገርመው ደግሞ፤ ስልክ ተሞልቶለት፣ በልቶና ለብሶ፣ በሳውዲ ብር እየተንቀሳቀሰ መልሶ እነዚህኑ እህቶች የሚዘልፍ ወንድ ማየት የታላቅ "ውለታ ቢስነት" ጥግ ነው። የሳውዲን ብር እየበላህ፣ የሳውዲን እህት የምታጥላላው አንተ ነህ እንጂ "የተረገምከው"፤ እሷማ የጽናትና የጀግንነት ተምሳሌት ነች። ⚠️ የአረብ ሀገር ሴት በኸይር ስራ ላይ ቀዳሚ ነች! አዎን! የሰው ልጅ በመሆኗ ጎደሎ ሊኖርባት ይችላል። ነገር ግን ሐቁን እንነጋገር ከተባለ፤ በየትኛውም የኸይር ቦታ፣ መስጂዶች ሲገነቡ፣ ለተቸገሩት እርዳታ ሲሰበሰብ፣ ኡለሞችና መድረሳዎች ሲደገፉ ቀዳሚዎቹ እነዚህ በእንባና በላብ የቆጠቡት እህቶቻችን ናቸው። እነሱ ለዲናቸው ያላቸው ቀናኢነትና ለጋስነት ከብዙ "አውቃለሁ" ባይ ወንዶች ይበልጣል። እነሱ ልባቸው ለዲን፣ እጃቸው ደግሞ ለሰደቃ የተዘረጋ ንጹህ ነፍሳት ናቸው። እንዲህ ያለችውን ምርጥና ለጋስ ሴት በንቀት ዓይን መመልከት የእራስን ድንቁርና ማወጅ ነው። ⚠️ በጥቅሉ ስለ ሴት ልጅ ክብር ኢስላም ምን ይላል? የዓለማቱ እዝነት ነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ሴቶችን በክብር እንድንይዝ፣ አደራቸውን እንድንጠብቅና ልባቸውን እንዳንሰብር በተደጋጋሚ አዘዋል። ሴት ልጅ አደራ ነች፤ አደራን የሚያከብር ደግሞ የከበረ ወንድ ብቻ ነው። ሴት ልጅን የሚያዋርድና ክብሯን በአደባባይ የሚገፍ ወንድ ወንድነቱ ጎደሎ ነው። እውነተኛ ወንድነት የሚለካው ሴት ልጅን በሚከፍሏት መስዋዕትነት በማድነቅና ለድካሟ እውቅና በመስጠት እንጂ፣ በቁስሏ ላይ ጨው በመነስነስ አይደለም። 🌹 ውድ የስደት ጮራዎች የሆናችሁ እህቶቻችን! በነዚህ ባለጌዎች ንግግር ልባችሁ አይሰበር። የእናንተን ዋጋ የሚያውቀው አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ነው። እናንተ ለቤተሰባችሁ በረካ፣ ለሀገራችሁ ኩራት ናችሁ። ዛሬ በናንተ ላይ የሚሳለቁት ወንዶች ነገ አቅጣጫ ሲጠፋቸው የሚፈልጉት የእናንተን የጽናት ጥላ እንደሆነ አትጠራጠሩ። ጽናታችሁ ይበልጥ ይጥነክር፣ ክብራችሁንም በአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ዘንድ ጠብቁ። ⚠️ሁሉም ወንድ ሊያውቅ የሚገባው  የተኛዋም ሴት አረብ ሀገር ሂዳ ለመስራት ያስገደዳት የኔ ያንተ የሁላችንም ወንዶች ደካማነት ነው እኛ ጠንክረን ሰርተን እነሱን ማስተዳደር መሰተር የቤተሰቦቻችንን ችግር መቅረፍ ብንችል ኖሮ እነዚህ ሴቶች ያልተፈቀደላቸውን ስደት ሂደው ባልሰሩ ለብዙ ፈተናዎችና ችግሮች ባልተዳረጉ ነበር ስንቱ አልጫ ወንድ ነው ሚስቱን ስደት ልኮ ተኝቶ ሲቅምና ሲበላ የሚዉለው በሷ ጉልበት ስንቱ ጨካኝ ቤተሰብ ነው ልጁ ወደ ሐገሯ ተመልሳ አግብታ ወልዳ የራሷን ኑሮ እንዳትመሰርት ይሄን ሳታደርጊ ይሄን ሳትሰሪ አትምጭ የሚሉ ስንት አረመኔ ወንድሞቼ አሉ በእምነት ቤት ስራልኝ ሀገሬ ስገባ መቋቋሚያ የሚሆነኝ ነገር አድርግልኝ ብላው ብሯን ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ አላቅሽም የሚል  ስንቱ አልጫ ወንድ ነው ቤቱ ተቀምጦ የአረብ ሀገር ሴትን እየለመነ ኑሮውን የሚመራ ... እረ ብዙ አታሶሩኝ ለማንኛውም እነዚህ ሴቶች ስደት ለመሄዳቸው የአንድ አባት የአንድ ወንድም የአንድ አጎት የእንድ ባል የአንድ ልጅ ተጠያቂነት አለበት ይሄንን ሁላችንም ልናውቀው ይገባል። ..........ይቀጥላል?!! ያ አላህ! በሰው ሀገር የሚለፉትን እህቶቻችንን አንተ በያሉበት ጠብቅልን። ድካማቸውን ሐሰናት አድርገህ ጻፍላቸው። ለእነሱ የሚገባውን ክብርና ፍቅር የሚሰጥ፣ በሐቅ የሚወዳቸውና የሚንከባከባቸውን ሷሊሕ ትዳር ለግሳቸው። እነዚህን አቃላይ ወንዶችንም ልቦና ይስጣቸው፤ ካልሆነም ከእህቶቻችን መንገድ ያርቅልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy