ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 742
订阅者
+524 小时
+337 天
+16230 天
帖子存档
1 741
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
🏷 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇
📌ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 👀
👛Folder 1👇
🌐 Above ✅ 300+ subscribers
👛Folder 2👇
🌐 Above ✅ 500+ subscribers
👛Folder 3👇
🌐 Above ✅ 1k+ subscribers
🏷 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@selluhi
1 741
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
☄️ሎጎ(logo)ማሰራት የምትፈልጉ
✅ ለቻናል፣
✅ለስራ(business logo)፣
✅ ለተለያዩ social media account
✅(በስማቹ profile) ለማሰራት
✅ online የ ቂርአት ሰርተፍኬት
🎉በቅናሽ 😀 ለማሰራት
👇
☄️ አናግሩኝ 😏 @selluhi
⚡️ቻናል መግዛትና መሸጥ ምትፈልጉ
አናግሩን አሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው✅
በአሪፍ ዋጋ እየሸጥን ነው✅
1 741
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
📖ሁሉም የተወራ የተነገረ ነገር እውነት
አዬደለም፤ሁሉም የወረስነው ነገር
ጠቃሚ እውነታ ነው ማለት አይደለም።
ጥያቄ በ መልስ፣በ ብዥታ ናበማስረጃ ፣
በትህትና እና በመከባበር፤እውነትኛ
መንገድ ለመፈለግ ጉዘአችን ጀምረናል።
ሁሉም ተናጋሪ እውነተኛ
አይደለም፤ሁሉም ዝምተኛ አያውቅም
ማለት አይደለም።
መልካም የእውነት መፈለግ ጉዞ።
1 741
Btw ሰሞኑን tg acc በጣም hack eyetederege new so ከምታውቁትም ሆነ ከማታውቁት ሰው ሳታሩጋግጡ link አትክፈቱ በተለይ በየግሩፕ ሚለቀቅ link.
1 741
ኡኽታዬ..
የፈለግሽው ነገር ሳይሳካ ሲቀር ወይም በጣም የወደድሽውን ነገር ስታጪ ልብሽ ስብር 💔 እንደሚል ይገባኛል። ነገር ግን አንዳንዴ መከልከል እራሱ ትልቅ ስጦታና እዝነት ነው። አሏህ በዚያ ነገር ውስጥ ላንቺ የማይበጅ ድብቅ መከራ ስላለ ብቻ ካንቺ አርቆታል። ለአንቺ #የሚበጀውንና የሚያምርብሽን መጨረሻ የሚያውቀው እሱ ብቻ ነው።
ልብሽ በእርሱ ምርጫ ላይ ጣይው... እሱ ያዘጋጀልሽ ካንቺ ምኞት በላይ ውብ ነው !! 🌸
وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ
« አንድን ነገር ትወዱታላችሁ፤ እርሱ ግን ለእናንተ መጥፎ ሆኖ ሳለ...»
1 741
