ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 733
订阅者
-324 小时
+357 天
+16830 天
帖子存档
1 740
Aselam aleykum werahmetulhi weberekathu 😊 nu eski felgiyachuh new alen belugn wey be react or comment
1 740
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ቤተሰብ አንድ ቻሌንጅ ተሰቶናል
እና የቁርአን ቻናል ነው ተቀላቀሉ ትጠቀሙበታላቹ
join ካላቹ እኔም 2000 ብር ሽልማት አገኛለው
እና join አትሉልኝም? መቼስ አታሳፍሩኝም
አይደል ዉዶቼ
የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው
ሊንኩ ይሀው👇
https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
1 740
Repost from ስለ ዲናችን 🌿
የቁርአን ቻናል ነው ትጠቀሙበታላቹ
join ካላቹ እኔም 2000 ብር ሽልማት አገኛለው
እና join አትሉልኝም? መቼስ አታሳፍሩኝም
አይደል ዉዶቼ
ሊንኩ ይሀው👇
https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
https://t.me/+WzduSDhm4-wyOTY8
1 740
የኔ ሴት🤌
ሰላትሽን በወቅቱ ስገጂ
ስርአት ያለው አለባበስ ልበሺ
ከጌታሽ ጋር አውሪ ዱኣ አድርጊ❤️🩹
ራስሽን ተንከባከቢ
አዲስ ነገር ለማወቅ ስሪ
ሁሌም ፈገግ ለማለት ሞክሪ🫠
ተስፋ እንዳትቆርጪ
በአላህ ላይ ተወኩል ይኑርሽ 🫠
1 740
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ቁርአን📖 መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው🕋
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።💬
💡ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 💡👇
1 740
Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤
ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯
ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌
😀https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
😀https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
1 740
Repost from N/a
☀️ የልጆችዎን የክረምት እረፍት በቁርዓን ብርሃንና በመልካም ስነ-ምግባር (ተርቢያ) ለማስዋብ አሪሳላ ማዕከል ዘንድሮም በታላቅ ዝግጅት ቀርቧል።♨️
🎯 ቦታ ሳይሞላ የልጅዎን ስም ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃♂️🏃♀️
1 740
አላህ ሆይ 🫠
አንተን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም
አንተን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም
ላንተ እጅ ከመስጠት በላይ ድል የለም
ባንተ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም
በአለማት ሁሉ ዘንድ ከመታወቅ አንተ ዘንድ መታወቁ ይበልጣል🥹
አንተ ከወደድካቸው እና ወደ አንተ ይበልጥ ከሚቀርቡት ባሮችህ አድርገን🫶🥹
1 740
Repost from N/a
🌿ከሚከተሉት መካከል የአላህ ቃል (ንግግር) የሆነዉ የቱ ነዉ ??
ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
© Free promoter ⚡️@smile_Waverbot
1 740
Repost from N/a
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓
🙂 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴
1 740
⭕️ቁርዐንን በተጅዊድ አስተካክለህ መቅራት አላሰብክም⁉️ አላሰብሽም❓
🙂 ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ የኛን መድረሳ ተቀላቀሉ እንጂ 🫴
1 740
Repost from 𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
ይህ channel ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ
የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :-
🏷 ቁርዓናዊ ምክሮች
🏷 የ ቁርዓን ተደቡሮች
🏷የ ቁርአን ጥቅሶች
🏷የ ቁርአን ቲላዋህ
🏷ቁርዓን Quiz እና
🏷ጥያቄ እና መልስ ውድድር ያገኙበታል
⚠ #ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ‼
